ደመላሽ – መስፍን አረጋ

በደኖና ዝዋይ፣ ቡራዩና ቄለም
ኦነግ ያፈሰሰው ያማራ ጥቁር ደም
ውሻ ልሶት ቀርቶ እንደሌለው ወንድም
እንዳይፋረድህ በወዲያኛው ዓለም፣
አማራ ጦር አንሳ ኦሮሙማን ግጠም
በሂወትህ ቆርጠህ ሞት ሽረት ተፋለም፡፡
ደም በደም ካልጠራ ስለሚሆን መርገም
ባፈሰሰው ደም ልክ አፍስስ የኦነግ ደም፡፡

እውነትም ከሆንክ የጀግና ልጅ፣
እየተሰኘህ ደም አዋራጅ
እንዳትረገም ባንተው ወላጅ
ፎክረህ ተነስ ፈጽም ግዳጅ፡፡

ሳ(ት)ጠይቅ ካሳ ወይ አማላጅ
የወንድምህን ገዳይ አራጅ
ተፋልመህ ማርከህ አስረህ በፍንጅ
ገድለህ እየጣልክ እራሱ ደጅ
የእጁን ስጠው በራስህ እጅ፡፡

“የማን ቤት ፈረሶ የማን ሊበጅ
ያውሬ መውለጃ ይሆናል እንጅ
ሳለ ደመላሽ የጀግና ልጅ፡፡”

መስፍን አረጋ
[email protected]

ተጨማሪ ያንብቡ:  እምቢ በል! (በላይነህ አባተ)

10 Comments

  1. ደካማ ግለሰብ ለምን እዚህ በምቾት ከምታቅራራ ሄደህ አትዋጋም የአማራ ህዝብ ወራሪን እየመከተ ነው የጠላ ቤት ግጥም ከምትደረድር

    • የትህነጉ/ የኦነግ እውነቱ ስምም ትሰርቃለህ ሀሳብም ትሰርቃለህ ሀሳብ ስለሌለህ ሀሳብህ ስድብ ነው ከዚህ በፊት አንዱ እንደጻፈልህ ለፕሮፌሰር መስፍን አረጋና ለፕሮፌሰር ጥላሁን ይልማ ወደ ላብራቶሪያቸው ወስደው ምርምር ቢያደርጉብህ ምን ይመስልሀል? ኑረህ ካልጠከምክ ባለመኖርህ አለም ሊጠቀም ሳይችል አይቀርም አስብበት እስቲ።

  2. ,መስፍን አረጋ የፈስሰው የእአማራ ደም አንገብፍቦህ በየጊዜው የምታደርገው ድካም መገፋትን በጠሉ ዜጎች ሲታሰብ ይውላል። እነ አገኘሁ ተሻገርና ሙጃ ብአዴኖች እስካሉ ድረስ መከራው ይቀጥላል። የእማራው ወጣት የበሌይ ዘከቀን ሀሞት ካላጠጡት ልፍስፍስ ሁኖ መቀጠሉ አይቀሬ ነው። ዘመነ ካሴን ከመስማት ብርሀኑ ነጋን፣ታማኝ ሞትን ን፣አንዳርጋቸው ጽጌን መስማት ይቀለዋል

  3. መስፍን፦ትክክል ነህ፡፤ ደም የሚደርቀው በደም ብቻ ነው፡፡
    ስለዚህ አማራ በውስጡ ያሉትን የወያኔና የኦሮሙማአሽከሮች ማለትም የአማራ ትርፍ አንጀቶችን (ምስለኔወችን) ነቃቅሎ መጣል ብቻ ሳይሆን የተነቃቀሉትን ሆዳሞች በሙሉ አንድም ሳይቀር አድርቆ በማቃጠልወደ አመድነት ቀይሮ ለህዝቡ መቀጣጫ እንዲሆኑ ማድረግ አማራውን ወቅቱ ግድ ይለዋል፡፡ አማራው እንደዚህ ካደረገ ብቻ ነው ራሱን በራሱ በተደራጀ መልኩ (በአማራ ህዝባዊ ሀይል) እየመራ ነጻነቱን መልሶ በራሱ እጅ በማስገባት ታሪኩን በራሱ እጅ መጻፍ የሚችለው፡፡ ፋኖ ለዚህ ጅምር ጥሩ አብነት ነው፡፡

