Comments on: የብአዴን ጉዶች – መስፍን አረጋ https://amharic-zehabesha.com/archives/177154 ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች| Sun, 25 Sep 2022 02:23:51 +0000 hourly 1 https://wordpress.org/?v=6.0.2 By: እውነቱ ቢሆን https://amharic-zehabesha.com/archives/177154#comment-202227 Sun, 25 Sep 2022 02:23:51 +0000 https://amharic-zehabesha.com/?p=177154#comment-202227 አብይ አህመድኮ በአማራው ላይ የተከላቸውን የአማራ ሆዳም ምርኩዞቹን አማራው ከያሉበትት ነቃቅሎ ቢያስወግዳቸው ጭራቁ የኦሮሙማው ቁንጮ አብይ አህመድ አሊ ምርኩዝ አይኖረውም፡፡ ከዚያ በኋላ ጭራቁ አብይ አህመድ አማራ ክልል ውስጥ እንደፈለገ እያዘዘና “ግደሉ፣ እሰሩ” እያለ የሚያሽከረክራቸው ምርኩዞች ስለማይኖሩት አማራው እነዚህን የጭራቁን ምርኩዞች ከክልሉ ጠራርጎ ማስወገዱ ለነጻነቱ የሚያካሂደውን የትግል ጉዞ የሰመረ ያደርግለታል፡፡ አማራው አንዴ ክልሉን ከሆዳሞች ነጻ ካደረገ ራሱን በራሱ እያደራጀና ራሱን በራሱ እያስተዳደረ ለአገር አቀፉ እውነተኛ ፌደራላዊ ስርአት መመስረት የራሱን ድርሻ መወጣት ቻለ ማለትም ነው፡፡
እንድገመው፡፡ ለዚህ ሁሉ ስኬት መጀመሪያ አማራው በአሁኑ ስአት እጅግ አስችኳይና አንገብጋቢ የሆነውን ክልሉን ከአብይ አህመድ ምስለኔወች ማጽዳቱ ነው፡፡
በፌደራል ደረጃ ላይ ተሰቅለው ያሉትን ሆዳሞች ማስወገዱ ለምሳሌ ያህል ደመቀ መኮንን፣ ተመስገን ጥሩነህ፣ አኘኘሁ ተሻገር፣በለጠ ሞላ ወዘተ ለጊዜው አስቸጋሪ ሊሆን ይችላል፡፤ ከክልሉ አስተዳዳሪ ተብየው ጀምሮ በክልሉ ውስጥ ያሉትን እንደ ግርማ የሽጥላ የመሳሰሉትን ነቀርሳውችንና የአብይ አህመድ ምሰለኔወችን በያሉበት እያደቡና ምላጭ እየሳቡ ማስወገዱና መቀጣጫ ማድረጉ ግን በአማራው እጅ ያለና አማራው ሊያደርገው የሚችለው ጉዳይ ነው፡፡
ለዚህ የሚያስፈልገው በየጎበዝ አለቃ በምስጢር መደራጀት፣ መታጠቅና በህቡእ ህዝቡን ውስጥ ውስጡን ቀድሞ ማንቃት ብቻ ነው፡፤ ከ40ና 50 አመታት በላይ በአማራ ላይ የተሰራው አማራን ዳፍንት አድርጎ ያቆየው አገዛዝ ከዚህ በኋላ መቆም አለበት፡፡ በእርግጥ አንድ የማይካድ እውነታ አለ፡፡ አማራው አሁንም የበሰለ አመራርና አደረጃጀት ስልትና ስታርቴጅ በአማራነት የተቃኘ የፖለቲካ የአስተሳሰብና የራእይ ችግር አለበት፡፡ይህ ችግር መልስ የሚያገኝበት ወቅት ደግሞ አሁን ነው፡፡ ይህንኑ ለመቅረፍም የሚያግዝ ሰፊ ስራ አሁን ተጀምሯል፡፡
የነ ጀኔራል ስምነው ጽጌ አስተሳሰቦችና ራሱ የጄኤራሉ መስዋትነት በቅርቡ ደግሞ በአርበኛ ዘመነ ካሴ ላይ የተሰራው “ድራማ” ብዙውን አማራ አንቅቶታል፣ አስተምሮታል፣ አነሳስቶታልም፡፡ ይህ ትኩስ እንቅስቃሴ ፋኖን በመሰሉ በትክክልና በሀቀኛ አማራ ሀይሎች እየታገዘ በበሰለ “አዲስ” አማራዊ የፖለቲካ ”ቅኝት” ከተቃኘ እንደቋያ በመላው አማራ ክልል በመሰራጨት ምስለኔወቹን ከመንቀሉ ጎን ለጎን ትግሉን ወደ ነጻ የህዝብ አመጽ በቀላሉ ማሸጋገር ይቻላል፡፡
