Comments on: ጦርነት እገጥማለሁ ካለ ጋር ያለው አማራጭ መግጠም ብቻ ነው – መስፍን አረጋ https://amharic-zehabesha.com/archives/176620 ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች| Mon, 22 Aug 2022 22:37:58 +0000 hourly 1 https://wordpress.org/?v=6.0.2 By: ዲንቁ ሞላ https://amharic-zehabesha.com/archives/176620#comment-202058 Mon, 22 Aug 2022 22:37:58 +0000 https://amharic-zehabesha.com/?p=176620#comment-202058 አማራ ያለው አማራጭአንድ ብቻ ነው፡፡ በፋኖ ዙሪያ ከአሁኑ ይበልጥ በንቃትና በስፋት በሚሊዮኖች መደራጀት ከላይ እስከታች መደራጀት፣ ከሁሉም ይቀድማል፡፡ ከዚያው በተጓዳኝ በየነጥብ ጣቢያው ያሉትን የአብይ አህመድ ምስለኔወች ለመቀጣጫ በሚሆን መልኩ እያነቁ ማጥፋት፣ ማስወገድ፡፡ አማራ የለመደውን “ነፍጡን አንስቶ አካባቢውን እየጠበቀ ራሱን ከወያኔና ከኦሮሙማ መከላከል ብሎም ማሸነፍና ሌሎች ወንድም እኢትዮጵያዊያን (በአንዲነትና እኩልነት) የሚያምኑ ጋር ከጎጠኞችና የውጭ ጠላቶች (ሩቅም ቅርብም) አገሩን ማዳን ነው፡፡
እርምጃው ከሰፈር ጀምሮ “”ማጽዳትን”” ኢላማ ያደረገ ቆራጥ እርምጃ መሆን ግድ ይለዋል፡፡
ከዚያ በኋላ ሌላው ሌላው ገብስ ነው፡፤ ለአማራው ብናኞች ናቸው፡፡ አስቀድሞ ከውስጡ ሆዳሞቹን ማስወገድ ቅድሚያ ሊሰተው ይገባል፡፡

]]>
By: nebyu https://amharic-zehabesha.com/archives/176620#comment-202039 Fri, 19 Aug 2022 20:17:18 +0000 https://amharic-zehabesha.com/?p=176620#comment-202039 ኢትዮጵያ በጎሳ የተካለለችና ጎሳዎች እስከ መገንጠል መብት የተሰጣቸው ህገ አራዊት ነው፡፡ ይህ ከሆነ ዘንዳ ስለ ወልቃይት የአብይ መንግስት ለአማራ ለመደራደር የምን የህግ አግባብ ይኖረዋል? ምን እንደሚያስብ ምን እንደሚደራደር ለፋኖ፤ለአማራ ክልል፤ለሱማሌ ክልል፤ለጉራጌ ክልል፤ለደቡብ ክልል ሳያሳውቅ በጠላትነት የሚያየው የኦሮሙማ መንግስት ድርድር መጥራቱ አግባብ አይመስልም፡፡

]]>
By: Birega https://amharic-zehabesha.com/archives/176620#comment-202028 Thu, 18 Aug 2022 06:53:35 +0000 https://amharic-zehabesha.com/?p=176620#comment-202028 ፕሮፌሰር መስፍን ጉዳዩ መች እንዲህ ሆነ የምን መግጠም አመጣህብን እንዲገጥመን በጀት በሳምንት ፫ መቶ ሚሊዮን ብርና ጦርነቱን በደምብ በመገናኛ እንዲያሳልጡት የቴሌፎንና የኢንፍራ ስትራቸር ገዥው ፓርቲ ለምኖ ሊጠግንላቸው ወደ ስራ ተገብቷል አዲሲቷ ኢትዮጵያ እንዲህ ነች። እነሱ ያወደሙትን የአማራ ንብረት የፈጁትን አማራ ማን ይጠይቅ በሰሜን የታረደው የኢትዮጵያ መከላከያ ፭ መቶ አመት የሞላው ያህል ተረስቷል። አገኘሁ ተሻገርም ይህንን ነገር ባላሳልጥ ሽጉጤን ጠጥቼ እሞታለሁ ብሏል አረቄ ጠጥቶ ይሞት እንደሁ እንጅ ለወገን ክብር እንደ ማይ ሞት ጥርጥር ባይኖረንም። ለማንኛውም ክልሉ ምን እስኪሆን እንደሚጠብቅ ግራ የገባ ነገር ሁኗል።

]]>