ኦሕዴድ/ኦነግ እና መሪዎቹ የባከነ ሰዓት ዕድላቸውን ይጠቀሙ ይሆን!? | Hiber Radio Special Program Jan 02, 2023 | Ethiopia

ተጨማሪ ያንብቡ:  Hiber Radio:- የኢሕአዴግ ታጣቂዎች 17 ሰላማዊ ዜጎችን ገደሉ፤ የግድያው መንስኤው ውዝግብ አስነስቷል

1 Comment

  1. አረ ዶር አብይ አንተ አማራውን ስታሳድድ ግብጽና ሱዳን ስራቸውን እየሰደዱ ነው፤ አረ የማስተዋል ብቃት ይኑርህ ጎመን አማካሪዎች ጎመን ሹመኞች፤ ስራ ሰርተው የማያውቁ ሚኒስትሮች፤ብቃት የሌላቸው አምባሳደሮች ይዘውህ ይሰምጣሉ ትንሽ ብቃት ያላቸው የሰሩትን ስራም ይዘው ወደ ገደል ይወርዳሉ፡፡አሁን ከአዳነች አቤቤ፤ታከለ ኡማ፤ወርቅነህ ገበየሁ፤ሱሌማን ደደፎ፤አዲሱ ቂጤሳ፤ሌንጮ ለታ/ባቲ፤ዲማ ነገዎ፤አብረሃም በላይ … ከነሱ የተሻለ ብቃት ያለው ሰው አጥተህ ነው? አሁን አዛውንት ታዲዮስ ታንቱ፤መስከረም አበራ፤የ ሀምሳ አለቃ ጥጋቡ ምን በድለውህ ነው ለትህነግ ስትነጠፍ እንሱን የቸነከርክባቸው?13፣000 ፋኖስ ምን በደለ ናና ሙትልኝ ስትለው ገንዘብ እንኳን አልጠየቀህ አረ ተው ግፍህ ወደ አምላክ ከደረሰ ቆየ የማዝነው የምትጠፋው በቅርብህ ሰው ሊሆን ይችላል ነብስህ እረፍት ታጣለች፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published.