ይድረስ ለአቶ ሲሳይ አጌና ሰም ከመቃበር በላይ ይውላል

የጠቅላይ ሚኒስተሩ አጀንዳ ምን አንደሆነ አናውቃለን!! የአምሃራ ሸኔ የለም!!

ይድረስ ለአቶ ሲሳይ አጌና ሰም ከመቃበር በላይ ይውላል

ተጨማሪ ያንብቡ:  ማዕቀቡ በተመረጡ ግለሰቦች ላይ ብቻ ተግባራዊ እንደሚደረግ እና የኢትዮጵያ ህዝብን በማይጎዳ መልኩ .

3 Comments

  1. ሲሳይ ምን እንዳለ አልሰማሁም ሆኖም ጠሚ ዐቢይ የአማራ ሸኔ ያለው እሱን የሚደግፍ አማራን በሙሉ በአደባባይ ሰድቧል:: ሸኔ እስከስሙ አማራ አይደለም: ይህን የአማራ ገዳይ ቡድንና ጨፍጫፊ በአማራ በማላከኩ ከፍተኛ ስህተት አድርጏል: የዚህንም ትርፍ ወደፊት ያየዋል ህዝብን ይቅርታ ይጠይቅ

  2. ይድረስ ለጸሃፊው፤ ክጽሁፍህ እንደ ታዘብነው በሲሳይ አጌና ላይ የተለየ ግምት የነበረህ ይመስላል ሲሳይ አጌና በትግሬዎች ተገፍቶ ቂም የያዘ የኢትዮጵያን ፖለቲካ ካሳከሩ ብልጣ ብልጥ ፖለቲከኞች ቅኝት በብርሃኑ ነጋና አንዳርጋቸው ጽጌ የተቀረጸ መሆኑን አስቀድሞ መገንዘብ አስፈላጊ ነበር፡፡ በተለይ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጎበዝ ነህ ካሉት ጊዜ ጀምሮ በአቋሙ ጸንቶ ከፊታቸው ያደርገኝ በሚል መሃላ በዛ አካባቢ የተደረገውን ወንጀል ከአለቃው ብርሃኑ ነጋ ጋር በመስማማት እዚህ ደርሷል፡፡ ግለሰቡ ኢሳት በተባለው ሚዲያና በግምቦት 7 ቅኝት ስር በነበረበት ጊዜ ጥሩ ኢትዮጵያውያን ወደ ሚዲያው ሲጠሩ ምን ያህል ያዋክብ እንደነበረ ጸረ ኢትዮጵያ ሃይሎች ሲመጡ በምን ያህል ክብር ያስተናግድ እንደነበረ ቀደም ብሎ ከተጫኑት ከኢሳት ፋይል መመልከት ይቻላል፡፡ ባጠቃላይ ኢሳት የተባለውና ዛሬ ላይ የቅርጽ ለውጥ ሊያመጣ ይችላል ብለው የተለያየ ስም የሰጡት የግምቦት 7 ፍንካቾች ናቸው፡፡ በተለይ እሱና ግዛው ከእድሜ ይሁን ከእውቀት እበላ ባይ የነበሩ ጋዜጠኞች መሆናቸውን ዛሬ ሳይሆን ቀደም ብሎ መገንዘብ በተገባ ነበር፡፡ ያም ሆነ ይህ እነሱ የሚያወሩት ተደርበው መምቻ ዱላ የሆኑት ነገሮች በተፈጥሯዊ ጉዞዋቸው ስለሚሄዱ የነሱ ማሽቃበጥ ብዙ ሊያሳስብህ አይገባም፡፡

  3. እኔ የማይገቡኝ ነገሮች ለምንድነው ኢትዮጵያውያን ተሠብስበው ወሬ ብቻ የሆኑት? ወይ አይፀልዩ ወይ ቀርበው ለውጥ አያመጡ ሚዲያ ላይ ቁጭ ብለው መበጥበጥ የእግዚአብሔር ቃልእንዲህ ይአላል የዝም ብለህ ተገዛ ቅድመ አያትህና አያትህ በሰሩት ግፍ እግዚአብሔር እየቀጣህ መሆኑን ለምን ዘነጋቹ እስኪ ምህረትን ብቻ ጠይቁ እስኪ ፀልዩ ለምን? መልሱ ይሔ ነው ሮሜ 13
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ ነፍስ ሁሉ በበላይ ላሉት ባለ ሥልጣኖች ይገዛ። ከእግዚአብሔር ካልተገኘ በቀር ሥልጣን የለምና፤ ያሉትም ባለ ሥልጣኖች በእግዚአብሔር የተሾሙ ናቸው።
    ² ስለዚህ ባለ ሥልጣንን የሚቃወም የእግዚአብሔርን ሥርዓት ይቃወማል፤ የሚቃወሙትም በራሳቸው ላይ ፍርድን ይቀበላሉ።
    ³ ገዥዎች ለክፉ አድራጊዎች እንጂ መልካም ለሚያደርጉ የሚያስፈሩ አይደሉምና። ባለ ሥልጣንን እንዳትፈራ ትወዳለህን? መልካሙን አድርግ ከእርሱም ምስጋና ይሆንልሃል፤
    ⁴ ለመልካም ነገር ለአንተ የእግዚአብሔር አገልጋይ ነውና። በከንቱ ግን ሰይፍ አይታጠቅምና ክፉ ብታደርግ ፍራ፤ ቍጣውን ለማሳየት ክፉ አድራጊውን የሚበቀል የእግዚአብሔር አገልጋይ ነውና።እስኪ ዝቅ ማለት እንማር እንገዛ እንፀልይ ጣዖቶቻችንን ትተን ኢየሱስን እናስቀድም ከአብይ ላይ ከአዳነች አበቤ ላይ አይናችንንእናንሳ አያስቀመጣቸው ሰይጣን አይደለም እግዚአብሔር ነው በፍቅር በመከባበር በአንድነት እንቁም እንፀልይ አስተያየቴ ይሄ ነው ጣታችሁን ወደ ራሳቹ ተባረኩ ተገሰፁ ደሞ

Leave a Reply

Your email address will not be published.