Comments on: አማራው የሚዘምተው በታማኝ የቁርጥ ቀን የእማራ ልጆች አመራር ስር ብቻ ሆኖ ነው (እውነቱ ቢሆን) https://amharic-zehabesha.com/archives/176730 ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች| Wed, 31 Aug 2022 00:01:40 +0000 hourly 1 https://wordpress.org/?v=6.0.2 By: Wegneh Belew https://amharic-zehabesha.com/archives/176730#comment-202126 Wed, 31 Aug 2022 00:01:40 +0000 https://amharic-zehabesha.com/?p=176730#comment-202126 Amhara Hoy,

Unless the federal government sends the army- Amhara militia and Fanno – to Tigray region and control supply lines to TPLF ragtag soldiers already in Amhara and Afar regions, it cannot end the invasion. How can the army -Amhara militia and Fanno – defend Amhara and Afar regions while TPLF is free to recruit, train, equip and mobilize without hiderance in its region? What a military strategy is it to let the enemy free to come and invade without the defense line extended to enemy lines? I think it’s politicians who’re scared of genocide accusations from TPLF that disallowed the army, Amhara militia and Fanno enter Tigray region to cut the supply lines to TPLF. Politicians should let the army to lead and reverse TPLF invasion. The only way to end the invasion is to enter Tigray to cut the TPLF army already in Amhara regions with a quick, selective and continuous military action in Tigray itself. Believe me! Tigray left to itself, there is no possibility to to end the invasion. They have nothing to defend because they are not attacked at home. So, they invade. Even a stupid can see what’s going on. Go to Tigray, guys.

