በሀገራችን ኢትዮጵያ በኦሮምያ ክልል በጊምቢና በአካባቢው በንጹሐን ዜጐች ላይ የተፈጸመው አሰቃቂ ግድያ አስመልክቶ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የተሰጠ መግለጫ !

ሰኔ 11 ቀን 2014 ዓ.ም. በሀገራችን ኢትዮጵያ በኦሮምያ ክልል በጊምቢና በአካባቢዋ ይኖሩ የነበሩ ንጹሐን ዜጎች ወገኖቻችን አገራችንና ምድራችን ብለው በሰላም ይኖሩ በነበሩበት ቤታቸው በድንገት በደረሰባቸው አሰቃቂ ግድያና የነፍስ መጥፋት በመፈጸሙ ቤተ ክርስቲያናችን

More

ከአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ጠቅላላ ጉባዔ ተወካይ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ፤

የአብን ጠቅላላ ጉባዔ ተወካይ ኮሚቴ በአማራ ላይ እየተፈፀመ ያለውን የዘር ፍጅት (#AmharaGenocide) እያወገዘ መንግስት በተደጋጋሚ ጉዳዩን በቸልታ በመተውም ሆነ የጠያቂዎችን ድምፅ በማፈን ለችግሩ መቀጠልና መባባስ ከሚያደርገው አስተዋፅኦ እንዲታቀብና ህጋዊ ግዴታውን በመወጣት በአስቸኳይ

More

የኢትዮጵያ ከቶሊካዊት ቤተክርስቲያን በጋምቤላ እና በምእራብ ወለጋ ለተከሰተው የንጹሐን ወገኖች ግድያ አስመልክቶ ያስተላለፈችው መልዕክት

የኢትዮጵያ ከቶሊካዊት ቤተክርስቲያን በጋምቤላ እና በምእራብ ወለጋ ለተከሰተው የንጹሐን ወገኖች ግድያ አስመልክቶ ያስተላለፈችው መልዕክት PDF  ከኢትዮጵያ ከቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ጋዜጣዊ መግለጫዎች የኢትዮጵያ ከቶሊካዊት ቤተክርስቲያን

More

ቅዱስ ፓትርያርኩ የወለጋና ጋምቤላውን ጭፍጨፋ አወገዙ

ግፉን ባወገዙበት መግለጫ የሚከተሉትን ነጥቦች አንሥተዋል። ስሜትን በሚወርር፣ ልብን በሚያሳዝን፣ ጉልበትን በሚሰብር ኀዘን ውስጥ ላሉት ወገኖቻችን፤ ትናንት ባለ ብዙ ቤተሰብ ዛሬ ሌጣ ለኾኑት፣ የክብር ሞትና መቃብር ለተነፈጉት፣ ሰው ሆነው በሰው ለተገፉት፣ ኢትዮጵያዊ

More

ከዓለም አቀፍ የዐማራ ጉባኤ የተሰጠ ወቅታዊ የአቋም መግለጫ

ሰኔ ፲፪ ቀን ፳፻፲፬ ዓ.ም. June 19, 2022 PDF መግለጫከዓለም አቀፍ የዐማራ ጉባኤ የተሰጠ ወቅታዊ የአቋም መግለጫ ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያዊያንን ጠብቆ ያኖረው የዐማራ ሕዝብ በተለይ ከትህነግ መምጣት ጀመሮ ሲጨፈጨፍ ሲሳደድ የዘር ማጥፋትና ማፅዳት

More

ቃል በተግባር ይገለጽ – ከተቆርቋሪ ኢትዮጵያውያን

ስኔ 7 ቀን 2014 ዓ.ም. በአንድ አገር የፖለቲካ ሂደት ዉስጥ ላለዉ የዴሞክራሲ እድገትም ሆነ ዉድቀት ምሁራን፣ የሕዝብ አንቂዎች እና የአደባባይ ስዎች በመባል የሚታወቁ ታዋቂ ግለስቦች የየራሳቸዉ ድርሻ አላቸዉ። እነዚህ ግለስቦች በሚያፈልቋቸዉ አዳዲስ ሀሳቦች እና

More

በአማራ ሕዝብ ላይ እየተፈፀመ ላለው የዘር ማጥፋት ወንጀል (Genocide) መንግስት ሙሉ ኃላፊነቱን ሊወስድ ይገባል!!! (መኢአድ)

ከመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) የተሠጠ መግለጫ የአማራ ህዝብ የእልቂት ሰነድ በ1967 ደደቢት ላይ ተጠንስሶ ለ27 ዓመታት ዘር የማጥፋት ተግባሩ ሲተረክ፣ ሲተገበር ቆይቶ ህወሓት ከአራት ኪሎ ቤተ-መንግስት በተባረረ ማግስት ድርጊቱ ሥልጣን በተረከበው

More

በዐማራ ሕዝብ ላይ ለሚደረገዉ አፈናዉና ወረራው ምላሽ – ዐማራ ሕዝብ ድርጅት (ዐሕድ)

ዐሕድ AMHARA PEOPLE’S ORGANIZATION (APO) የኦነግ/ኦሕዴድ ሠራዊትና የጸረ ዐማራዉ የወያኔ ትግሬ  ምልምል ና የአቢይ አሕመድ ቅምጥ ምስለኔ የብአዴን ታጣቂ ካድሬዎች በአባ ዱላ አቢይ አሕመድ  ቅጥታ አዝማችና  አዛዥነት መላዉ ዐማራ ተወሯል።  በጎጃም ክፍለ

More

የኢትዮጵያውያን እናቶች እና ሴቶች የዕርቀ-ሰላም ጥሪ!!

የዓለም ዕርቅና ሰላም ሀገር በቀል ግብረ ሠናይ ድርጅት ምቹ ቤት ከተባለ የሚዲያ ዝግጅት ክፍል ጋር በሀገራችን ወቅታዊ የሰላም ጉዳይ ላይ ለግማሽ ቀን የዘለቀ ስብሰባ አድርገን ነበር፡፡ ይህን የዕርቀ-ሰላም ስብሰባ የተጠራው በኢትዮጵያውያን እናቶችና

More

 በአማራ ሕዝብ ላይ የሚካሄደውን ግፍና በደል በሚመለከት ከቪዥን ኢትዮጵያ የተሰጠ መግለጫ

ግንቦት 13፣ 2014 May 21, 2022 ቪዥን ኢትዮጵያ (ራዕይ ለኢትዮጵያ)፣ ሰሞኑን በኢትዮጵያ ውስጥ፣ በተለይም በአማራው ሕዝብ ላይ፣ በጠቅላይ ሚንስትር አብይ አሕመድ መንግሥት እውቅና፣ እየተከሰቱ ያሉትን አስከፊ የግፍና የበደል እርምጃዎችን አጥብቆ ያወግዛል። ምንም እንኳን አሁን እየተከሰቱ የሚታዩትን ዘር-ተኮር የወንጀል ድርጊቶች የራዕይ ለኢትዮጵያ ድርጅት በተደጋጋሚ ባወጣቸው ፅሁፎች ሲያስጠነቅቅ የቆየ ቢሆንም፣ በአሁኑ ሰዐት በሰላማዊ ዜጎች ላይ፣ ከመቸውም ጊዜ በከፋና

More

ከመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) የተሠጠ መግለጫ

ሕግ በማስከበር ሰበብ ህዝብን ማሸበር በአስቸኳይ ሊቆም ይገባል!!! ሀገራችን ኢትዮጵያ ከአምባገነኖች አገዛዝ ተላቅቃ ወደ ዴሞክራሲያዊ የአስተዳደር ሥርዓት ለመሸጋገር በርካታ ሙከራዎችን አድርጋለች፡፡ የአያሌ ኢትዮጵያውያንን የማይተካ የሕይወት መስዋዕትነት የጠየቁት እነዚህ ሙከራዎች ህዝብ የሚፈልገውን ለውጥ

More

የአማራ ህዝብ የተጋረጠበትን የህልውና አደጋ በክንዱ ቀልብሶ ህልውናውን ያረጋግጣል – ፋኖ

የአማራን ፋኖ በመለያየት እና ለስርዓቱ ይመቹኛል ያሉትን በመሸለም የፋኖን አንድነት ለመበታተን የሚደረገውን ሴ*ራ ፍጹም አጥብቀን እንቃወማለን!!! ሸዋ ፋኖ ግንቦት 3/2014 ዓ.ም እንደሚታወቀው የአማራ ህዝብ ካልተበታተነ እና አቅመ ቢስ ካልሆነ የአማራን ህዝብ ካላ*ጠፋሁ

More
1 2 3 5