Comments on: የሎንደኖቹ ጥቂት የዲያስፖራ ይሁዳዎችና ዘራፊዎች ቅሌት!! (ተዘራ አሰጉ ከምድረ እንግሊዝ) https://amharic-zehabesha.com/archives/177104 ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች| Fri, 23 Sep 2022 09:13:55 +0000 hourly 1 https://wordpress.org/?v=6.0.2 By: Aragaw https://amharic-zehabesha.com/archives/177104#comment-202215 Fri, 23 Sep 2022 09:13:55 +0000 https://amharic-zehabesha.com/?p=177104#comment-202215 ጥሩ ብለሃል ወንድሜ። ፅሁፉን በደንብ አርገህ በቅስታ አንበው። ጥቆሜዎችን እያዋዛ አስቀምጧል። ለምሳሌ ያህል የኢትዮጵያ ባለፀጎች ገንዘብ እንዴት እንደሚበላ። ደግመህ አንበበው። እንፀልይ።

]]>
By: nebyu https://amharic-zehabesha.com/archives/177104#comment-202211 Wed, 21 Sep 2022 18:40:39 +0000 https://amharic-zehabesha.com/?p=177104#comment-202211 ይሄ ነገር ግራ የሚያጋባ ነው፡፡ ጸሀፊው የሚያውቀው የውስጥ መረጃ ሊኖረው ይችላል አፍታትቶ ስላልጻፈው ለመረዳት ይቸግራል፡፡ ጽሁፉ ለሰፊው አንባቢ ከሆነ አንባቢ በሚረዳው መልኩ ቢቀርብ መልካም ነበር፡፡ ከጽሁፉ እንደጠረጠርነው በቅርብ የሚያውቀው ነገር ሊኖር ይችላል ያ እሱ ያወቀውን በማስረጃ፤በመረጃ፤በጥቆማ ቢገላልጸው ቢያንስ ነገሩን በቅርብ የሚያውቁት ሊረዱ ይችሉ ነበር ሌቦቹም እጃቸውን ሰብስበው በተቀመጡ ነበር በሩ ከተዘጋጋ ሌብነት እኮ የለም አሁን ትግሬዎች እንደ ድሮው ይሰርቃሉ አይመስለኝም አሁን በሩ ከተከፈትም ለሌላ ነው፡፡ በርግጥ ከግምቦት 7 ጋር የተያያዘ ነገር ጠቁሟል መቼም ስለ ግምቦት 7 ጉድ ኢትዮጵያ መልሳ ስትቋቋም ብዙ ይጻፍበታል ብዬ እገምታለሁ፡፡ መሪያቸው የትሚኒስቴር ሁኖ እንዴት ነገሩን እያቦካው እንደሆነ በትዝብት እያየን ነው፡፡ ሌላው መሪያቸው በገንዘባችን የተቋቋመውን የሚዲያ ተቋም አቸፍቻፊ ጋዜጠኞቹን አፍንጫችሁን ላሱ ብሎ የግሉ አድርጎታል አቶ ማዴቦም የቦርዱ አባል መሰሎኝ፡፡

ይህን ካልን በኋላ እንዲህ ፈንድ ሬይዚንግ ሲጠየቅ ሊበላ ነው ከተባለ ወደፊት ምን እንደምናደርግ ግራ የገባው ነገር ገጥሞናል፡፡ ሃገር ቤት ያለው ወገን እርዳታችንን ይፈልጋል ጸሃፊው እንዳለው በጩሉሌዎች እንዲህ ከተመነተፈ መፍትሄው ምን ሊሆን ነው? በዚህ አይነት ትግሬዎችም ለጥይት መግዣ በአማራ ስም ሳይሰበስቡ አይቀሩም፡፡ እረ እንደው ይሄ ለንደን የሚባል አገር ምን አይነት ጉደኛ ነው አንድ ቶሎሳ ኢብሳ የሚባል በጣቱ የሚፈርም ወደ ሚሊዮን ተከታዮች አሉት ብላ አንድ እህት ብትነግረኝ አዘንኩ አፍዝ አደንግዝም የተዞረብን መሰለኝ፡፡ ባለፈው ቤተክርስቲያኑን ባዋረደ መልኩ ድብድብ ተመለከትን ፤በቅርቡ ደግሞ አንዱ ሌባ ነህ ይለዋል ሌባ የተባለው ሲመልስ ኢትዮጵያን ነጻ ያወጣሁ ነኝ ብሎ ሲዘላለፉ ነበር፡፡ ኧረ ጎበዝ ረጋ ማለትም መልካም ነው ምንድነው እዛ ሃገር እንዲህ ነገሩ ሁሉ ድብልቅልቁ የወጣው? ታክሲ ሰርቶ መኖር አይቻልም እንዴ? እንዲህ የተሰበሰበን ገንዘብ ሞጭልፎ ከመሄድ( እውነት ከሆነ)? እስቲ ለማንኛውም ነገር አብርዱ የህዝብ ገንዘብ የጊዜ ጉዳይ ነው እንጅ ክፉ እከክ ይለቅቃል

]]>