]]>
By: ዲንቁ ሞላ https://amharic-zehabesha.com/archives/176730#comment-202100 Sun, 28 Aug 2022 11:39:46 +0000 https://amharic-zehabesha.com/?p=176730#comment-202100 ከጥቂት ወራቶች በፊት ወያኔ 60 ሽህ አባላቱን መርጦ አስቀድሞ በስደተኛ መልክ ወደ አማራ ክልል ወደ ቆቦ ከተማ ሲልካቸው የአማራ ምስለኔወች ይህንኑ አምነውም ሆነ የድራማው አጃቢወች ሆነው ስደተኞቹን ተቀብለው ማስቀመጣቸው የአብይና የወያኔ ድራማ መቅድም ነበር፡፡ አሁን የወያኔ ወራሪ ጦር ወደከተማዋ ሲጠጋ የአብይ ጦር ከተመዋን ለቅቆ እንዲወጣ ታዘዘ፡፡ ይህ ደግሞ የድራማው ክፍል አንድ ትእይንት ሆነ ማለት ነው፡፡ የአብይ ጦር ቆቦን ለቅቆ እንዲወጣ ሲታዘዝ ያ 60 ሽህ ስደተኛ ነው ቆቦ ከተማን የተቆጣጠራት፡፡ አሁን ያ ስደተኛ ነው በውስጥ የወያኔ አርበኝነቱ ከተማዋን እየዘረፈና ህዝቡን እየመራ እያስጨፈጨፈ ያለው፡፡
ይህንን የአብይና የኦሮሙማ አዛዦች ድራማና ተንኮል የማይረዳ አማራ አለ ብለው ይገምታሉን?? እነርሱ አይታሙምኮ፡፡ ስለገመቱም ይመስላል የተበላ ድራማቸውን መስራታችውን የቀጠሉት፡፡
ሌላው ሁሉ ይቅር፡፤ በጎን ሳያፈገፍግ ቦታ ይዞ እየተዋጋ ያለው የአማራ ልዩ ሀይልና ሚሊሽያ አያሳዝናቸውምን?? በእውነት የመንግስትነት ሀላፊነት ቢሰማቸው ኖሮ ማለትም ነገሩ ተንኮል ባይኖርበትና ድራማ ባይሆን ኖሮ ወያኔ የምትጠቀምባቸውን ምሽጎች የጦር ካምፖች፣ የማጓጓዣ ድልድዮችና መስመሮች የማዘዣ ጣቢያወች ወዘተ መንግስት ተብየው አያውቃቸውምን?? በእገረኛ ቢያስቸግር በአየር ሀይሉ መምታት አቅቶት ነውን ?? ሌላው ሁሉ ይቅር መንግስት ተብየው ስብስብ በተከዜ ወንዝ ላይ በጠለምትና በዋግ በኩል ያሎት ሁለቱ ድልድዮች የወራሪው ወያኔ ጦር የወረራ መተላለፊያ ቁልፍና ወሳኝ ድልድዮች ስለሆኑ በአየር ሀይሉ ተመትተው እንዲፈርሱ ማደረግ አቅቶት ነውን??
ከሁሉም የሚያሳፍረው ደግሞ ወያኔ የፋኖን ምህረትየለሽነት ጠንቅቃ ስለምትረዳ የፋኖ ስምሪት ቀርቶ ስሙ እንዳይነሳ ያስደረገችው ከአብይ አህመድ ጋር ባላት የሴራ ስምምነት ነው፡፡ አለበለዚያማ ፋኖ ራሱን ችሎ በራሱ አዛዦች ወደ ዉጊያው እንዲገባ ቢደረግ ወያኔ ስትማረክ እንኳን በፋኖ መማረኳን የምትፈራበት እውነት ገሀድ ይወጣ ነበር፡፡ ምን ያደርጋል አብይ በተንኮል ያሰረውንና የሚያሳድደውን ፋኖን አምኖ ሊያሰልፈው ቀርቶ ስሙን መጥራት አስፈርቶት ፋኖን በዋና ጠላትነት መድቦት ይገኛል፡፡
አብይ አህመድ አወቀም አላወቀም ለአማራ ህዝብ ፋኖ መገለጫ፣ ባህል፣ ወግ፣ እምነት፣ ስሪት፣ማንነትና ከፈጣሪ አምላኩ ቀጥሎ የአማራው ብቸኛ አለኝታው ነው፡፡ መጨረሻ ላይ ሁሉም ብሎ ብሎ ሲያቅተው ኦሮሙማ ወደመቃብሩ የሚወርደው በፋኖ(በአማራ ህዝባዊ ሀይል ነው)፡፡ ይህ ትንቢት አይደለም፡፡ በሂሳብ ተስልቶ ሊደረስበት የሚችል ቀላል ቀመር ነው፡፤ዋናው ምክንያቱም ለ46 ሚሊዮኑ የአማራ ህዝብ ብቸኛ አለኝታው ፋኖ ስለሆነ ነው፡፡ 46 ሚሊዮንን ህዝብ በጠላትነት የመደበ ሀይል መጨረሻው ምን ሊሆን እንደሚችል ራሳችሁ ገምቱት፡፡
ከሶስትና አራት ወራቶች በፊት ከሱዳን በኩል አድርጎ ሌሊት ሌሊት ወደ ትግራይ ይበሩ የነበሩ አውሮፕላኖችን የኢኢትዮጵያ አየር ሀይል ሳያያቸው ቀርቶ ነውን፡፤ የሰሜን ጎንደር ህዝብ እኮ አይቷቸዋል፡፡ በረራው በተደጋጋሚ በየሌሊቱ እየተደረገ እንደሆነም ለመንግስት ተብየው አካል ህዝቡ ደጋግሞ ደጋግሞ ሪፖርት አድርጓል፡፤ መንግስት ምን አደረገ?? ህዝቡ በአይኑ ያያቸውን በረራወች አየር ሀይሉ በራደር አላያቸውምን??
እንኳን አውሮፕላን አየር ሀይሉ ሳይፈቅድ “ወፍ” መብረር እንዳማይችል የኦሮሙማው አየር ሀይል አዛዥ በቴሌቪዥን ቀርቦ ደጋግሞ ደንፍቷልኮ!!!
ለአማራ ምን ታስቦለት ነው ይህ ሁሉ የመንግስት ሻጥር?? ለነገሩ አማራ መንግስት አለውን???

]]>