የፖለቲካ እስሩ ዝምታችን እና አሳሪዎቻቸው | Hiber Radio Special Program

ተጨማሪ ያንብቡ:  Hiber Radio: ኢትዮጵያዊቷ በደቡብ ሱዳኑ ስደተኛ በአሰቃቂ ሁኔታ ተገደለች | ጋምቤላ ውጥረት እንደነገሰ ነው | እና ሌሎችም

1 Comment

  1. ህብር ራዲዮ እናመሰግናለን የታሰሩልን ሰዎች እረስተናቸዋል ይህ ነው ኢትዮጵያ እንግዲህ ባንዳ የሚነግስባት ኢትዮጵያን ጠል የሚንጎማለሉባት አገር ነች፡፡ ህዋትን እግሩ ስር ተንከባለው እርቅ እየለመኑ የመከላከያ ሰራዊታቸውን አሳርደው ስለ ጥፋታቸው ለመናገር እየፈሩ ይኸው ዛሬ እነዚህን እንቁ ጀግ ኖች አሳስረን ቁጭ ብለናል፡፡ ይህን አስመልክተው አዲስ አለማየሁ የጻፉት መጽሃፍ ት ዝ ይለኛል ዛሬ አዲስ አበባን ኢትዮጵያን በእጅጉ የሚጠሉ ኤርትራውያን ንግዱን፤ኮንትሮባንዱን፤በህገወጥ መንገድ የሚለወጠውን ሁሉ በቁጥጥር ክማድረጋቸውም በላይ ወንጀሉንም በሞኖፖል ይዘውት ፖሊስ ሳዋ ሰልጥነዋል በሚል እየተርበደበድ እነሱን ማስቆም ከብዶታል፡፡ እንግዲህ ህዝብና እግዚአብሄር ይህችን አገር ካልጠበቀ ጠባቂ የላትም፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published.