ዳኞችን እምባ ያራጨችው ያለም ወርቅ ጀምበሩ

 

——————————–
ጎንደሮች አቀባበላችሁ እንዴት ይሆን?!
የአለምወርቅ የተባለች ኮከብ ጀንበሩን ሰንጥቃ ወጣች!
****
ጎንደርየ የአለም ወርቅ ልጅሽ መላ ኢትዮጵያን በስሜት ሰቅዛ በጥዑም ቅላፄ እየተስረቀረቀች ፍፃሜውን አሳምራዋለች! እንኳን እኔ የሙዚቃ ዳኞችም ቃላት አጥተውላታል። ትእንግርት ክስተት ናት። ፊሽካው ተነፍቶ ውድድሩ ባያልቅም አለምየ አዲሷ ኮከብ አሸንፋለች! ሕዝባችን ከድብት ድባብ ይወጣ ዘንድ ኪነጥበብ ታብብ!
====================
የእግርጌ ማስታወሻ:- ከጎንደር ከተማ ወደ የአለም ወርቅ የትውልድ ቀየ የጀግኖች ስፍራ ወደ በለሳ ለመሄድ ቅርብ ቢሆንም መንገዱ አሁንም ድረስ ገረጋንቲ ኮረኮንች ነው…ልማት ይጠላባቹሃል ተብለን አንቅር እንጅ…
ሙሉነህ ዮሐንስ

ተጨማሪ ያንብቡ:  የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ-ፍትህ ፓርቲ (ኢ-ዜማ) የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ናትናኤል ፈለቀ ከቪኦኤ ጋር

Leave a Reply

Your email address will not be published.