    የአማራው ህዝብ ጠላቶች አብይ አህመድና አሽከሮቹ እነደመቀ መኮንን ከአዳድሶቹ የአውሬ አብይ አህመድ ምልምሎችም እነ ግርማ የሽጥላ. የአብኖቹ እነ በለጠ ሞላና ..ወዘተ እስካሉ ድረስ አማራ ነጻ ሊወጣ አይችልም፡፡ እነዚህ የአማራ ነቀርሳወች እስካሉ ድረስ አማራ እንኳን ታሪካዊ ጠላቱን ወያኔን አሸንፎ ርስቶቹን ወልቃይትንና ራያን ሊያስጠብቅ ቀርቶ መላው የአማራ ምድር የደም መሬት እንድሆን ይደረጋል፡፡

    አማራው አሁን ካለበት የንቃትና የመደራጀት ደረጃ ይበልጥ ልቆ በመንቃት በስፋትና በጥራት ካልተደራጀና ለግጥሚያ ካልተዘጋጀ የወያኔና የአብይ አህመድ ኦሮሙማ ጥምረት እጅግ በረቀቀ ሴራና እጅግ ስውር በሆነ ሁኔታ በሚሰራው ተውኔት ከመሸነፍና ከማለቅ አይድንም፡፡ በጸረ አማራ ጥምረቱ ሊተገበሩ ከታቀዱት የረቀቁ አማራን በጅጉ የሚጎዱና የሚያዳክሙ ሴራወች ውስጥ አንዱን ብቻ ለአብነት ለይተን እንጥቀስላችሁ፡፡

    በመጀመሪያ የወያኔ ወረራ ወቅት ከሌሎች ጎን ቆሞ በየአውዴ ዉጊያወቹ ሰፊ የድል ድርሻ ያመጣውን ፋኖን አሁን እኢመደበኛ በሚል ፈLኢጥና ጥቅር ክላሽ በሚል የሀሰት ትርክት እያሳደዱና አዲስ አይነት የዉጊያ እሳትን እንድጫር በማድረግ እስካሁን ካሰሯቸው ፋኖወች ውጭ ገና ያላሰሩሯቸውን ፋኖወች በግንባር እያሰለፉ ከፊትም ከኋላም ጭዳ የማስድረጉ ረቂቅ ተንኮል አንዱ ነው፡፡
    አሁን እንደ አዲስ በተጫረው አዲስ የወረራ ዘመቻ ላይ “” ሊበላኝ የመጣውን አሞራ ሲዞረኝ አውቀዋለሁ”” እንደሚባለው አባባል ፋኖ ጥንቃቄ የተሞላበት አቋም ሊኖረውና እርምጃወቹ በሙሉ “”ቅድሚያ ራስን ማዳን “” በሚለው ቅኝት ((ያውም ከሁለት አቅጣጫ ከሚመጡ ጅቦች)) በሚገባ መቃኘት ይገባዋል፡፡
    አማራ ልቡ ለወያኔ ፈጽሞ እንደማይራራ ሁሉ ለኦሮሙማም ልቡ ቅንጣት ሊያመነታ አይገባውም፡፤ ሁለቱም ጠላቶቹ ናቸው፡፡ ወያኔ አማራ ጠላቴ ነው ብሎ በሰነድ ሰንዶ በተግባርም ተግብሮታል፡፡አሁንም እየተገበረው ነው፡፤ ኦሮሙማ በውስጡ ባሉት የፖለቲካ ክፍልፋዮች ብዛት ልክ አቀራረቡና ስትራቴጅው የተለያየ ቢመስልም አማራን አዳክሞ ከማጥፋት ወደኋላ የማይል ስብስብ መሆኑን በሰነድ ባይሰንደውም በተግባር ደጋግሞ አረጋጧል፡፡
    አማራ ቀስ በቀስ ከመጥፋቱ በፊት ከላይ መስፍን አረጋ የመከረውን ምክር መተግበሩና ተደራጅቶ ነፍጥን ማንሳቱ የአማራ ህዝብ የነጻነቱ ጉዞው መጀመሪያ ይሆናልና አማራ አታወላውል፡፡ ነፍጥህን ይዘህ ታሪክህን አዲስ፡፡ ሌላ ነጻ የመውጫ መንገድ የለም፡፡

