ማሩኝ›› የምትልበት ከመምጣቱ በፊት ‹‹በቃኝ›› በል!

አሳዬ ደርቤ ይህቺን ሕጻን አስታወሳችኋት? ከመንፈቅ በፊት ከምዕራብ ወለጋ ጭፍጨፋ አምልጠው ከተፈናቀሉ አማራዎች ጋር ያገኟት ጋዜጠኞች ሲጠይቋት የሰጠችው መልስ እንደሚከተለው ነበረ፡፡ ‹‹ስምሽ ማን ነው?›› ‹‹አንሻ ሠኢድ›› ‹‹የት ነበር የምትኖሪው?›› ‹‹ዳንዴ ቀበሌ›› (ምዕራብ

More

የዐብይ ሽመልስ ጉዳይ አስፈጻሚዎቹ ዐማራውን ከመገደላቸው በፊት በመጀመሪያ እንዲህ አቆራኝተው ያስሯቸዋል

“…የዐብይ ሽመልስ ጉዳይ አስፈጻሚዎቹ ዐማራውን ከመገደላቸው በፊት በመጀመሪያ እንዲህ አቆራኝተው ያስሯቸዋል። ከዚያ …ከዚያማ ምን ይጠየቃል…? • በማግስቱ ደመቀ መኮንን ብቅ ይልና “…በአሸባሪዎቹ ላይ ጠንካራ እርምጃ እንወስዳለን። የተጎጂ ቤተሰቦችንም መልሰን እናቋቁማለን” ብሎ ይለጥፋል።

More

“የሰው ዘር የተባለ ሁሉ ይህንን ይስማልን የቀበሌው አስተዳዳሪ እኮ ከላይ በተላለፈልኝ ትዕዛዝ ጭፍጨፋውን አስፈጽሜያለሁ አለ ወላሂ” – የቶሌ ቀበሌ ነዋሪ

 የቶሌ ቀበሌ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ንጋቱ ኡመታ እና የቀበሌዋ ሚሊሻ ጽ/ቤት ሃላፊ ኪዳኔ ወርዋ በሃገር መከላከያ ሰራዊት በቁጥጥር ስር ከዋሉ በአራተኛ ቀናቸው ዛሬ በቶሌ ቀበሌ ስለተፈጸመው ጭፍጨፋ እውነታውን በህዝብ ፊት ተናዘዋል

More

ይህ ከአዲስ አበባ 80 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የምትገኘው ሙከ ጡሪ ውጫሌ ወረዳ ሰሜን ሸዋ ዞን ነው። ሸኔ አማራን ለማፅዳት በአብይ አህመድ የተመሰረተ ጦር

ይህ ከአዲስ አበባ 80 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የምትገኘው #ሙከ_ጡሪ ውጫሌ ወረዳ ሰሜን ሸዋ ዞን ነው። ሸኔ አማራን ለማፅዳት በአብይ አህመድ የተመሰረተ ጦር ነው የምንለው ያለ ምክንያት አይደለም። ፈለገ ግዮን   “የአማራ

More

ግልጽ አቤቱታ: ጉዳዩ ጠቅላይ ሚኒስተር አብይ አህመድ ሕግ በመጣስ ወንጀል ክስ ተመስርቶባቸው አለምዐቀፍ ፍርድቤት እንዲቀርቡ ስለመጠየቅ

ማንም ግለሰብ ከህግ በላይ መሆን አይችልም ጠቅላይ ሚንስቴሩ ከጦርነቱ በኋላ ገባ ያሉት ለየት ያለውን ክላሽ ፋኖ የመከላከያ አባለትን ገሎ ታጥቋል ካሉና ክላሹ ክልልም ፖሊስም የለውም ከተባለ ። ታዲያ እነኚህ የኦነግ ተዋጊዎች ከዬት

More
/

እግዜር ይጠይቃል! ትውልድ ይታዘባል! ታሪክ ይዘግባል! – በላይነህ አባተ

በዘር በቋንቋቸው በባትሪ በመብራት እየተፈለጉ፣ እንደ በግ እንደ ከበት ሰዎች ሲታረዱ፣ እግዜር ይጠይቃል ማን እንደነበሩ ስለቱን የያዙ፣ ትውልድ ያፋጥጣል እነማን አሳስረው ሕዝብ እንዳስጨረሱ፣ ታሪክ ይታዘባል ስንቶች ሆድ ለመምረግ አፍን እንደ ዘጉ፡፡ ግብር

