ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ https://amharic-zehabesha.com/ ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች| Fri, 21 Oct 2022 21:51:02 +0000 en-US hourly 1 https://wordpress.org/?v=6.0.3 https://amharic-zehabesha.com/wp-content/uploads/2022/08/cropped-cropped-cropped-Z1-32x32.png ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ https://amharic-zehabesha.com/ 32 32 የጦርነት ጋንግስተሮች!!! ጦርነት ሲኦል ነው!!! የጦርነት ሚሊየነሮች ትርፍ!!! ሰንደቅ-ዓላማው ዶላሩን ይከተላል፣ እናም ወታደሮቹ ሰንድቅ ዓላማውን ይከተላሉ!!! https://amharic-zehabesha.com/archives/177438 Fri, 21 Oct 2022 21:46:31 +0000 https://amharic-zehabesha.com/?p=177438 Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..
The post የጦርነት ጋንግስተሮች!!! ጦርነት ሲኦል ነው!!! የጦርነት ሚሊየነሮች ትርፍ!!! ሰንደቅ-ዓላማው ዶላሩን ይከተላል፣ እናም ወታደሮቹ ሰንድቅ ዓላማውን ይከተላሉ!!! has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

ሊዮን ዘአሊዮን ዘአማኑኤል (ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY) ዋር ኢዝ ኤ ራኬት በሲሚድሌይ ዲ. በትለር ሜጀር ጀነራል የዩናይትድ ስቴትስ ማሪንስ፣ ኦዲዬ ቡክ / በዩቲዩብ መነባነበ መፅሐፉን ያዳምጡ፤ ሰምተውም  ስለ ጦርነት ጋንግስተሮች፣ ጦርነት ሲኦል መሆኑንና ስለ ጦርነት ሚሊየነሮች ትርፍ  ሰበኩ፡፡ ጦርነትን መቼም የትም አይደገም!!!  (Never and Ever Again) ይበሉ፡፡ ለዶክተር ዳኛቸው አሰፋ፣ ለፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ፣ ለአንዳርጋቸው ፅጌ፣ ወዘተ ለኢትዮጵያ ምሁራን የፍቅር፣ የሠላም እና አንድነት ተሃድሶ ዘመን ያምጣ!!! ‹‹WAR IS A RACKET by Maj. Gen. Smedley D. Butler – FULL AudioBook ������ | Greatest���AudioBooks – YouTube ……………………….(1) ‹‹የኢትዮጵያ ምድር፣ አንቺ የደም ጎዳና፣ መስክሪ አፍ አውጪና፣ የሐገሬ መሬት፣ አንቺ የደም ጎዳና፣ መስክሪ አፍ አውጪና፣ ስንት ወጣት አለቀ፣ስንቱ ደም ፈሰሰ፣ ከቤት ጥዋት ወጥቶ፣መቼ ተመለሰ፣ ወጣት ሽማግሌ፣ደም ያጎረፈብህ፣ ተናገሪ ምድር፣መስክሪ አፍ አውጥተሸ፣ ተናገሪ ምድር፣ በይ መስክሪላቸው ምሳቸው አለንጋ፣ ጥይት እራታቸው፣ ኖረው ለረገፉት ለእነዚያ ልጆችሽ፡፡›› …………………….(ምኒልክ ወስናቸው ለቀይ ሽብር ሠማዕታት የዘመረላቸው) ዋር ኢዝ ኤ ራኬት በሜጀር ጀነራል

The post የጦርነት ጋንግስተሮች!!! ጦርነት ሲኦል ነው!!! የጦርነት ሚሊየነሮች ትርፍ!!! ሰንደቅ-ዓላማው ዶላሩን ይከተላል፣ እናም ወታደሮቹ ሰንድቅ ዓላማውን ይከተላሉ!!! has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

]]>
አገር በህግ የበላይነት፤ በጠንካራ ዲሲፕሊን እና በተጠያቂነት መመራት አለባት – ትወራ ለህዝብ ዳቦ አይሆነውም!! https://amharic-zehabesha.com/archives/177427 https://amharic-zehabesha.com/archives/177427#respond Fri, 21 Oct 2022 19:07:51 +0000 https://amharic-zehabesha.com/?p=177427 Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..
The post አገር በህግ የበላይነት፤ በጠንካራ ዲሲፕሊን እና በተጠያቂነት መመራት አለባት – ትወራ ለህዝብ ዳቦ አይሆነውም!! has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

