በሀገሪቱ ሕግ መሠረት የሚፈቱ ጉዳዮች

1. በትግራይ ክልል ሕጋዊ ምርጫ ማካሄድ፤

2. የትግራይን ብቻ ሳይሆን ሁሉንም የክልል ልዩ ኃይሎች ማፍረስና አስፈላጊ የሆነውን ያህል ብቻ የመከላከያ ሠራዊት አካል ማድረግ። ክልልሎች በፖሊስ ኃይል ብቻ የጸጥታ ሥራዎችን እንዲሠሩ ማስቻል፤

3. ሕወሃት በጉልበት ወስዶ የትግራይ ክልል አካል አድርጎት የነበረውን የሰሜን ጎንደር ግዛት ወልቃይት ጠገዴ ሁመራና ዳንሻ እንዲሁም የሰሜን ወሎ አካል የነበረውን የራያና ቆቦ አውራጃ በብዙ መስዋዕትነት ላስመለሰው የዐማራ ሕዝብ በሕግ ማጽናት፤

4. የችግሮች ሁሉ ምንጭ የሆነውን ሕገ መንግሥት በሕግ አግባብ በማሻሻል ወደፊት ችግሮች እንዳይፈጠሩ ዘላቂ መፍትሄ ማበጀት ።

5. ለዚህ ሁሉ ችግር ላበቁን የአሸባሪውና ወራሪ ሕወሓትን ልፍርድ ማቅረብ እና አስፈላጊውን ቅጣት እንዲያገኙ ማድረግ

ደረሰ ለማ

http://amharic-zehabesha.com/archives/177613

 

 

 

ተጨማሪ ያንብቡ:  ሜይ 28 በሚኒሶታ የሚታየው የ"ላገባ ነው" ፊልም ተዋንያንን ተዋወቁ

5 Comments

 1. በሀገሪቱ ሕግ መሠረት የሚፈቱ ጉዳዮች

  What?

  Amharas are back-stabbed. D espite the backstab, amharas have emerged as the holders of the master key to save themselves from the endless onslaught and even solve ethiopia’s problems.. How? By opting for confederation.

  Amharas have no choice but to move for confederation simply because federation in the ethiopian context does not work. As a polirized multi-ethnic country,Ethiopia will not have a fair and free election without the opression of one or another ethnic group. Hence, democracy is an illusion that cannot be realized. The way Oromo rose to power and now control the entire country through proxy regional governments is the proof. Tigreans did it for the last thirty years and Oromos have stepped in Tigreans shoes to impose similar one ethnic group rule. With their number and size of their region, oromo opressive rule will be much worse than tigrean`s. Give another ten years to Oromo rule, ethiopia will be the tail of the world by all standards of measure.

  So, it is time for Amharas to exercise their constitutional right to self-determnation and vote on confederation. If they adopt conederation, it will give them the opportunity to attract direct foreign investment since confederation will enable them to have economic diplomats and even have embasies abroad cutting the Oromo controlled foreign ministry diverting foreign investment to oromia and other favoured regions. Amharas can also have a defense force which will protect them from foreign invaders including ethnic Oromo organizations.

  In any event, Ethiopia needs vast decentralization resembling confederation since the federalism the country has adopted is notheing other than unitarism in disguise. Controlled from the centre, it has miserably failed to develop the country let alone prosper and ensure safety and security of its citizens. The chaos we see in the country right now has much to do with lack of development (in all sectors) and security. Both have proven beyond the capacity of the federal government to provide.change of government at federal level is not the answer for these problems.

  Tigreans have floated the idea of confederation, amharas must follow. Tigreans know that they will not be fairly treated under Oromo rule; as a result, their choice of confederation appears just. Amharas must seize the opportunity to decide their destiny via self-determination as well without wasting another decade under incompetent Oromo rule. Despite all the atrocities they have committed, Tigreans are being heard and embraced by the Oromo rule since Oromos now feel tobe the savours of Eethiopia.

  Folks! Don’`t be fooled!. Oromos pretend to be “savours” only if they rule the entire country as one piece. Like any other ethnic group that aspire to oppress and dominate , they are after resources. If amharas want to be heard and embraced as tigreans, they have to go for confederation. If confederation does not work, they have to say good bye to the ethiopian state.

