አማራ ሆይ! ቆሻሻ ሌባ ጣት እየተቀሰረብህ እስከ መቼ ትኖራልህ? – በላይነህ አባተ 

በላይነህ አባተ ([email protected]) አማራ ሆይ! አባቶችህ ከመለኮት ቀጥሎ ሲጨነቁ የኖሩት ለክብርና ለነፃነት እንደነበር ታውቃለህ፡፡ ለክብርና ለነፃነት ከነበራችው ወደር የሌለው ፍቅር የተነሳም እንኳን ለራሳቸው አገር ነፃነት ለመላው አፍሪካም በተለያዬ መንገድ አስተዋጽዖ እንዳደረጉ ታውቃለህ፡፡ ለአረብ፣ ለኤስያና

More

ሰባተኛው ንጉስ፣ እባክህ ወደ ጠንቋይ ሂድና የቀረህን እድሜ ይንገርህ – ደረጀ አያኖ

“አትነሳም ወይ! አትነሳም ወይ! የፈሰሰው ደም ያንተ አይደለም ወይ?” አዎን፣ በትክክል። ያንተው ነው። ሰባተኛው ንጉስ፣ እባክህ ወደ ጠንቋይ ሂድና የቀረህን እድሜ ይንገርህ። ጭንቀቱ እንዳይግርድልህ ብዬ ነው። አማራን ከኦሮምያ የማፅዳት ዘመቻ አማራ በላው፣

More

ኢትዮጵያ በወሳኝ የሽግግርና የታሪክ መታጠፊያ ምእራፍ ላይ: የአብይ አህመድ ስልጣን መልቀቅ አስፈላጊነት – ገለታው ዘለቀ

PDF- የሽግግር መንግስት ይቋቋም መግቢያ የዚህ ጽሁፍ አላማ በጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ ስልጣን መልቀቅ አስፈላጊነት ላይ ብሎም የተውጣጣ የሽግግር መንግስት የመመስረት ሃሳብ ወቅታዊነት እና አስፈላጊነት ላይ በብርቱ መሞገት ነው። በመሆኑም በዚህ ትንታኔ

More

የጭራቅ አሕመድ ጭራቃዊ ስሌት፤ እውን ኦሮሞ ብዙሃን ነው? – መስፍን አረጋ

የዚህ ጦማር ዓላማ የአማራ ሕዝብ ቁጥር የኦሮሞን ይቅርና የኦሮሞንና የትግሬን ድምር ቁጥር በሚሊዮኖች እንደሚበልጥ በግርድፍ ስሌት (back of the envelope calculation) ማሳየት ነው፡፡  በኦሮምኛ ስለተሰየመ ብቻ ኦሮሞ ሳይሆን ኦሮሞ ነው የሚባለውን ሰፊ አልኦሮሞ

More

ሲና ዘ ሙሴ : የኢትዮጵያ ዘውጋዊና ቋንቋዊ ሥርዓተ መንግሥት እሥካልተቀየረ ጊዜ ድረሥ፤ የንፁሃን እልቂት ይቀጥላል 

እንሆ በኃይል ፣ በጠመንጃ ፣ በእሥር እና በማሠቃየት ከገዛን  ከወያኔ ኢህአዴግ በወረስነው ፣ የዘውግ እና የቋንቋ ፖለቲካ የተነሣ ዛሬም አበሣችንን እና መከራችን አላባራም  ።  ቋንቋዊው ፖለቲካ አብረን  በፍቅር ማደጋችንን አሥረሥቶ ፣ ሁልህም በየቋንቋ ወገንህ በማለቱ ፣ሰውነታችን

More

ይቺ ያንድ ደቂቃ የኅሊና ጸሎት ዋጋዋ ስንት ቢሆን ነው ፓርላማው የቆጠባት? – ዳግማዊ ጉዱ ካሣ

ጆሮ ፀጥታን፣ አንደበትም ዝምታን አይወዱምና ስለሀገራችን ጥቂት እናውራ፡፡ የሚሆነው ሁሉ ከመሆን የሚያግደው ነገር ባይኖርም በወቅዊ ጉዳዮች ዙሪያ ትንሽ መብሰክሰካችንን እንቀጥል፡፡ ለነገሩ ተስፋ በመቁረጥም ይሁን በሌላ ምክንያት በጣም ብዙው ሰው ስለሀገሩ መከታተልን ጅባት