ሲና ዘ ሙሴ ይኽ አገር በቢሮክራሲ ረገድ ሥርዓት የማይከበርበት ፣ ሥርዓት አክባሪ የሚናቅበት ፣ የሚበሻቀጥበት ፣ ፋራ ፣ ያልባነነ ፣ ሠገጤ ወዘተ ። የሚሰኝበት ፣  አገር እየሆነ በመሄድ ላይ ነው  ። ያሳዝናል ። በቢሮክራሲ ረገድ ጨዋነት ፣ ጠንከራ ለፍትህ የመገዛት አቋም ፣ ለህግ የመገዛትና ህጉን አክብሮ  በሥርዓት መኖር  ፣ ሌባ ጥዩፍነት ፣ ሥርቆት ጠልነት ፣ ቀጣፊን ናቂነት ፣ አታላይና አጭበርባሪን አግላይነት እና ጠቋሚነት ፣ አሉባልተኛን እና ነገር ጎንጎኝን ኮናኝነት እና አጋላጭነት እያከተመ በመሄድ ላይ ነው   ። በአገር በመደሩ ሁሉ ቀጣፊ ነግሶል ። በየመንደሩ ፣ በየጎጡ ፣ ሌባና ቀጣፊ ብልፅግናንን ተገን አድርጎ ፤ የእርስ በእርስ ጦርነቱን ምሽግ አድርጎ ይፈነጫል ። በመከላከያ እና በሚሊሻ ሥም ” ገንዘብ ውለዱ ፣

The post አገር በህግ የበላይነት፤ በጠንካራ ዲሲፕሊን እና በተጠያቂነት መመራት አለባት – ትወራ ለህዝብ ዳቦ አይሆነውም!! has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

]]>
https://amharic-zehabesha.com/archives/177427/feed 0
ችግርን ከነ ምንጩ ማለባበስ እና ማሳነስ ከኢትዮጵያ ምድር ይደምሰስ ! https://amharic-zehabesha.com/archives/177421 https://amharic-zehabesha.com/archives/177421#comments Thu, 20 Oct 2022 13:15:47 +0000 https://amharic-zehabesha.com/?p=177421 Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..
The post ችግርን ከነ ምንጩ ማለባበስ እና ማሳነስ ከኢትዮጵያ ምድር ይደምሰስ ! has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

ከረጂም ዓመታት የኢትዮጵያ ምስቅልቅል  ዘመናት ጀምሮ ያለፈዉን እና የነበረዉን በማዉገዝ እና በመደለዝ ፍሬ ቢስ የጥላቻ ስብከት አገሪቷን እና ህዝቧን ከድጡ አዲስ ጎጂ ሠሪ በማድረግ በተመሰቃቀለ የማህበራዊ፣ ፖለቲካዊ እና ምጣኔ ሀብታዊ ወጥመድ ዉስጥ አስገብቷል፡፡ ከአራት ዓመት( ፬) ዓመት በፊት የነበረዉ ቀዳሚ ኢህአዴግ  አገሪቷን እና ህዝቧን ከቀደሙት ስርዓቶች ጋር ፍርኃት እና የበታችነት ስሜት የወለደዉ ጥላቻ መንፈስ ለሰላሳ ዓመታት ኢትዮጵያ፣ ኢትዮጵያዉያን እና የቀደሙት መንግስታት ወቃሽነት ተጠምዶ ስለነበር ኢህአዴግ በአገር እና ህዝብ ላይ ያደረሰዉ ወደር የለሽ ግፍ እና መድሎ ሊታየዉ አልቻለም ነበር ፡፡ አበዉ “ራስ ሲመለጥ ፤ ቃል ሲያመልጥ አይታወቅም ” እንዲሉ  የነበረዉ የዓመታት ድርብርብ ብሄራዊ በደል በኢህአዴግ  በጥላቻ የማናገር እንጂ በተጠያቂነት እና በኃላፊነት