  It is outdated for Amharas to hang on “mama Ethiopia” cry since nobody in the country is interested in it any more. What amharas got from this cry is atrocotoes, redicule and shame. All these on amhara because they gave Oromos and other ethnic groups a country which they are not ready and willing to let go. If amhara insist on confederation, Oromos might call the army on it to protect the unity of the country! That will make them a laghing stock since they were in the forefront to weaken the unity of the country. Now they cannot be alllowed to reverse gear.

  Amhara! Wake up and smell the coffee. Tell Oromos that you want confederation – if not confederation then separation. Oromo crack down will soften even if Amara opt for confederation. But the idea is not to see Oromo softening on Aamhara, it is to seek real confederation as a wayout from decades long quagmire. Oromo softeneing does not take amharas anywhere.

  Try it! It will work and catapult amhara development and growth to the sky and ensure their security. It will eventually liberate oromos too from their bloody distructive path poised to takie everybody else down with them.

 2. The victors are the Teregna Oromumma, TPLF’s constitution and the Western powers that installed the ethnic apartheid system on Ethiopia. The rest is just achafari waiting for crumbs and ” firiffari”. Rather than a peace agreement, it is a deferment of war and disintegration.

 3. ይህ ከላይ የተመለከተው ሃሳብ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያን ሁና እንድትቀጥል የፈለገ አካል የሚተገብረው ቅን ሃሳብ ነው፡፡ ክልል ብለህ የምትወዛወዝ አንድ ቀን ክልልህ ሲፈርስ እንደ ድሃ አጥር ሁሉም እየጣሰህ ይሄዳል ኢትዮጵያ በምን ሁኔታ እንዳለች የገባህ አይመስልም፡፡ አጼ ሃይለ ስላሴ ይልቀቁ ነው የሚባሉት ተብሎ ሲነገራቸው “የሚሆንላችሁ ከሆነ ደህና ይህች ሃገር በብዙ ብልሃት ተጠጋና የቆመች ነች ከሆነላችሁ ደስ ይለናል” ነበር ያሉት አሁን ነገሮች ከቁጥጥር ስር ወጥተው አስተዳዳሪዎቻችን ታከለ ኡማ፤ሺመልስ አብዲሳ፤መራራ ጉዲና፤አገኘሁ ተሻገር ፤ደመቀ መኮንን ሁነዋል፡፡ ከዚህ በላይ ምን መሆን አለ? የሃገሪቱን መከላከያ ያረደ አፋርና አማራን ያመሰቃቀለ፤ ኢትዮጵያ ከጠላት የምትጠበቅበትን መሳሪያ ኢትዮጵያንን ለማጥፋት የተተቀመ፤ ከጠላት ሃይሎች ጋር አብሮ ኢትዮጵያን ያስጠቃ አካል ድርድሩእርሱ የመረጣቸው ዳኞች(አሜሪካ፤ኬኒያታ፤. እና ሌሎች) እንዲገኙበት አድርጎ የአብይን መንግስት አፍንጫውን ይዞ በሚፈልገው መንገድ ድርድሩን ቋጭቶታል አሁን የሚቀረው በወንጀል የተገነባውን የትግሬን ንብረት መመለስ፤የትግሬን ወንጀለኞች ከወንጀላቸው ነጻ ማውጣት፤ የሚፈልጉትን መስጠት ከኦሮሙማ ጋር በመመሳጠር አማራውን እረፍት መንሳት ዋና ፕሮግራማቸው ይሆናል፡፡ ብረት ሲቀጠቀጥ ይጠነክራል፡፡ ታላቁ ፕሮፊሰር አስራት እንዳሉት ብትታገል ትገደላለህ አርፈህ ብትቀመጥም አማራ በመሆንህ ትገደላለህ የሚሻልህን አንተ ታውቃለህ ነው ያሉት፡፡ እነ ብርሃኑም እነ ልደቱ ይመጡልሃል መግቢያህን ጠብቅ፡፡

 4. Ajebnew Taye,

  I absolutly agree with you.