በጥቅሉ የትግሉን መነሻ ሆዳሞቹን ማስወገድን “ሀ” ብለን ልንጠራው እንችላለን፡፡ ታሪክን ማስመለስን “ለ” ብለን ለይተን ልንጠራው የምንችል ሲሆን አማራው በኢትዮጵያ ውስጥ የትም ቦታ በአማራነቱ ኮርቶ ማንነቱን አስክከብሮ በነጻነት መኖር እንዲችል ማድረግና ከለሎች ኢትዮጵያዊያን ጋር በእኩልነትና በመከባበር እንዲኖር ማስቻልን ዋና አላማው ያደረገ ወስኝ የፖለቲካ ግብ አድርገን ልንይዘው እንችላለን፡፡
እንድገመው፡፡ለዚህ ሁሉ መሳካት አማራው አሁን ውስጡ ሆኖ የሚያስገድሉትን የአማራ ምስለኔወች ስብስብ ማስወገድ የቅድሚያ ቅድሚያ ሊሰጠው ግድ ይለዋል፡፡
ይህ ጉዳይ ለአማራው የመሆን ወይንም ያለመሆን፣ የመሞት ወይንም ያለመሞት፣ የመተንፈስ መቻል ወይንም መተንፈስ ያለመቻል የወቅቱና የዛሬ አንገብጋቢ ጉዳይ ነው፡፡ (TO BE OR NOT TO BE) ይሉታል ፈረንጆቹ፡፡
አማራው ከሌሎች ተለይቶ እንድያልቅ እየተደረገበት ያለውን የአሁኑን እልቂት ካሰቆመ በኋላና ይህንኑም በአስተማማኝ እውን ካደረገ በኋላ ስለአንዲትና ለተከበረች ጠንካራ ኢትዮጵያ መኖር ከሚሰሩና ክሚጨነቁ አጋር ሀይሎች ጋር ስለኢትዮጵያ ሊያስብም ተግቶ ሊሰራም ግድ ይለዋል፡፡
አማራው ሆዳም የአማራ ምስለኔወችን በያሉበት ከየሰፈሩ ጀምሮ በመንደር፣ በከተማ፣ በወረዳ፣ በዞንና በክልል ደረጃ ያሉትን ለይቶ ያውቃቸዋል፡፡ከእነዚሁ ውስጥ ህዝቡን በይፋ ይቅርታ ጠይቀው ወደህዝቡ ትግል በተግባር የማይቀላቀሉትን እየለየ ያለ ምህረትና ያለርህራሄ አስተማሪ በሆነ መንገድ ነገ ሳይሆን ዛሬዉኑ ማስወገድ አለበት፡፡ አማራው ቆርጦ ይህንን ማድረግ ካልጀመረ አማራ ነጻ አይወጣም ብቻ ሳይሆን በየቀኑ በሽህወች ቁጥሮች መታረዱ ይቀጥላል፡፡ ክልል የለሽ ብቻ ሳይሆን አገር የለሽም ሆኖ ባክኖ ነብር ሆኖ፣ታሪክ ሆኖ ይቀራል፡፡
ስለዚህ መፍትሄው አንድ ብቻ ነው፡፡ ይህንኑ መፍትሄ የመተግበርያው ጊዜውና ወቅቱም አሁን ነው፡፤
አማራ ሆይ፦ ሆዳሞችን የአብይ አህመድ ምርኩዞች፣ ሰላዮች፣ ምስለኔወች፣ በውስጥህ ያሉትን የወያኔና የኦሮሙማ ተከፋዮችን፣ ጆሮ ጠቢወችን ወዘተ ጭምር በየሰፈርህ እያነቅህ አስወግዳቸው፡፡ ይህንን ካደረግህ መጪው ጊዜህ ብሩህ ነጽነትህም እውን ይሆንልሀል፡፡
ብሎም ክልልህን ነጻ አውጥተህ አገርህንም ልታድን ትችላለህ፡፡ ያኔ የወያኔም ሆነ የኦሮሙማ በአማራ ላይ ችግር ፈጣሪነት በራሱ በንኖ ይቀራል፡፡ ምክንያቱም ሆዳሞቹን ከውስጥህ ስላስወገድክ ያኔ የምትቆመው በራስህ እግር ስለሆነና የምትዘምተው በራስህ ልጆች አዛዥነት ስለሆነ የሚባክን ምስጢርና በአንተ ላይ ከጀርባ የሚሾረብ ሴራ አይኖርምና ነው፡፡
ስለዚህ ጠላቶችህ እፊትህ ሊቆሙ በጭራሽ አይችሉም፡፡ ሁሉም አማራነትህን፣ ነፍጠኛነትህን የማያወላውል ኢትዮጵያዊነትህንና የአንተን የማይታጠፍ ክንድ በሚገባ ያውቁታልና!!!

]]>