The post ችግርን ከነ ምንጩ ማለባበስ እና ማሳነስ ከኢትዮጵያ ምድር ይደምሰስ ! has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

]]>
https://amharic-zehabesha.com/archives/177421/feed 2
  በአገራዊ ምክክር ጉባኤ ላይ  ውሳኔ መወሰን ያለበት ማነው?  – ኤፍሬም ማዴቦ https://amharic-zehabesha.com/archives/177419 https://amharic-zehabesha.com/archives/177419#comments Thu, 20 Oct 2022 12:59:31 +0000 https://amharic-zehabesha.com/?p=177419 Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..
The post   በአገራዊ ምክክር ጉባኤ ላይ  ውሳኔ መወሰን ያለበት ማነው?  – ኤፍሬም ማዴቦ has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

  በአገራዊ ምክክር ጉባኤ ላይ  ውሳኔ መወሰን ያለበት ማነው?   ኤፍሬም ማዴቦ ([email protected]) በአንድ አገር ውስጥ በብሔራዊ ደረጃ የሚወሰኑ አገራዊ ዉሳኔዎችን የሚወስነው ማነው የሚለው ጥያቄ መልስ በየአገሮቹ ውስጥ እንዳለው የፖለቲካ ሥርዓት አወቃቀርና እንደየአገሮቹ ፖለቲካዊና ማህበራዊ ሁኔታ ይለያያል። ዲሞክራሲያዊ በሆኑ አገሮች ውስጥ አገራዊ ውሳኔዎች የሚወሰኑት በህዝብ በተመረጡ የህዝብ ተወካዮች ነው፣እንዲህ ማለት ግን ዲሞክራሲ ባለባቸው አገሮች ውስጥ ሁሉ አገራዊ ውሳኔዎች ተመሳሳይ በሆነ መንገድ ይወሰናሉ ማለት አይደለም። ለምሳሌ፣ ጀርመንና አሜሪካ ዉስጥ አገራዊ ውሳኔዎች የሚወሰኑበት መንገድ ይለያያል። አሜሪካ ውስጥ ህግ የማውጣት ሥልጣን ያለው ምክር ቤቱ ነው፣ነገር ግን በተወሰነ ደረጃም ቢሆን ፕሬዚደንቱም ህግ የማውጣትና ምክር ቤቱ ያወጣውን ህግ ያለማጽደቅ ሥልጣን አለው። ጀርመን ውስጥ ግን ፕሬዚደንቱም ጠቅላይ

The post   በአገራዊ ምክክር ጉባኤ ላይ  ውሳኔ መወሰን ያለበት ማነው?  – ኤፍሬም ማዴቦ has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

]]>
https://amharic-zehabesha.com/archives/177419/feed 3
አእምሮ ኢትዮጵያ ገደል አፋፍ ላይ – በላይነህ አባተ https://amharic-zehabesha.com/archives/177414 https://amharic-zehabesha.com/archives/177414#respond Thu, 20 Oct 2022 12:56:49 +0000 https://amharic-zehabesha.com/?p=177414 Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..
The post አእምሮ ኢትዮጵያ ገደል አፋፍ ላይ – በላይነህ አባተ has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

አጭበርባሪው ተማሪስ ካምፕ ውስጥ ተፈትኖ አረፈው! ማጭበርበሩን ያስተማሩት አገር ገዥዎች፤ ፒ ኤች ዲ፣ ክሀነትና ሽክና ሸማቾችስ የት ተፈትነው እውቀታቸውን ሊያሳዩ ነው? በላይነህ አባተ ([email protected])  እኔ እስከማውቀው ድረስ ተፈታኙ እጅግ አጪበርባሪ ፈታኙም እጅግ በዘርና በቋንቋ ደዌ የከረፋ ሆኖ የመልስ ወረቀት እየበተነ በማስቸገሩ የአስራ ሁለተኛ ክፍል ፈተና ካምፕ ውስጥ የተሰጠው በሃማኖትና በመንፈስ ልዕልና ትታወቅ በነበረችው ከሰላሳ ዓመታት ወዲህ ተከንቱዎች እጅ በወደቀችው የዛሬዋ ኢትዮጵያ ብቻ ነው፡፡ ይኸንን የከረፋ ደዌ ተማሪን ካምፕ ውስጥ እንደ እስረኛ በማጎር ለማዳን መዋተት ተቅማጥን እንትንን በመወተፍ ለማዳን እንደ መጣር ነው፡፡ ፈተና መስረቅ ወይም ማሰረቅ፣ ዲግሪ በተሰረቀ ገንዘብ መሸመት፣ በካድሬነት ለማገልገል ዲግሪ መጫን፣ መደቆን፣ መቅሰስ፣ መመንኮስ፣ መጰጰስ፣ መፐትረክም ሆነ ሼህ

