“ኢዜማን እና አብንን እንደ ተቃዋሚ ፓርቲ አላያቸውም፤ የብልፅግና ተለጣፊ ናቸው” – አቶ ክቡር ገና

https://youtu.be/t3ii98hdZyc
ብልፅግና የአማራን የዘር ፍጅት ለማስቆም ፍላጎት የለውም። ከ27 አመት በፊት የጀመረውና አሁንም የቀጠለው የአማራ ጥላቻ ትርክት እስካልተቀየረ ድረስ የአማራ ፍጅት እንደሚኖር ግልፅ ነው። መንግስት ግን ይሄንን የማስቆም ፍላጎት የለውም።
በሀገራችን ፖለቲካ የተቸገርነው ተቃዋሚ የሚባሉት ጭምር የብልፅግና ተለጣፊ መሆናቸው ጭምር ነው። በግሌ ኢዜማን እና አብንን እንደ ተቃዋሚ ፓርቲ አላያቸውም፤ እንደ የብልፅግና ተለጣፊ እንጂ። ለዚህም ነው ከኢዜማ የለቀኩት።
ሁላችንም እንደ ሰው ተጠናክሮ የቀጠለውን የአማራ ጥላቻ ትርክት እንዲቀየር እንስራ። ካለበለዚያ ከሩዋኔዳው የከፋ የዘር እልቂት በአማራ ላይ ይደርሳል።
(አቶ ክቡር ገና – ለአንዳፍታ ሚዲያ የተናገረው)
ተጨማሪ ያንብቡ:  በኦሮሚያ ክልል አሸባሪዎቹን ሕወሓትና ሸኔ በመቃወም ሰልፍ እየተደረገ ነው

Leave a Reply

Your email address will not be published.