የመወደድ ርሃብ የመወደድ ጥማት

የመወደድ ርሃብ
የመወደድ ጥማት
የመወደድ ርሃብ
የመወደድ ጥማት
ከአፋፉ ላይ ገፍቶ
ያቺን አገር ናጣት
ሁሉ ስለራሱ
ሁሌ እየመሰለው
መስታወት ፊት ቆሞ
ሌላ ‘ማይታየው
ወይ በስደት ቢሆን
ወይም በጦርነት
አልያም በችግር
በአፈና ባርነት
በነዚህ ሁሉ ውስጥ
መልኩ ‘ሚያስጨንቀው
የራስ ምስል ባርያ
ምንገዴው ሰው ማነው?!
የመወደድ ርሃብ
የመወደድ ጥማት
ተጨማሪ ያንብቡ:  የሕዝባዊ ሠራዊት አባላት ለአሸባሪውና ወራሪው የትግራይ ኃይል የእግር እሳት መሆናቸውን በተግባር እያሳዩ ነው

Leave a Reply

Your email address will not be published.