  ይህ የአማራ ህዝብ የኮንፌደሬሽን ጥያቄ ወሳኝ መሰለኝ። በኦሮሞ አስተዳደር ስር የአማራ ህዝብ የተሟላ ሰላምና ደህንነት አንዲሁም የኢኮኖሚ እድገት ሊረጋገጥ አይችልም። በኮንፌደሬሽን በነጻነት መሪዎቹን መምረጥ፥ ሰላምና ደህንነቱን ማስጠበቅ በኢኮኖሚ ማደግ ይቻለዋል። እስከኣሁን እንደታየው ከሆነ መሪዎች ተብዬዎቹ ኦሮሞዎች ሲጠሩዋቸው (አቤት) ሲልዃቸው (ወዴት) ባይ ናቸው። ከኦሮሞ ቁጥጥር ውጭ የሆነ አመራር የአማራን ህዝብ ሊያስመነድገው ይችላል። ከኦሮሞ ቁጥጥር ውጭ የሆነ አመራር ባለው የብሔር ፌደራሊዝም ተግባራዊ ሊሆን አይችልም። ያለፉት ሰላሳ አምስት ዓመታት ያረጋገጡት ይህንኑ ነው።

  የብሔር ፌደራሊዝም ይቆይ ቢባል እንኴ የተሻለ የሚሰራው በፕሬዚዳንታዊ ስርዓት እንጂ አሁን ባለው ፓርላሜንታዊ ስርዓት አይደለም የሚልው ክርከር አሳማኝ ነው።

  ለማንኛውም የአማራ ህዝብ መጪ እድል የሃገሪቱን መጪ እድል ይወስናል። ለዘለቄታው ከትግራይ ፣ ከኤርትራ፣ ክአፋርና ብንቫንጉል ጋር በኮንፌደሬሽን ታሳስሮ ወደፊት የሚራመድበት ኦሮሞ ደቡብን ይዞ የሚያነክስበት ጎዳና ይታየኛል።

  I-Mognu

 5. Mr. Taye,

  I certaily agree with you.

  ይህ የአማራ ህዝብ የኮንፌደሬሽን ጥያቄ ወሳኝ መሰለኝ። በኦሮሞ አስተዳደር ስር የአማራ ህዝብ የተሟላ ሰላምና ደህንነት አንዲሁም የኢኮኖሚ እድገት ሊረጋገጥ አይችልም። በኮንፌደሬሽን በነጻነት መሪዎቹን መምረጥ፥ ሰላምና ደህንነቱን ማስጠበቅ በኢኮኖሚ ማደግ ይቻለዋል። እስከኣሁን እንደታየው ከሆነ መሪዎች ተብዬዎቹ ኦሮሞዎች ሲጠሩዋቸው (አቤት) ሲልዃቸው (ወዴት) ባይ ናቸው። ከኦሮሞ ቁጥጥር ውጭ የሆነ አመራር የአማራን ህዝብ ሊያስመነድገው ይችላል። ከኦሮሞ ቁጥጥር ውጭ የሆነ አመራር ባለው የብሔር ፌደራሊዝም ተግባራዊ ሊሆን አይችልም። ያለፉት ሰላሳ አምስት ዓመታት ያረጋገጡት ይህንኑ ነው።

  የብሔር ፌደራሊዝም ይቆይ ቢባል እንኴ የተሻለ የሚሰራው በፕሬዚዳንታዊ ስርዓት እንጂ አሁን ባለው ፓርላሜንታዊ ስርዓት አይደለም የሚልው ክርከር አሳማኝ ነው።

  ለማንኛውም የአማራ ህዝብ መጪ እድል የሃገሪቱን መጪ እድል ይወስናል። ለዘለቄታው ከትግራይ ፣ ከኤርትራ፣ ክአፋርና ብንቫንጉል ጋር በኮንፌደሬሽን ታሳስሮ ወደፊት የሚራመድበት ኦሮሞ ደቡብን ይዞ የሚያነክስበት ጎዳና ይታየኛል።

  I-Mognu

Leave a Reply

Your email address will not be published.