የቀጥታ ስርጭት:- የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ዓመታዊ የሰብዓዊ መብቶች ሪፖርት (የመጨረሻ ክፍል)

የቀጥታ ስርጭት:- የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ዓመታዊ የሰብዓዊ መብቶች ሪፖርት (የመጨረሻ ክፍል)

1 Comment

  1. ሸፍጠኛ፣ ሴረኛ፣ ፈሪና ጨካኝ ገዥ ቡድኖች እየተፈራረቁ የሚያወርዱት አገራዊ የመከራና ውርደት ሥርዓት ይበልጥ አስከፊ እየሆነ የመጣው ለህሊናቸው ያላደሩና በቀጥታ ባይገሉና ባያስገድሉም ለገዳይ፣ አስገዳይና ለአገዳዳይ የፖለቲካ ቁማር ሽፋን የሚሰጡ እንደ ዶ/ር ዳንኤል በቀለ አይነት የሰብአዊ ኮሚሽን ኮሚሽነር ተብየዎች፣ እንደ ብርቱካን ሜዴቅሳ አይነት የምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ተብየዎች ፣ እንደ ዶ/ር ሃይሉ አርአያ አይነት አይነት በስተርጅና ራሳቸውን ዝቅ ያደረጉ የአገራዊ ምክክር ሰብሳቢ ተብየዎች ፣ የሰላም ኮሚሽን እና የማንነትና የወሰን ጉዳዮች ኮሚሽን ኮሚሽነሮች ተብየዎች የመሆናቸውን መሪ ርሃቅ ከቶ ማስተባበል አይቻልም።ይህን ከምር ልብ ለሚል ነፃነትና ፍትህ ፈላጊ የአገሬ ሰው የግፍና የመከራው የፖለቲካ ቁማር ፍፃሜው እየራቀ በመሄድ ላይ ያለው በእንደ ዚህ አይነቶቹ አደገኛ የአድርባይነት ክፉ ደዌ በተለከፉ እጅግ ብዙ ወገኖች ድጋፍ ሰጭነት የመሆኑን መሪር እውነታ ለመረዳት ፈፅሞ አይቸገርም። እናም ይህንን አይነት አስከፊ የአድርባይነት ቫይረስ ተሸካሚዎችንና ከትውልድ ወደ ትውልድ አስተላላፊዎችን ከገባችሁበት እጅግ ወራዳና አዋራጅ ዝቅጠት ውጡና ለእውነተኛ ነፃነትና ፍትህ ከህዝብ ጋር ቁሙ ፤ ያንን ማድረግ ካልቻላችሁ ደግሚ ከህዝብ የነፃነት ትግል መንገድ ላይ ገለል በሉ ስንላቸው ብቻ ነው የመከራውና የውርደቱ አገዛዝ እድሚ የሚያጥረው !!!

Leave a Reply

Your email address will not be published.