The post አእምሮ ኢትዮጵያ ገደል አፋፍ ላይ – በላይነህ አባተ has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

]]>
https://amharic-zehabesha.com/archives/177414/feed 0
በጥምሩ ሃይላችን መስዋዕትነት አሁን ነፃ ለወጡት ለጠለምትና ለራያ ህዝብ እንዲሁም ለመላው ሕዝባችን ከልሳነ ግፉዓን የተሰጠ የእንኳን ደስ አለን መልዕክት https://amharic-zehabesha.com/archives/177410 https://amharic-zehabesha.com/archives/177410#respond Thu, 20 Oct 2022 12:52:58 +0000 https://amharic-zehabesha.com/?p=177410 Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..
The post በጥምሩ ሃይላችን መስዋዕትነት አሁን ነፃ ለወጡት ለጠለምትና ለራያ ህዝብ እንዲሁም ለመላው ሕዝባችን ከልሳነ ግፉዓን የተሰጠ የእንኳን ደስ አለን መልዕክት has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

በተወለደበትና እትብቱ በተቀበረባት አገሩ መኖር የለብህም ተብሎ ለአርባ አመታት ያህል በትህነግ የትግራይ ወራሪ ሃይል በሰው ልጅ ሊፈፀም የማይገባውን አሰቃቂ በደል ሲደርስበት የኖረው የወልቃይት፣ ጠገዴ፣ ጠለምትና፣ የራያ አማራ ህብረተሰብ እንዲሁም የአፋር ወገኖቻችን የአሸባሪውን የመከራ ቀንበር ተሰብሮ ከሰሞኑ ነፃ በመውጣታችሁ የተሰማን ልባዊ ደስታ ወደር የለውም። ይህ የነፃነት ቀን እንዲመጣ ድርጅታችን ልሳነ ግፉዓን ከምስረታው ጀምሮ ሁለንተናዊ ትግል ሲያደርግ እንደነበረ እያስታወስን አሁንም ቢሆን የጋራ ጠላታችን ትህነግ/ወያኔ ሙሉ በሙሉ ተደምስሶ ህዝባችን ወደ መደበኛ ኑሮው እስኪመለስ ድረስ ከተነሳነበት ዓላማ ስንዝር ወደ ኋላ እንደማንል ለማረጋገጥ እንወዳለን። ይህ አሁን የተገኘ ድል እንዲሁ የተገኘ ሳይሆን የብዙ ቆራጥ ወገኖቻችን የሕይወት መስዋእትነት ተከፍሎበት፣ በርካቶቹ የአካል ጉዳት ዋጋ ከፍለውበት፣ የኢኮኖሚ፣ የዲፕሎማሲና የፖለቲካ

The post በጥምሩ ሃይላችን መስዋዕትነት አሁን ነፃ ለወጡት ለጠለምትና ለራያ ህዝብ እንዲሁም ለመላው ሕዝባችን ከልሳነ ግፉዓን የተሰጠ የእንኳን ደስ አለን መልዕክት has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

]]>
https://amharic-zehabesha.com/archives/177410/feed 0
የኢትዮጵያ መንግስት ሽሬ፣ አላማጣ እና ኮረም ወስጃለሁ አለ https://amharic-zehabesha.com/archives/177400 https://amharic-zehabesha.com/archives/177400#comments Tue, 18 Oct 2022 13:02:01 +0000 https://amharic-zehabesha.com/?p=177400 Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..
The post የኢትዮጵያ መንግስት ሽሬ፣ አላማጣ እና ኮረም ወስጃለሁ አለ has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

