Comments on: “ዘመነ ካሴን ፍቱት፣ የአማራ የሽምግልና ክብርም ወደ ቦታው መልሱት” – አርበኛ መሳፍንት ተስፉ ከግንባር https://amharic-zehabesha.com/archives/177167 ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች| Sun, 25 Sep 2022 14:15:49 +0000 hourly 1 https://wordpress.org/?v=6.0.2 By: እውነቱ ቢሆን https://amharic-zehabesha.com/archives/177167#comment-202231 Sun, 25 Sep 2022 14:15:49 +0000 https://amharic-zehabesha.com/?p=177167#comment-202231 አብይ አበየ፡፡ አብይ ዋሸ፡፡ አብይ ቀጠፈ፡፡ አብይ መናጢ ሆነ፡፡
ይህ ነው አሁን አገራችን ውስጥ ያለው እውነታ፡፡
ጭራቁ አብይ አህመድ አሊ በአበየበት ወቅት፣ቀታፊው አብይ አህመድ አሊ በቀጠፈበት ጊዜ፣ቀዳዳውና ዋሾው አብይ አህመድ አሊ በዋሸበት ሁኔታ ውስጥ ሆኖ ይህንን መናጢ ሰው፣ ይህንን በሰው ሞትና ስቃይ ስደትና እልቂት ደስታ የሚሰማውን የሰው አውሬ እስካልተገላገልን ድረስ መከራችን እየተራዘመ ይሄዳል፡፡

ይህ ሁኔታ በዘር በተከፋፍለ ህብረተሰብ ውስጥ ሲፈጸም የባሰ ድብልቅልቁ የወጣ በጣም ዘግናኝ የሆነ ሁኔታን ይፈጥራል ማለት ነው፡፡ አሁን ህዝቡና አገሪቱ ያሉት በዚህ አይነት ሁኔታ ውስጥ ነው፡፡
ማመን ያለብን ይህ ሁኔታ ዝም ከተባለ ቀጣፊውና መናጢው አብይ አህመድ አሊእንድሚቀጥፈው ስይሆን ሁኔታው እየባሰበት እንደሚሄድና በራሱ እንደማይሻሻል ነው፡፡ ፈጽሞ አይሻሻልም፡፡ መናጢው አብይ እያባሰበት ይሄዳል እንጅ፡፡
ስለዚህ መፍትሄው አመጽ፣ ህዝባዊ አመጽ ብቻ ነው፡፤ መቼ ዛሬ!!!
ሞት ለከሀዲ ወያኔወችና ለተረኞቹ የኦሮሙማ የቀን ጅቦች!!
ድል ለኢትዮጵያ አገራችን!! ድል ለየዋሁና መከራ ለሚበላው ሰፊው የኢትዮጵያ ህዝብ!!!
የፋኖ የትግል ችቦ ለኢትዮጵያ መጻኢ እድል ፋና ወጊ ይሆናል!!!

]]>