Comments on: ከጠ/ምኒስትር ከዐብይ አህመድ: ለሌቦቻቸው የቀረበ ጥሪ !! (አሥራደው ከፈረንሳይ) https://amharic-zehabesha.com/archives/178452 ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች| Wed, 28 Dec 2022 03:43:35 +0000 hourly 1 https://wordpress.org/?v=6.1.1 By: nebyu https://amharic-zehabesha.com/archives/178452#comment-202852 Wed, 28 Dec 2022 03:43:35 +0000 http://amharic-zehabesha.com/?p=178452#comment-202852 ዶር አብይ ቅር ቃር ውስጥ ገብቷል መርህ ስለሌለው ሲወጠር ክብሩን አውርዶ የማይሆን ነገር ውስጥ ይገባል። ጁዋር ዜጎችን ዘቅዝቆ ሲያሰቅል የዛን ጊዜ የሆነውን መርበትበት ማስታወስ ይገባል። ትግሬዎች የኢትዮጵያን መከላከያ በተኛበት ሲያርዱ የኢሳያስን ጉልበት ሲስም የነበረበትን ሁኔታ ማስታወስ መልካም ነው ዛሬ ላይ ፈረንጆች ይሄን አድርግ ያን አድርግ ሲሉት ነብሱን በታደጉት ፋኖ ላይና ኤርትራ ላይ ሊዘምት እያኮበኮበ ነውና ሰውዬው በመርህ ስለማይኖር ነብሱን እያስጨነቀ ይኖራል አሜሪካኖች የሚፈልጉትን ሳያሟላ ሽራፊ ዶላር አያገኝም የሚቀጥለው ግብረ ሰዶማዊነትን ህጋዊ ካላደረግህ አናውቅም ነው የሚሉት እዛ እስኪደርስ ብዙ ወንጀል ይሰራል።

]]>
By: Birega https://amharic-zehabesha.com/archives/178452#comment-202847 Mon, 26 Dec 2022 08:14:06 +0000 http://amharic-zehabesha.com/?p=178452#comment-202847 መልካም ብለሀል ሰውየው ይህንን ነገር እንዳንተ አካብደው አያዩትም እድገታቸው ምርጥ ምርጥ በሆኑ ሌቦች ስር ነው እንደሚባለው እሳቸው ያገለገሉት ስርአት ከ27-45 ቢሊዮን ብር ሰርቋል ነው የተባለው ።እንደ ዛሬው ሁሉ ቀደም ሲል ክቡራን ሌቦችን ሰብስበው የሰረቃችሁትን ገንዘብ መልሱ ነበር ያሉት ውስጠ ወይራው ግን አሽሹት ማለታቸው ነበር። እነዛ ምርጥ ሌቦች የሳቸው አለቆች በሰረቁት ገንዘብ እረፍት ነስተዋቹው ዛሬ ላይ ያለ እንቅልፍ ያድራሉ። ድንቁ ደያስ ከጁዋር ጋር አብሮ ባይሸሽ ሌላው ተሸላሚ ነበር። 3000ኦሮሞ ቢሊየነር እፈጥራለሁ ብሎ ማለት 3000 አባዱላና ድንቁ ደያስን እፈጥራለሁ ማለት ነው። ሰውዬው የሙስና ወዳጅ ናቸው እንደዛ ባይሆን ከ130 ሚሊዮን ህዝብ ታከለ ኡማ አዳነች አቤቤን የመሳሰሉ ዘራፊዎችን የመንግስትን ሽራፊ ባልሰጠህ ነበር። የትግሬ ሌቦች አንተንም መንግስትህንም ከማፍረሳቸው በፊት ባስቸኳይ በቁጥጥር ውስጥ አስገባ ሲባል እሱ ግን መሾሙን ቀጠለ ዛሬም አይኑ ውስጥ የገቡት የህወአት ወዳጆቹን ከየቦታው እየመለሰ ነው። ዛሬ እስራኤል ዳንሳ፣እዩ ጩፋ፣ዮናታን አክሊሉን የተባሉት ተራ ሌቦችስ ሌብነት የሚጠላ መንግስት ቢኖር ልዩ ጥበቃ ይደረግላቸዋል? ይሄ እንግዲህ በክብር የተሸኘውን ተወልደ ገማርያምን፣አባዱላ ገመዳን ሳይጨምር ነው። ሰውዬው ቅር ቃር ውስጥ የገባው ሲጀመር አባዱላን ለማዳን ነበር ምርመራ ሌሎች ላይ ከተጀመረ እሱን ሊነካበት ሆነ አስሮ ሊፈታው ሲችል እራሱ ላይ ቋጠሮውን አጠበቀው። የማይሆን አርእስት አንስተህ አስወተወትከን ።

]]>