ሰበር መረጃ: ዛሬም የዩኒቨርስቲ ተማሪወች በወለጋ አማራወች ላይ የተፈፀመውን ዘር የማጥፋት ጭፍጨፋ ተቃውመው ሰልፍ በተለያዩ ከተሞች ቀጥላል

የባህርዳር ዩኒቨርስቲ ተማሪወች በወለጋ አማራወች ላይ የተፈፀመውን ዘር የማጥፋት ጭፍጨፋ ተቃውመው ሰልፍ ወጥተዋል!! የባህርዳር ዩኒቨርስቲ ተማሪወች በወለጋ አማራወች ላይ የተፈፀመውን ዘር የማጥፋት ጭፍጨፋ ተቃውመው ሰልፍ ወጥተዋል!!  

More

የወርቅ ማምረቻ ፋብሪካው በጨቅላዋ አገር ደቡብ ሱዳን ታጣቂዎች ተያዘ…!

ከዓመታት በፊት በቀድሞው ደቡብ ክልል በኩል 150 ኪሎ ሜትር ወደ ኢትጵያ ድንበር ገብተው የሰፈሩት የደቡብ ሱዳን ታጣቂዎች፣ ተጨማሪ 20 ኪሎ ሜትር ገፍተው በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል የሱርማ ወርቅ ቁፋሮ ሳይትን መቆጣጠራቸው ተገለጸ፡፡

More

“ኢዜማን እና አብንን እንደ ተቃዋሚ ፓርቲ አላያቸውም፤ የብልፅግና ተለጣፊ ናቸው” – አቶ ክቡር ገና

ብልፅግና የአማራን የዘር ፍጅት ለማስቆም ፍላጎት የለውም። ከ27 አመት በፊት የጀመረውና አሁንም የቀጠለው የአማራ ጥላቻ ትርክት እስካልተቀየረ ድረስ የአማራ ፍጅት እንደሚኖር ግልፅ ነው። መንግስት ግን ይሄንን የማስቆም ፍላጎት የለውም። በሀገራችን ፖለቲካ የተቸገርነው

More

የኢዜማ መሪ ብርሃኑ ነጋ በተዘዋዋሪ በአማራ የዘር ጭፍጨፋ ሙሉ በሙሉ ተጠያቂ ነው

ኢዜማ በተዘዋዋሪ #በአማራ የዘር ጭፍጨፋ ሙሉ በሙሉ ተጠያቂ ናቸው እነዚህ ከርሳም ፀረ #አማራዎች #በኢትዮጵያ ፓለቲካ ምንም ቦታ እንዳይኖራቸውና አራት አመት ሙሉ የተለየ ስም በመስጠት ለሸፋፈኑት የዘር ጭፍጨፋ በህግ እንዲጠየቁ ማድረግ ግድ ይላል!!

More

የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ: የደብረ ማርቆስ ዩንበርሲቲ ተማሪዎች በወለጋ ለተጨፈጨፉት ንፁሀን አማሮች ተቃውሟቸውን እያሠሙ ነው

የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ድምጻቸውን እያሠሙ 5 ኪሎ ደርሰዋል። ተማሪዎቹ ወደ 4 ኪሎ ለመሄድ ሙከራ እያደረጉ ቢሆንም፣ አፋኙ መንግስት በርካታ ፖሊስ ልኮ ለማደናቀፍ እየሞከረ ነው። የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የተቃውሞ ድምጽ የአዲስ

More

ከባድ ውሳኔ አዎን! ማይክና ብዕር ሰቅዬአለሁ

ከባድ ውሳኔ ነው። በህይወት ዘመኔ እንዲህ ዓይነት የነፍስ ትንቅንቅ የሚጠይቅ ውሳኔ ላይ የደረስኩበት አጋጣሚ የለም። ወደፊትም ይኖራል የሚል እምነት የለኝም። አሁን ግን ከባዱን ውሳኔ ወስኛለሁ። ከዚያ በፊት ከራሴ ጋር ዝግ ስብሰባ በተደጋጋሚ

