እንደ ዋላ ውሀ እደጠማት እንደራባት ጥም እንደያዛት የሚያሳብቀው ገላዋ ጎስቋላ ነው ስጋዋ ይህቺ እማማ….. አዲስ አቁማዳ ተሸክማ አየኋት ማህሌት ቆማ አዳዲስ ዜማ ስታዜም ስትደረድር ስትገጥም አንተ ምንጭ ሆይ ፍለቅልኝ የወይን አረግ ጥመቅልኝ
Moreጎህ ሳይቀድ ማለዳ የአማሮች መርዶ ጎህ ሳይቀድ ማለዳ የትግራዋይ መርዶ ደግሞ ማልዶ ማልዶ የኦሮሞ መርዶ ደግሞ ማልዶ ማልዶ የኮንሶዎች መርዶ ደግሞ ማልዶ ማልዶ ያገሬ ልጅ መርዶ አዘን ደረበባት ኢትዮጵያ አይኗ ጠፋ ልቧ
Moreእንዲህ ሹክ ይለኛል የምኞት ፋብሪካ አቢይ አህመድ አሊ ሳይሞት ሳይነካ ቪቫ ሲሪ ላንካ! የካድሬን ኩይሳ የተቦረቦረን ያለቀን ተበልቶ ሕዝቡ እንደ ንብ ተምሞ ይደርምሰው ገብቶ ከውቅያኖስ ማዶ ላሰማችው ፊሽካ ቪቫ ሲሪ ላንካ አቢይ
Moreእስከመቼ ድረስ? ታዳሚውን በእንባ ያራጨ ድንቅ መልዕክት – ጦቢያ
Moreአሻጋሪ ድልድይ ስትል የነበረው፣ መቀመቅ አስምጦ እየጨረሰህ ነው፡፡ ኩላሊትና ልብ ሳንባዬ ነው ያልከው፣ ምች ነቀርሳ ሆኖ ተምድር ሊያጠፋህ ነው፡፡ መብት ነፃነትህን ተእጅህ አዘርፈህ፣ ተእግር ብትደፋ እንዲመልስልህ፣ እንኳንስ ጭራቁ እግዜርም አይሰማህ፡፡ እርዳኝ እረዳለሁ
Moreጊምቢ ኤሎሄ ጊምቢ ቶሌ ትእዛዝ ወርዶ ከእገሌ ከሥልጣኑ ሉያ ሃሌ ለማይካድራ ጅኒ ቆሌ መስዋእት ሊቀርብ በንጹሕ ደም መቅጃ አኮሌ ዱበርቶኒ ፊ ኢጆሌ** ተጨፍጭፈው በወለጋ ጊምቢ ፎሌ ካንዲት ጎጆ አሥር ሞቶ ለኦነግ ዛር
Moreጠኔውም ቢገልህ ስጋም አንቆህ ብትሞት መዝግቦት ተጓዘ ታሪክ ያንተን ሐሞት ስትሳለቅ ነበር ትናንት በእስክንድር በአቋራጭ ቀዳድሞህ ቆሞልሃል ብድር። ስማኝ የሸገር ልጅ ኳስ ዳንኪራ ብርቁ ጊምቢ ቶሌ አይደለም እልቂቱ ፍጅቱ ያንተኑ ነገ ነው ያሳዩህ በሩቁ ንብረትህን ዘርፈው ቤትህን ሲያነዱ እትና እናትህን ልጅና ሚስትህን እንዴት እንደሚያርዱ ምን እንደሚመስል ያንተኑ ነገ ነው ያሳዩህ በሽንቁር ወለጋ ሩቅ መስሎህ የዋሁ ሸገሬ እንዳትደነቁር ከነግብራበሩ ነገ ብልጽግና ባንተ ደም ይዋኛል ግንፍሌ፣
Moreበዘር በቋንቋቸው በባትሪ በመብራት እየተፈለጉ፣ እንደ በግ እንደ ከበት ሰዎች ሲታረዱ፣ እግዜር ይጠይቃል ማን እንደነበሩ ስለቱን የያዙ፣ ትውልድ ያፋጥጣል እነማን አሳስረው ሕዝብ እንዳስጨረሱ፣ ታሪክ ይታዘባል ስንቶች ሆድ ለመምረግ አፍን እንደ ዘጉ፡፡ ግብር
Moreየይህ አድግ መቅሰፍት ወርዶ ባገሪቱ፣ ለፍቶ አዳሪ ዜጎች በጭራቅ ሲፈጁ፣ ጉልቻ እንደራሴ ሚኒስቴር የሆኑ፣ የሟቾችን ግብር ደመወዝ እያሉ፣ ተአራጅ ተአሳራጅ እጅ እየተቀበሉ፣ በሰፊው ከርሳቸው ሲዝቁ ያድራሉ፣ ሕዝብና ትውልድን ታሪክን ሳይፈሩ! በታቦት በመስጊድ
Moreአግኝተህ ያልኮራህ ጥቅም ያልቀየረህ፣ ለአገርህ ለህዝብህ ንፁህ ፍቅር ያለህ፣ አንተነህ ጀግናችን ፅኑ አላማ ያለህ። ከፓርላማው መሀል ጎልተህ የምትወጣ፣ ጥያቄህ እውነታ አንጀት የሚያጠጣ፣ ብዙ አመት ኑርልን እኛ አንተን አንጣ። አንተ የጎጃም ነህ አንተ
Moreእውነት በሌለበት በዚህ ውሸት አለም፣ እኔ አልወለድም ይቅርብኝ ግዴለም፣ ሠው በሰውነቱ እኩል ካልተዳኘ፣ ወፍራም በውፍረቱ ዳኝነት ካገኘ፣ ድህነት እርሀብን ችግርና ስቃይን ፣ ለማየት አልሻም ቅጡ ያጣ ፍርድን፣ አልወለድም፣ እቢ አልወለድም እኔ በዚህ
Moreእንደ እሳት እራቷ – እንደ ቢራቢሮ፣ ብር… ትር… እያለ – ክንፎቹን ሰትሮ፣ ሙቀቱን ሳይለካ – ትርፍና ኪሳራ፣ ብርሃኑ መስሎት – መንገድ እሚመራ፣ እሚቋቋም መስሎት – በሰላ አንደበቱ፣ የመቅለጡን ጉዞ – ቀጠለ ወደ
Moreየተካደ ትውልድ አይዞህ ባይ የሌለው ታዳጊ የሌለው ወይ ጠባቂ መላክ፥ ወይ አበጀ በለው ደርሶ ከቀንበሩ ፥የማይገላግለው፤ የተካደ ትውልድ አብዝቶ የጾመ፥ ተግቶ የጸለየ ጥቂት መና ሳይሆን፥ ጥይት ሲዘንብ ያየ እድሜ ይፍታህ ተብሎ፥ የተወለደ
Moreግጥም አጉሊ መነፀር ነው ፡፡ የማታየውን ያሳይኻል ፡፡ ሥማኝ ወዳጄ ስማኝ ወዳጄ ምነው ? ዛሬ በ21 ኛው ክ/ዘመን የጥንቱን ሰው በመኮነን የዛሬውን ትውልድ መክሰሱ. ምን ይረባል መዋቀሱ ? ሥማኝ ወዳጄ ምነው ?
More