በቆቦና አራዶም ከተሞች ነዋሪዎች የህወሓት ኃይሎች ጥቃት ኢላማ ሆንን ሲሉ ይከሳሉ

ሴፕቴምበር 15, 2022

የህወሓት ኃይሎች በተቆጣጠሯቸው የሰሜን ወሎ ዞን ራያ ቆቦ ወረዳ አካባቢዎች በንጹሃን ኗሪዎች ላይ ጥቃት ሰንዝረዋል ሲሉ የአካባቢው ኗሪዎች ለአሜሪካ ድምፅ ገለጹ፡፡

የህወሓት ኃይሎች በአፍሪካ ህብረት በኩል የሚደረገውን ድርድር መቀበላቸውን ይፋ ባደረጉ የሰዓታት ልዩነት ውስጥ ነው ጥቃቱ የተፈጸመው ይላሉ አስተያየት ሰጭዎች፡፡

[ሙሉውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ያገኛሉ] – VOA

 

ተጨማሪ ያንብቡ:  የአማራ ሕዝብ መልዕክት ለአዲሱ ፕሬዝዳንት አሳዬ ደርቤ

Leave a Reply

Your email address will not be published.