( ዘ-ሐበሻ)  የኢትዮጵያ መንግስት ትናንት ማክሰኞ በጦርነት በተመታ በትግራይ ክልል ውስጥ የሚገኙ ሶስት ከተሞችን መውሰዱን ገልጿል። “የኢትዮጵያ ብሔራዊ መከላከያ ሰራዊት ሽሬ፣ አላማጣ እና ኮረም ከተሞችን በከተሞች ሳይዋጋ በቁጥጥር ስር ማዋሉን መንግስት በመግለጫው አስታውቋል። ይህ የተገለጸው አማፂው ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ስትራተጂካዊቷ ሽሬ እና ሌሎች አካባቢዎች “በወራሪ ሃይል” ስር ወድቃለች ማለቱን ተከትሎ ነው። መንግስት ሽሬ አውሮፕላን ማረፊያን ጨምሮ አሁን በጦር ኃይሎች ቁጥጥር ስር ባሉ አካባቢዎች “የሰብአዊ እርዳታ ለመስጠት ከሰብአዊ እርዳታ ድርጅቶች ጋር በቅንጅት እንደሚሰራ” አክሎ ገልጿል። ባሳለፍነው ሰኞ፣ ለሁለት አመታት በተካሄደው ጦርነት በአብዛኛው ከተቀረው የኢትዮጵያ ክፍል ተቆርጦ የነበረው ትግራይ፣ ስድስት ሚሊዮን የሚጠጉ ህዝቦቿ የሚኖሩባትን ትግራይ ውስጥ የሚገኙትን አየር ማረፊያዎች እና

The post የኢትዮጵያ መንግስት ሽሬ፣ አላማጣ እና ኮረም ወስጃለሁ አለ has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

]]>
https://amharic-zehabesha.com/archives/177400/feed 2
ኢትዮጵያ ወደ ሕገ አረሚ ተገለበጠች – ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ https://amharic-zehabesha.com/archives/177402 https://amharic-zehabesha.com/archives/177402#respond Tue, 18 Oct 2022 08:05:52 +0000 https://amharic-zehabesha.com/?p=177402 Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..
The post ኢትዮጵያ ወደ ሕገ አረሚ ተገለበጠች – ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

እዌጥን በስመ ሥሉስ ቅዱስ ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ [email protected] ጥቅምት 3 ቀን 2915 ዓ/ም   የነ ቄስ በላይን እሬቻ እንዴት ተረዳሀው? ብላችሁ ያቀረባችሁልኝ ጥያቄ ኢትዮጵያ ያለፈችባቸውን አራቱን የስርአታት ዘመናት፦ የዳሰሳውን ስርአት ፤ የአራዊቱን ስርአት፤ የኦሪቱን ስርአትና የወንጌልን ስርአት እንድቃኝ አደረገኝ፡፡ የእሬቻን ባሕርያት ጥቅሙንና ጉዳቱን በጥልቅ ለመረዳት ከዳሰሳው ስርአት በመጀመር ኢትዮጵያ ያለፈችባቸውን ሁሉንም ሥርአቶች ኦርቶዶክሳውያን አባቶች በነገሩን ስልት መቃኘት ይረዳል፡፡ የዳሰሳው ዘመን ሰሞኑን እሬቻ ስለሚባለው ነገር ሰወች እየደጋገሙ ሲያወሩ ሰማሁ፡፡ ስርአተ አምልኮ ተብሎ የተዘጋጀለትንም ልከውልኝ አነበብኩት፡፡ በዚህ ዘመን ይህን ያህል ወደ ኋል የቀረ ቡድን በኢትዮጵያ መኖሩ በጣም አሳፍረኝ፡፡ ሰው እሬቻን የመሳሰሉትን የእውቅት የስልጣኔና የእምነት እንቅፋት የሆኑትን ከፊቱ እያስወገደ እዚህ በደረሰበት ዘመን ኢትዮጵያ

The post ኢትዮጵያ ወደ ሕገ አረሚ ተገለበጠች – ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