More

በሰሜን ሸዋ ዞን ደራ ወረዳ ወደ አዲስ አበባ እየመጡ የነበሩ 4 የሕዝብ ማመላለሻና አንድ የጭነት ተሸከርካሪዎች መታገታቸው ተሰምቷል

ተሳፋሪዎቹ ከደራ ወረዳ ጉንዶ መስቀል ከተማ ተነስተው ወደ አዲስ አበባ በመምጣት ላይ ሳሉ መታገታቸው የተገለፀ ሲሆን እገታው የተፈፀመው በሂደቡአቦቴ ወረዳ ወዘሚ በሚባል መንደር ነው። የደራ ወረዳ አስተዳዳሪ ውብሸት አበራ አራት የሕዝብ ማመላለሻ

More

አማራ የሆንክ ስማ??

ነገሩ እንዲህ ነው ጭራሽ በ1983ቱ ያለ ህዝበ ውሳኔ ከወሎ ምድር በሴራ ተሸርምጦ የተወሰደውን መሬት ስንጠይቅ ይባስ ብሎ አሁን ያለው ፌክ ህገ መንግስት ተብየ ከፈቀደው የራያ መሬት አልፈው እንዲፈነጭሉበት ተፈቀደ። ታዲያ በዚህ የቁጭት

More

#በቃ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች “መንግስት በሰላም ስልጣን እንዲለቅ” ጠየቁ!

https://www.facebook.com/100058666369421/videos/524086579456631/ በአማራ ሕዝብ ላይ እየደረሰ ያለውን ተከታታይ ጅምላ ጭፍጨፋ በመቃወም የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችና መምህራን ዛሬ አርብ ሰኔ 17 ቀን 2014 ዓ.ም.በዩኒቨርሲቲው ግቢ ውስጥ የተቃውሞ ሰልፍ አድርገዋል። ተቃውሞውን የጀመሩት የፋሲል፣ ቴዎድሮስ እና ማራኪ

More

“አብይ አህመድ በአማራ ክልል ፋኖን የማጥፋት እቅዱ 100 ፐርሰንት ግቡን ባለመምታቱ ነው ፊቱን ወደ ወለጋ አዙሮ፣ የበቀል እርምጃ የወሰደው።” – ፓስተር ደረጀ ከበደ

በአማራ ላይ እየተፈፀመ ያለው የዘር ጭፍጨፋ በሩዋንዳም አልተፈፀመም። የፋኖን ስም ለማጠልሸት ከቆሰለ መከላከያ ጥቁር መሳሪያ ነጠቀ እያለ ስሙን ሲያጠለሽ የነበረው አብይ አህመድ … እናቶችንና ህፃናትን የረሸነውን፣ በፓርላማ አሸባሪ የተባለውን ኦነግ ሸኔ “ኢመደበኛ

More

ይነበብ «ወላሂ ሁለተኛ አማራ አልሆንም» የ 6 ዓመቷ ህፃን ከወለጋ

” ራሴን በተረፈረፉ ሬሳዎች ውስጥ አገኘሁት። ካንገቴ ቀና ስል አንዲት ህጻን (በግምት 6አመት) በ6ታጣቂዎች ተከባለች። እኔ እዛው አጠገባቸው ብሆንም ከተረፈረፈው ሬሳ እንደ አንዱ ስለቆጠሩኝ አላስተዋሉኝም። ህጻኗን ባማርኛ ያናግሯታል፤ ከዛ ሁሉም ባንዴ ድምጻቸው

More

በምዕራብ ወለጋው ጥቃት ወቅት ታግተው የተወሰዱ ሰዎች እንዳሉ ተገለጸ

24 ሰኔ 2022 በምዕራብ ወለጋው ጥቃት ወቅት ቁጥራቸው ያልታወቀ ሰዎች በታጣቂዎቹ ታግተው መወሰዳቸውን የተባበሩት መንግሥታት የሰብአዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽን አመለከተ። ኮሚሽኑ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች የተገደሉበትን ጥቃት አስመልከቶ ባወጡት መግለጫ ላይ እንዳመለከተው በርካታ

More
1 2 3 276