Comments on: ጥበብ በቴዲ አፍሮ ቤት አደርባይ አይደለችም (ጋዜጠኛ መሳይ መኮንን) https://amharic-zehabesha.com/archives/173664 ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች| Wed, 29 Jun 2022 02:53:21 +0000 hourly 1 https://wordpress.org/?v=6.0.3 By: i_Mognu https://amharic-zehabesha.com/archives/173664#comment-201664 Wed, 29 Jun 2022 00:56:41 +0000 https://amharic-zehabesha.com/?p=173664#comment-201664 እንደምናችሁ!

1). “ይኼ ዘፈን – በሚቀጥለው የኦነግ ሸኔ – የአማራ ጭፍጨፋ – ይለቀቅ!” – ተብሎ – ተዘጋጅቶ የተቀመጠ ካልሆነ – እንዴት ወድያው ተጽፎ – ወድያው ተለቀቀ? ሌላው ደግሞ – ኦሮሞ እና ሌሎች ዘሮች – በወያኔ፣ በኦነግ-ሸኔ፣ ወዘተ ሲጨፈጨፉ፣ ሲሰደዱ እና ሲንገላቱ ለምን ዝም አለ?

‘ቴዲ’ – ሁለት ወፍ በአንድ ዲንጋይ – በመምታት – የተካነ ነው! የኢትዮጵያውያን ምሬት – ሲገነፍል እየጠበቀ – የተቆርቋሪ ካባ ለብሶ – እንዲህ አይነት ነጠላ ዜማ በመልቀቅ – ሐብት እና ዝና ይዘግንበታል:- አበባ አየሽ ወይ [‘አበባ አየሆሽ’]፣ ኢትዮጵያ፣ ምኒልክ፣ ቴዎድሮስ፣ አባይ፣ ወዘተ

2). ለመሆኑ – አብይን አይደለም ወይ – ኦነግ [ኦነግ-ሸኔ] – በመጀመርያ – በመስቀል አደባብይ – በጠራራ ፀሐይ – ሊገድል ብሎ የከሸፈበት? አብይ አይደለም ወይ – ወያኔ እርቃኗን ያስቀራትን ኢትዮጵያ – ከUAEው Prince MBZ $1 billion USD ለምኖ – ኢትዮጵያን ከአዘቅት ያወጣት?

በዝያ ላይ ደግሞ – አብይ – በኖቤል ሽልማቱ – ሚሊዮነር ነው! ታድያ – “ከእናንተ ጋር ምን አጨቃጨቀኝ?” – ብሎ – ስልጣኑን ቢለቅ – ምን ይቀርበታል? ሥልጣን ቢፈልግ እማ ኖሮ – ለምዕራባውያን እና ለግብፅ አጎብድዶ – ኢትዮጵያን አስረክቧቸው – ተንደላቅቆ ይኖር ነበር!

ስለዚህ – አብይ የኢትዮጵያ ባለዉለታ – እንጂ – አንዴት – የኢትዮጵያ ጠላት – ይሆናል?

3). መሳይ – ለኢሳት አልነበረም ወይ የሚሰራው? ኢሳት የግንቦት-7 አልነበረም ወይ? የግንቦት-7 ደጋፊዎች – ግብፅ እና ኤርትራ አልነበሩም ወይ? ግብፅ እና ኤርትራ አይደሉም ወይ – የፀረ አማራ ፕሮፖጋንዳ – ቀንደኛ አርኪቴክቶች? እና – መቼ ነው – ለማንም እንደ መንጋ መነዳት የምናቆመው?

i_Mognu / don_Q

]]>
By: Martha https://amharic-zehabesha.com/archives/173664#comment-201650 Tue, 28 Jun 2022 02:33:27 +0000 https://amharic-zehabesha.com/?p=173664#comment-201650 Tesenabetkugn alalkim nebber, Ato Mesay Asmesay. Hizun qebreh kasgenezk behuala kemotebet yinesa yihon bileh new yetemeleskew?

]]>