]]>
https://amharic-zehabesha.com/archives/177402/feed 0
በፕሮፌሰር ኃይሌ ላሬቦ ላይ ስለቀረበው ትችት- ጥያቄ ለተከበርከው ለአቶ አኒሳ አብዱላሂ ! https://amharic-zehabesha.com/archives/177396 https://amharic-zehabesha.com/archives/177396#comments Mon, 17 Oct 2022 13:45:37 +0000 https://amharic-zehabesha.com/?p=177396 Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..
The post በፕሮፌሰር ኃይሌ ላሬቦ ላይ ስለቀረበው ትችት- ጥያቄ ለተከበርከው ለአቶ አኒሳ አብዱላሂ ! has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) ጥቅምት 17፣ 2022 በተከታታይ በፕሮፌሰር ኃይሌ ላሬቦና አንዳንድ በኢህአፓ ላይ ቅሬታ ባላቸው ሰዎች ላይ የሚቀርበው እንደዚህ ያለ ትችት የሚመነጨው፣ ማንም ሰው እንደዚህ ያለን ድርጅት የመተቸት መብት የለውም ከሚለው የሚነሳ አደገኛ አስተሳሰብ ነው። በሌላ ወገን ደግሞ የቀድሞ የኢህአፓ የማዕከላዊ ኮሚቴ አባል የነበሩና አሁን ከድርጅቱ ተገልለው የሚኖሩ ራሳቸው ሳይቀሩ በኢህአፓ ላይ ቅሬታቸውን አሰምተዋል፤ በተሰራው ስህተት ላይም የሚያሳምን መጽሀፍ ጽፈዋል። ትችታቸውም በአመራሩ ላይ እንጂ በየዋሁ የኢህአፓ አባላት ላይ አልነበረም። በትክክልም መተቸት ያለበት ምንም ሳያውቅ ዝም ብሎ ሰተት ብሎ በመግባት የኢህአፓ አባል በሆነው ሳይሆን አመራሩ ነው። በማንኛውም አገር ሁልጊዜ የሚሰሩ ስህተቶች የሚመነጩት የፖለቲካን ትግል ከሚያካሂዱ ወይንም በአወቁኝ ባይነት ስልጣን ላይ ከወጡ በኋላ

The post በፕሮፌሰር ኃይሌ ላሬቦ ላይ ስለቀረበው ትችት- ጥያቄ ለተከበርከው ለአቶ አኒሳ አብዱላሂ ! has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

]]>
https://amharic-zehabesha.com/archives/177396/feed 1
ከሕወሓት በኋላ ኢትዮጵያዊነት ጥበቃ ያገኛል? | Hiber Radio Special Program Oct 16, 2022 | https://amharic-zehabesha.com/archives/177391 https://amharic-zehabesha.com/archives/177391#comments Mon, 17 Oct 2022 00:32:45 +0000 https://amharic-zehabesha.com/?p=177391 Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..
The post ከሕወሓት በኋላ ኢትዮጵያዊነት ጥበቃ ያገኛል? | Hiber Radio Special Program Oct 16, 2022 | has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

  ከሕወሓት በኋላ ኢትዮጵያዊነት ጥበቃ ያገኛል? | Hiber Radio Special Program Oct 16, 2022 |

The post ከሕወሓት በኋላ ኢትዮጵያዊነት ጥበቃ ያገኛል? | Hiber Radio Special Program Oct 16, 2022 | has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

]]>
https://amharic-zehabesha.com/archives/177391/feed 1
ለኢትዮጵያ ትንሳዔ ከኢትዮጵያዊነት ዉጭ አማራጭ አይኖርም ! https://amharic-zehabesha.com/archives/177386 https://amharic-zehabesha.com/archives/177386#respond Fri, 14 Oct 2022 14:51:24 +0000 https://amharic-zehabesha.com/?p=177386 Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..
The post ለኢትዮጵያ ትንሳዔ ከኢትዮጵያዊነት ዉጭ አማራጭ አይኖርም ! has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

