/

“ከሽብርተኛው” ትህነግ ጋር ድርድር በምን ቅድመ ሁኔታዎች ላይ ይደረጋል? –  አክሎግ ቢራራ (ዶር)

—የመጨረሻ አላማውስ ምንድን ነው? ––       አክሎግ ቢራራ (ዶር) “ትግል በባህሪው ዳገት እና ቁልቁለት ያለው እልህ፣ ጽናት አና ብልሀት ይጠይቃል። ይህ ነባራዊ አደጋ ከሁሉም በላይ በትግራይ ህዝብ ላይ የተቃጣ ነው።  ህ.ወ.ሓ.ትን ለማጥፋት

More

በኢትዮጵያ ስለ ሕገ መንግሥት፤ ስለ ነፃ ፍርድቤት፤ ስለ ሕግ በላይነት፤ ስለ ነፃ ምርጫ ቦርድ፤ ስለ ሕዝብ የመምረጥና የመመረጥ መብት፤ ስለ ብሔር ብሔረሰቦች፤ስለ ክልል መንግሥት፤ ስለ መልካም አስተዳደርና ዲሞክራሲ ለመገንባት ለውይይት የቀረብ ልዩ መርሐ ግብር [A Road Map for Democracy]

ወሰኔ ይፍሩ [ፕሮፌሰር]. ክፍል አንድ በመጀመሪያ ይህ ደብዳቤ ወደፊት በሕዝብ እና የሕግ የበላይነት የምትተዳደር ነፃ የሆነች አገር እንዴት እንደምትመሰረት እና በምን ዓይነት ሕገ መንግሥት እንደምንትዳደር ተወያይተን፣ሃሳብና መላ ምቶች ተንሽራሽረው አገራችን የሚያስፈልጓትን ለዉጦች

More

የዘውድ ስርአት ሁሉንም ኢትዮጵያውያን ማስተባበር ይችላል! – ግዛቸው ጥሩነህ (ዶ/ር)

ግዛቸው ጥሩነህ (ዶ/ር) ጥር 13 ቀን 2014 ዓ.ም ከአንድ አመት በላይ በኢትዮጵያ ውስጥ በተካሄደው የእርስበርስ ጦርነት፤ በብዙ መቶ ሺ የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን ህይዎታቸውን ከማጣታቸውም በላይ፤ እጅግ በጣም ከፍ ያለ የንብረት፤ የትምህርት ተቋማት፤ ሆስፒታሎች፤ ክሊኒኮች፤ ፋብሪካዎችና የመንግስት መስሪያቤቶች ውድመት ተከትሏል፡፡

More

 በጦርነት እየተዳከመች የምትገኘው ኢትዮጵያ ምን አይነት የጦርነት ኢኮኖሚ መርህ ያስፈልጋታል? –  አክሎግ ቢራራ (ዶር)

ትርጉም እና መግቢያ አንድ፤ የኢኮኖሚ ጦርነትና የጦርነት ኢኮኖሚ የተለያዩ ጉዳዮች ናቸው። የጦርነት ወከባ የሚያካሂድ የአገር ውስጥና የውጭ ተቀናቃይ ኃይል ተቀናጅቶ የሚያካሂደው ተዛማጅ ጦርነት ኢላማ የሆነውን አገር፤ እቅድ በተሞላበት ደረጃ፤ የኢኮኖሚውውን፤ የገንዘቡን፤ የውጭ

More