የባህርዳር ዩኒቨርስቲ ተማሪወች በወለጋ አማራወች ላይ የተፈፀመውን ዘር የማጥፋት ጭፍጨፋ ተቃውመው ሰልፍ ወጥተዋል!! የባህርዳር ዩኒቨርስቲ ተማሪወች በወለጋ አማራወች ላይ የተፈፀመውን ዘር የማጥፋት ጭፍጨፋ ተቃውመው ሰልፍ ወጥተዋል!!
Moreከዓመታት በፊት በቀድሞው ደቡብ ክልል በኩል 150 ኪሎ ሜትር ወደ ኢትጵያ ድንበር ገብተው የሰፈሩት የደቡብ ሱዳን ታጣቂዎች፣ ተጨማሪ 20 ኪሎ ሜትር ገፍተው በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል የሱርማ ወርቅ ቁፋሮ ሳይትን መቆጣጠራቸው ተገለጸ፡፡
Moreብልፅግና የአማራን የዘር ፍጅት ለማስቆም ፍላጎት የለውም። ከ27 አመት በፊት የጀመረውና አሁንም የቀጠለው የአማራ ጥላቻ ትርክት እስካልተቀየረ ድረስ የአማራ ፍጅት እንደሚኖር ግልፅ ነው። መንግስት ግን ይሄንን የማስቆም ፍላጎት የለውም። በሀገራችን ፖለቲካ የተቸገርነው
Moreየኢ/ር ታደሰ አሳዛኝ የሕይወት ውጣ ውረድ ከአሜሪካ የተንደላቀቀ ሕይወት ወደ ጎዳና ተዳዳሪነት | ከብራዚላዊቷ ባለቤቴ የወለድኳቸውን አምስቱን ልጆቼን አገናኙኝ”
Moreኢዜማ በተዘዋዋሪ #በአማራ የዘር ጭፍጨፋ ሙሉ በሙሉ ተጠያቂ ናቸው እነዚህ ከርሳም ፀረ #አማራዎች #በኢትዮጵያ ፓለቲካ ምንም ቦታ እንዳይኖራቸውና አራት አመት ሙሉ የተለየ ስም በመስጠት ለሸፋፈኑት የዘር ጭፍጨፋ በህግ እንዲጠየቁ ማድረግ ግድ ይላል!!
Moreየአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ድምጻቸውን እያሠሙ 5 ኪሎ ደርሰዋል። ተማሪዎቹ ወደ 4 ኪሎ ለመሄድ ሙከራ እያደረጉ ቢሆንም፣ አፋኙ መንግስት በርካታ ፖሊስ ልኮ ለማደናቀፍ እየሞከረ ነው። የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የተቃውሞ ድምጽ የአዲስ
Moreከባድ ውሳኔ ነው። በህይወት ዘመኔ እንዲህ ዓይነት የነፍስ ትንቅንቅ የሚጠይቅ ውሳኔ ላይ የደረስኩበት አጋጣሚ የለም። ወደፊትም ይኖራል የሚል እምነት የለኝም። አሁን ግን ከባዱን ውሳኔ ወስኛለሁ። ከዚያ በፊት ከራሴ ጋር ዝግ ስብሰባ በተደጋጋሚ
Moreተሳፋሪዎቹ ከደራ ወረዳ ጉንዶ መስቀል ከተማ ተነስተው ወደ አዲስ አበባ በመምጣት ላይ ሳሉ መታገታቸው የተገለፀ ሲሆን እገታው የተፈፀመው በሂደቡአቦቴ ወረዳ ወዘሚ በሚባል መንደር ነው። የደራ ወረዳ አስተዳዳሪ ውብሸት አበራ አራት የሕዝብ ማመላለሻ
Moreነገሩ እንዲህ ነው ጭራሽ በ1983ቱ ያለ ህዝበ ውሳኔ ከወሎ ምድር በሴራ ተሸርምጦ የተወሰደውን መሬት ስንጠይቅ ይባስ ብሎ አሁን ያለው ፌክ ህገ መንግስት ተብየ ከፈቀደው የራያ መሬት አልፈው እንዲፈነጭሉበት ተፈቀደ። ታዲያ በዚህ የቁጭት
Morehttps://www.facebook.com/100058666369421/videos/524086579456631/ በአማራ ሕዝብ ላይ እየደረሰ ያለውን ተከታታይ ጅምላ ጭፍጨፋ በመቃወም የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችና መምህራን ዛሬ አርብ ሰኔ 17 ቀን 2014 ዓ.ም.በዩኒቨርሲቲው ግቢ ውስጥ የተቃውሞ ሰልፍ አድርገዋል። ተቃውሞውን የጀመሩት የፋሲል፣ ቴዎድሮስ እና ማራኪ
Moreበአማራ ላይ እየተፈፀመ ያለው የዘር ጭፍጨፋ በሩዋንዳም አልተፈፀመም። የፋኖን ስም ለማጠልሸት ከቆሰለ መከላከያ ጥቁር መሳሪያ ነጠቀ እያለ ስሙን ሲያጠለሽ የነበረው አብይ አህመድ … እናቶችንና ህፃናትን የረሸነውን፣ በፓርላማ አሸባሪ የተባለውን ኦነግ ሸኔ “ኢመደበኛ
More” ራሴን በተረፈረፉ ሬሳዎች ውስጥ አገኘሁት። ካንገቴ ቀና ስል አንዲት ህጻን (በግምት 6አመት) በ6ታጣቂዎች ተከባለች። እኔ እዛው አጠገባቸው ብሆንም ከተረፈረፈው ሬሳ እንደ አንዱ ስለቆጠሩኝ አላስተዋሉኝም። ህጻኗን ባማርኛ ያናግሯታል፤ ከዛ ሁሉም ባንዴ ድምጻቸው
More24 ሰኔ 2022 በምዕራብ ወለጋው ጥቃት ወቅት ቁጥራቸው ያልታወቀ ሰዎች በታጣቂዎቹ ታግተው መወሰዳቸውን የተባበሩት መንግሥታት የሰብአዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽን አመለከተ። ኮሚሽኑ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች የተገደሉበትን ጥቃት አስመልከቶ ባወጡት መግለጫ ላይ እንዳመለከተው በርካታ
Moreአመመኝ እንባ ያራጨ ግጥም ፍትህ ትኩረት ለወሎ ያአላህ ፈረጃውን ቅርብ ያርግልን
More