በጭለማ እና ድንግዝግዝ በበዛበት የፖለቲካ እና የታሪክ  ሽሚያ ትንቅንቅ ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት ከየትኛሙም ጊዜ በላይ በታሪካዊ ጠላቶች ጥርስ ዉስጥ ገብተዋል ፡፡ የሶስት አስርተ ዓመታት የግፍ እና የሰቆቃ ዓመታት ትሩፋት የሆነዉ የጊዜዉ የጦርነት ፣ የድህነት ፣ ስደት እና ሞት ጣር በዕለት ተዕለት የዜጎች ህይወት ከንጋት አስከ ምሽት በልቶ ለማድር የሚጨነቅባት ኢትዮጵያ የምድር ሲኦል ወደ መሆን  ተቃርባለች ፡፡ ይህ ሁሉ የሚሆነዉ ደግሞ ኢትዮጵያን እና ኢትዮጵያዊነትን ከሚገኙበት የታሪክ ስብራት እና የጠዉልድ ዝቅጠት እና ዉድቀት ወደቀደመ ማንነት እና አብነት ከፍታ ማማ ለመመለስ ከሚሰሩት ኢትዮጵያዉያን እና በተቃራኒዉ ኢትዮጵያን ከከከፍታዋ ለማዉረድ እና ለማዋረድ በኢትዮጵያዊነት  ማንነት ላይ የጥፋት ነጋሪት በሚጎስሙት ታሪካዊ የዉስጥ እና የዉጭ ጠላቶች መካከል ነበር

The post ለኢትዮጵያ ትንሳዔ ከኢትዮጵያዊነት ዉጭ አማራጭ አይኖርም ! has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

]]>
https://amharic-zehabesha.com/archives/177386/feed 0
ነፍሴ ቃተተች – በላቸው ገላሁን https://amharic-zehabesha.com/archives/177388 https://amharic-zehabesha.com/archives/177388#respond Fri, 14 Oct 2022 09:53:49 +0000 https://amharic-zehabesha.com/?p=177388 Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..
The post ነፍሴ ቃተተች – በላቸው ገላሁን has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

ወንድም ወንድሙን ሲቀላ በማይቴ ጭካኔ ገኖ ሲነግስ በቀዬዬ በመንደር በቤቴ አምሳለ _ እግዚአብሄር ሰው መሆን ከንቱ ሆኖ ሥጋው ታርዶ ተቃጥሎ እንደ ትቢያ በኖ ሞቶም እንኳን ሞቱ አንሶት ተዘቅዝቆ ሲሰቀልና ሲበለት፤ ቃተተች ከርታታዋ ሩሕ ነፍሴ ቃል አጣች ምስኪን ጎልዳፋ ምላሴ እንዲህ ያለ እኩይ ጠያፍ ስራ ምንስ ተብሎ ሊነገር ለማን ሊወራ። የሰው ልጅ አንሶ ከቅንጣት ጉድፍ እየተቀላ በየጥሻው በየጉድባው ሲረግፍ ሲቆላ ሲጠበስ፤ ሲቀቀል እንደ ንፍሮ ሲታረድ ሲበለት፤ እንደ በግ እንደ ዶሮ፤ ቃተተች ከርታታዋ ሩሕ ነፍሴ ቃል አጣች ምስኪን ጎልዳፋ ምላሴ እንዲህ ያለ እኩይ ጠያፍ ስራ ምንስ ተብሎ ሊነገር ለማን ሊወራ። በግዮን በቅምጥ እንዲሁም በኑቢያ በፋርስ በኤፍራጥስ በየመን በሜሶፖታሚያ ተምሳሌት ሆና የኖረች ጥነተ

The post ነፍሴ ቃተተች – በላቸው ገላሁን has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

]]>
https://amharic-zehabesha.com/archives/177388/feed 0
የጉዞ ማስታወሻ – ጌታቸው አበራ https://amharic-zehabesha.com/archives/177383 https://amharic-zehabesha.com/archives/177383#respond Wed, 12 Oct 2022 06:11:06 +0000 https://amharic-zehabesha.com/?p=177383 Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..
The post የጉዞ ማስታወሻ – ጌታቸው አበራ has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