More

ልበ ደንዳና፣ አንገተ ወፍራም መሪ ፕሮፋይል እና ከቨር ፎቶ መቀየር ውስጥ ይደበቃል – ዩሀንስ ሞላ

ሕዝብ ሲቆጣ ማስቀየሻው ፎቶ መቀየር ነው። ምናልባት እንደ ተራ ፌስቡከር ላይክ ለቀማ? (በጭብጨባ ስለመጣ መጽናኛው ይሆናል) ወይ ደግሞ ለራሱም “I’m alright” የሚልበት መንገድ። ወይስ “ምን ታመጣላችሁ? ተዘቅዘቁ” የሚልበት መንገድ? ብቻ ከዚህ ቀደም

More

ብአዴን ትርፍ አንጀት፣ ጃርት ወይስ እግር ያዥ? (ከአሁንገና ዓለማየሁ)

ጄኒራል ተፈራ ለብአዴን ባላቸው ስስ ልብ (አብሮ አደግ ስለሆኑ) “ትርፍ አንጀት” በሚል ቀላል ዘለፋ አልፈውታል። ትርፍ አንጀት አላስፈላጊ የሆነ አካል ሲሆን ከታመመና በጊዜ ካልተወገደ የሚገድል ነው። ብአዴን መወገድ ያለበት፤ ለአማራ ምንም በጎ አስተዋጽኦ

More

አቢይና ሽመልስ ኦሮሞን በቁም እየገደሉት ናቸው!! – ይነጋል በላቸው

የወጣትነት ዕድሜውን በማገባደድ ላይ የሚገኝ አንድ ተንከራታች ዜጋ ኑሮ ቢጠምበት፣ መልካም ዕድል ፊቷን ብታዞርበት ጊዜ ወደ አንድ ጠንቋይ ቤት ይሄዳል፡፡ እንደሄደም ወረፋውን ጠብቆ ተራው ሲደርስ እጠንቋዩ ፊት ይቆማል፡፡ ከዚያም ጠንቋዩ፤ “እህ፣ ምን

More

የጭራቅ አሕመድ የሰቆቃ ዘመን ለምን ረዘመ? – መስፍን አረጋ

ጭራቅ አሕመድ ስልጣን በያዘ ባንድ ዓመት ጊዜ ውስጥ በአማራ ሕዝብ ላይ የፈጸማቸው ወንጀሎች የሞት ፍርድ ቢቀርለት እንኳን ዓለም በቃኝ ሊያስወረውሩት ከበቂ በላይ ነበሩ፡፡  በተቃራኒው ግን ጭራቅ አሕመድ በአማራ ሕዝብ ላይ የሚፈጽመውን ወንጀል

More

የኢትዮጵያ ወደ ቀይ ባህር መመለስና የኀይል ሚዛን ዝዋሬ (Balance of power shifting)ይፈጠራል የሚለው ስጋት – (ጌታቸው ወልዩ)

*ግብጽና ሳዑዲ ዓረቢያ በቀይ ባህር ላይ ምን እያደረጉ ናቸው? ጌታቸው ወልዩ (ከሜክሲኮ ባህረ-ሰላጤ) ውድ ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ-ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች እንደ ምን ሰነበታችሁ? ዛሬ “ኢትዮጵያ ባህር ኀይል መሥርታ ወደ ቀይ ባህር ከተመለሰችና ታላቁ የኅዳሴ

More

“ኋላ-ቀር አስተሳሰብ ባላቸውና በአረመኔዎች የሚመራ ምስኬን ህዝብና አገር” ትችት መልስ! – ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር)

“ኋላ-ቀር አስተሳሰብ ባላቸውና በአረመኔዎች የሚመራ ምስኬን ህዝብና አገር” ሚል አርዕስት ስር በ24.04.2022 ያቀረብኩትን ሰፋ ያለ ጽህፍ አስመልክቶ ከአቶ ጥበበ ሳሙኤል ፈረንጅ  ቦርከና በሚባለው ድረ-ገጽ ላይ ለወጣው ትችት መልስ! ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) ሰኔ 20፣ 2022 በመጀመሪያ ደረጃ

More

በምረቃና በልደት ስም አስረሽ ምቺው ተምንደንስ ሰማእታትን እናስታውስ! ሳሙኤልም እንደ እስጢፋኖስ!

በላይነህ አባተ ([email protected]) መጤ ባህል እንደ እከክ ገላችንን አበላሽቶና አይምሯችንንም እንደ ሐሽሽ በርዞ አደናብሮናል፡፡ ክርስቶስ ሞቱንና ትንሳኤውን እንድናስታውስ ቢያዝዝ ምእራባውያን ገባያቸውን ለማድራት በፈጠረቱ የልደት ባህል ተዘፍቀን በፉክክር ሰፊ አዳራሽ ተከራይትነንና ሰንጋ አርደን

More
1 2 3 182