  4. አቶ ደም መጣጭ መስፍን አረጋና አቶ ዉሸቱ ቢሆን ትክክል ብላችኋል፤ ድም በደም ነዉ የምወራረደዉ፤ ይህ ግን በድሮ አስተሳሰብ ነዉ። እንደሱ ቢሆንማ በኣኖሌ፤ በጨለንቆና በጣም ብዙ ቦታዎች የፈሰሰዉን ደም ለማወራረድ በሚሊየን የሚቆጠር ሕዝብ ሊያልቅ ስለምችል አሁን ለተፈጠሩት ችግሮች ሰላማዊ መፍትኄ መፋለጉ ላይ ብናተኩር ምን አለበት?እናንተ በጀመራችሁት መንገድ እንጨርስ ቢባል የሁለታችሁም ዘር ይጠፋልና የምትሉትን እየተጠነቀቃችሁ አደራ!

  5. አይ ሰላማዊ ከባሌ ጀምረህ አዲስ አበባና ወደ ተለያየ ቦታ የደረስከው በሰላም ነው? አሁንስ በየቦታው የምታርደው ፍጥረት ለሰላም ስትል ነው? ስንት ኛው ሉባ ነህ? አኖሌና ጨለንቆ ለንዳንተ አይነት ማሰብ ዳገት ለሆነበት ተመጥኖና ታስቦ የተሰራ ተረት ነው ላንተ ስለሚመጥን ሳታላምጥ ውጠኸዋል ይመችህ። ነገ ደግሞ ሌላ ታሪክ ይጻፍልሀል።

    • አንድም ሁለትም ሁነህ የደረስክበት ቦታ ሁሉ ያንተ ይመስል ቂጥህን ታካለህ። አኖሌና ጨለንቆ የተፈበረኩ ተረት ሆኑ እንዴ? ያንተ ዕዉቀት ከጭንቅላትህ ሳይሆን አር ከሞላዉ ቂጥህ ስለምመነጭ ዝም ብትል ይሻልሃል።

      • አሬራ
        ቋንቋህን መሞርድ ይሆንልሃል? በእርግጥ ለዚህ አልታደልክም የቋንቋ ጥራት ከአእምሮ ብስለት ይመነጫል በዚህ እድሜህ የምትጠቀመው ቋንቋ ልጅ ሁነህ ትጠቀምበት የነበረውን ነው፡፡ ከእናንተ አካባቢ በስተቀር እንዲህ ያለ (sub standard) ቋንቋ ሲጠቀሙ አላውቅም፡፡ እኛም ድካም ሆነብን እናንተም ማገዶ ትጨርሳላችሁ እንጂ አትበስሉም በርትተህ ተሳደብ በዚህም ነብስህ ደስ ይበላት፡፡

        • አንተም ጭንቅላት አለኝ ትላለህ፤ እስቲ ምን ስልጣኔ እንዳመጣህ ተናገር። አክሱም ቢሆን የትግሬ ነዉ፤ ላሊበላ ቢሆን የአገዉ ነዉ፤ የጎንደር ቤተ መንግስት ቢሆን የፖርቱጋል ቴክኖሎጂና ግምበኛ የሠራዉ ነዉ። ምንም ስለለህ ያለህ ለማስመሰል እንደወደል አህያ ታናፋለህ። የምታቆምበት ቀን እየደረሰ ነዉ፤ ወናፍ!

Leave a Reply

Your email address will not be published.