…. ሰሞኑን ካለሁበት አካባቢ ርቄ ወደ ደመቀው የዋሽንግቶን ዲሲ፣ ሜሪላንድ እና ቨርጂንያ አካባቢ ተጉዤ ነበር፡፡ የጉዞዬ ዋና ምክንያት ደግሞ፣ በአገራችን ብቸኛ በሆነው በያሬድ ሙዚቃ ት/ቤት ውስጥ ያለፍን የቀድሞ ተማሪዎቹ ሁሉ በእጅጉ የምናከብረው፣ የምንወደውና አያሌ የሙዚቃ ስራዎችን በዘመኑ የከወነውን ጋሼ አማኒ ኢብራሂምን ለማግኘት ነበር፡፡ ያለፈውን ታሪክ ለመጪው ትውልድ ሰንዶ ለማስቀመጥ በሚደረግ የመፍጨርጨር ዓላማ ሂደት ሳቢያ!   … ወደ ዲሲ አካባቢ እንደደረስኩ፣ ብሩህ ሰማይ ተንጣሎ ይታይ የነበረ ቢሆንም፣ ከቀናት በኋላ፣ ደመና አጥልቶበት፣ እንደ ካፊያ ዝናምም እየሞካከረው ነበር። ወቅቱ በጋው ወደ ክረምት የሚሸጋገርበት ጊዜ ቢሆንም፣ እንዳንድ ወዳጆች “አንተ ይዘኸው የመጣኸው አየር ነው፤ ሰሞኑን ብራ ነበር…” ብለው እንደመቀለድም አድርጓቸዋል፡፡ ሰማዩ ደመና ቢያጠላበትም፣ እኔ ግን

The post የጉዞ ማስታወሻ – ጌታቸው አበራ has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

]]>
https://amharic-zehabesha.com/archives/177383/feed 0
“የዛሬው የአገራችን ሁኔታ ከዲፕሎማሲ አንፃር” በሚል አርዕስት ስር በአቶ ባይሳ ዋቅ-ወያ ለቀረበው ገለጻ የተሰጠ ሀተታዊ መልስ! https://amharic-zehabesha.com/archives/177367 https://amharic-zehabesha.com/archives/177367#comments Tue, 11 Oct 2022 05:57:44 +0000 https://amharic-zehabesha.com/?p=177367 Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..
The post “የዛሬው የአገራችን ሁኔታ ከዲፕሎማሲ አንፃር” በሚል አርዕስት ስር በአቶ ባይሳ ዋቅ-ወያ ለቀረበው ገለጻ የተሰጠ ሀተታዊ መልስ! has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) ጥቅምት 10፣ 2022 በአቶ ባይሳ ዋቅ ወያ “የዛሬው የአገራችን ሁኔታ ከዲፕሎማሲ አንፃር ሲታይ” በሚል አርዕስት ስር ተጽፎ በዘሃበሻ ድረ-ገጽ ላይ የወጣውን ጽሁፍ ከሞላ ጎደል አነበበኩት። ጽሁፉን በደንብ ላነበበ ሰው ብዙ ክፍተቶች ያሉበትና፣ ከተጨባጭ ወይም ክሳይንስ ሁኔታ በመነሳት የተጻፈ አለመሆኑን በቀላሉ ለመገንዘብ ይቻላል። አንድን ጽሁፍ ሳይንሳዊ የሚያደርገው ወይም ደግሞ ከተጨባጭ ሁኔታዎች በመነሳት የተጻፈ ነው የሚያሰኘው በምድር ላይ የሚታዩ ማንኛውንም ነገሮች፣ ለምሳሌ ፖለቲካዊ፣ ሚሊታራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊ፣ የህሊናና የባህል ቀውሶችን በደንብ አገናዝቦ የተጻፈ ከሆነ ብቻ ነው። ለዚህ ደግሞ የተወሰኑ የአሰራር ስልቶች ሲኖሩ፣ በተጨማሪም ተጽፈው የሚቀርቡ በተለይም የፖለቲካ፣ የኢኮኖሚና የማህበራዊ ነክ ሀተታዎች በደንብ ለመገንዘብ የግዴታ የተወሰነ ርዕዮተ-ዓለምን ተከትሎ መጻፍ አለበት። እንደሚባለው እሴተ-አልባ(Value-Free) የአጻጻፍ ስልትና አመለካከት ስሌለ አንድ

The post “የዛሬው የአገራችን ሁኔታ ከዲፕሎማሲ አንፃር” በሚል አርዕስት ስር በአቶ ባይሳ ዋቅ-ወያ ለቀረበው ገለጻ የተሰጠ ሀተታዊ መልስ! has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

]]>
https://amharic-zehabesha.com/archives/177367/feed 2