More

 ለመዳን መታገል  ወይስ እያለቀሱ መሞት ምኞታችን ሕዝብ በአገሩ በሰላም እንዲኖር ወይስ ሞቶ ለገነት እንዲበቃ? – አገሬ አዲስ       

ሰኔ 14ቀን 2014ዓም(21-06-2022) የሰው ልጅ ሲፈጠር የመሞቱን ግዳጅ ተረክቦ መሆኑ እንግዳና አጠያያቂ አይደለም።ለዘለዓለም የሚኖር ሕይወት ይዞ የሚፈጠር እንስሳም ሆነ እጽዋት የሆነ ፍጡር የለም።በዕድሜ ብዛት አርጅቶ፣ሰውነቱ ደክሞና ዝሎ መሞቱ የተፈጥሮ ሕግ ነው።ከተፈጥሮው ውጭ

More

አቢይና ሽመልስ ኦሮሞን በቁም እየገደሉት ናቸው!! – ይነጋል በላቸው

የወጣትነት ዕድሜውን በማገባደድ ላይ የሚገኝ አንድ ተንከራታች ዜጋ ኑሮ ቢጠምበት፣ መልካም ዕድል ፊቷን ብታዞርበት ጊዜ ወደ አንድ ጠንቋይ ቤት ይሄዳል፡፡ እንደሄደም ወረፋውን ጠብቆ ተራው ሲደርስ እጠንቋዩ ፊት ይቆማል፡፡ ከዚያም ጠንቋዩ፤ “እህ፣ ምን

More

ወለጋ ላይ በተደጋጋሚ የሚፈፀመው ግድያና ጭፍጨፋ ስርዓታዊና የታቀደ እንጂ ክስተት አይደለም – ዮሐንስ ቧያለው

ኢትዮጵያዊነት እንዲደበዝዝና ለጥቃት እንዲጋለጥ አማራ ላይ ያነጣጠረ ወከባ፣ መፈናቀል፣ ግድያና ፖሊሲ ተቀርፆ ህገ መንግስታዊ ስርዓት ቆሞ ራስን አለመከላከል ህግ ተሰርቶ የጉስቁልና ምሳሌ የሆነ ማንነት እንዲሆን እየተሰራበት ያለ ህዝብ መሆኑን ደግመን ደጋግመን ሞግተናል፤

More

ሰኔ 11 ቀን 2014 ዓ.ም. በምዕራብ ወለጋ ዞን ግምቢ ወረዳ ቶሌ ቀበሌ በሲቪል ሰዎች ላይ ስለደረሰው ጥቃት

በሲቪል ሰዎች ላይ ተጨማሪ ጥቃት እንዳይፈጸም አስፈላጊ የሆኑ የመከላከል እርምጃዎችን እንዲወስድ፣ በማንኛውም ሁኔታ ሲቪል ሰዎች የጥቃት ዒላማ እንዳይደረጉ ተገቢ የሆነ ጥንቃቄና ጥበቃ እንዲያደርግ፣ እንዲሁም ለችግሩ ዘላቂ መፍትሄ እንዲያፈላልግ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን

More

ግልጽ ደብዳቤ ለክቡር ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶር አቢይ አህመድ –  ተፈራ መኮንን (ዶር)

ግልጽ ደብዳቤ                                                                                       06-02-2022 ይህችን ማስታወሻ ዛሬ ለዕርሶዎ ለመጻፍ ያነሳሳኝ ዋናው ምክንያት ሰሞኑን በህግ ማስከበር ስም ሺዎችን በግፍ ማሰር ፤ መሰወር ፤ እንዲሁም የህግ ታሳሪዎችን በአደባባይ ማሰደብደብ የአገዛዞ አይነተኛ መገለጫ እየሆነ በመምጣቱ

More

ለማመን የሚከብዱ – ዓባይነህ ካሤ

ጠሚሩ ሪፎርሙ ለማመን የሚከብዱ ውጤቶች እያመጣ ነው። ለእናንተ አይደለም ለእኔ ለራሴ ሲሉ ፓርላማ ላይ ተናግረዋል። ከዚሀ በፊት የደነገጡት ሰውዬ ዛሬ ደግሞ ለማመን ከበዳቸው። መፍትሔ አለው ቅዠት ላይ ስለኾኑ ጠበል መረጨት። ለማመን የሚከብዱ

More

ዜጎች ከፍትህ ምንጭ ጠጥተው ይረኩ ዘንድ – ገለታው ዘለቀ

ሃገራችን ኢትዮጵያ በከፋ ስርአታዊ ሽብር ላይ እስከ አሁን ድረስ እንዳለች አለች። ፍርድ ቤት በዋስ የለቀቀውን ፓሊስ ለፍርድ ቤት አልታዘዝም ብሎ ትእዛዙን ሲንቅና በተቋማት መካከል ግጭት ሲፈጠር፣ በክልሎች መካከል ግጭትና አለመተማመን ዳብሮ ሁሉም

More
1 2 3 6