የቁርጥ ቀን ጀግና ፊታውራሪ መኮንን ዶሪ ትልቁ ሰው አርፈዋል

ትልቁ ሰው አርፈዋል
የደቡብ ኦሞ ዞን ዕንቁና እጅግ ብዙ የሚነገር ታሪክ ያላቸው እና ታሪክ አዋቂ እንዲሁም በአከባቢው ሰው አጠራር ትልቅ ላይብረሪ እና የሀገርና ህዝብ ትልቅ ባለውለታ የነበሩ ድንቅ ሰው።
የብዙዎች አባት ዕልፎችን ያፈሩ የቁርጥ ቀን ጀግና አባታችንን ፊታውራሪ መኮንን ዶሪ ዛሬ አጥተናቸዋል።
የአባታችን ዕልፍ ውለታዎችና ስራዎቻቸው ለዘለዓለም ሲዘከር ይኖራል በተለይ በአርብቶ አደሩ ማህበረሰብ ዘንድ የሚፈጠር የውስጥና የውጪ ግጭቶችን ለመቅረፍ ያዮ የሰላም ፕሮጀክት አቋቁመው እየሰሩ ባሉበት በተከሰተባቸው ስትሮክ ዛሬ ሞታቸውን ሰማን ልባችንም እጅግ አዘነ!!!!
እግዝአብሔር ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን
ለወዳጅ ዘመዶቻቸው መፅናናትን ይስጥልን!
Sopda Jinka
Jinka Ketema Mengiste Comunication
ተጨማሪ ያንብቡ:  በሕወሓት/ኢህአዴግ ባለስልጣናት ተዘርፎ ወደ ዩናይትድ አረብ ኤሜሬትስ የገባውን የኢትዮጵያ habt ለማስመለስ ጥረቱ ከጫፍ ደረሰ

Leave a Reply

Your email address will not be published.