ያርበኝነት ዘመን ትምህርት ለፋኖ ዘመን

ውሻን በርግጫ መምታት እንካ ሥጋ ማለት ነው

ጭራቅ አሕመድ ባራት ዓመት የስልጣን ዘመኑ በቀጥታና በተዛዋሪ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ አማሮችን ጨፍጭፏል፣ አስጨፍጭፏል፡፡  ጭራቁ ግን በኦነጋዊነት ያበደ፣ በልቶ የማይጠግብ የቀን ጭራቅ ስለሆነ፣ አማራን ሙልጭ አድርጎ እስከሚብላ ድረስ አይጠረቃም፣ አይረካም፡፡  አማራን በልቶ ቢጭርስ ደግሞ ምዕራባውያን ጌቶቹ ዝንቡን እሽ እንድማይሉት በስካሁን ድርጊታቸው በግልጽ አሳውቀውታል፡፡  በተለይም ደግሞ የተለያዩ ሕዝቦችን (ቀይ ህንዶችን፣ ጥቁር አውስትራሊያኖችን …) ከምድረግጽ ያጠፋው የእንግሊዝ መንግስት::  ግልጽ በሆነ ምክኒያት የእንግሊዝ መንግስት፣ ለነጻነቱ ቀናዒ የሆነውን፣ በማንነቱ የሚኮራውን፣ ነጭን ከመጤፍ የማይቆጥረውን የአማራን ሕዝብ አምረሮ የሚጠላ ያማራ ሕዝብ ዘላለማዊ ጠላት ነው፡፡  በመሆኑም የአማራ ሕዝብ እንደ ሕዝብ ቢጠፋ፣ ያፍሪካ አንድነት ምልክት የሆነችው አዲሳባ ደግሞ አማራና አማራዊነት ሙሉ በሙሉ የተወገደባት፣ አፍርቃዊ አፓርታይድ የነገስባት፣ የአፍሪቃውያን በጎጥ የመከፋፈል ዋና ምልክት የሆነች፣ አፍሪቃውያንን አንገት የምታስደፋ፣ አሳፋሪ ኦነጋዊ ከተማ ብትሆን ደስታውን እንደማይችለውና አስፍላጊውን እርዳታ እንደሚያድርግ፣ ጭራቅ አሕመድ ይገንዘባል፡፡  የሚያስገነዝቡት ደግሞ ጭራቅ አሕመድን በኦሮሙማ አደቁነው ያቀሰሱትና አሁን ደግሞ እንደ አንዝርት የሚያሾሩት ሌንጮ ለታን የመሳሰሉት ኦነጋዊ ጃርሳወች ናቸው፡፡

Abyssinians This tribe dominated Eritrea and Ethiopia. They are widely known for their conquest and colonisation of South Arabia during the Axum period. Scholars say this tribe holds one of the strongest and most quality warfare tactics in history.

ስለዚህም ጭራቅ አሕመድ እየተዘጋጀ ያለው ከወያኔ ጋር በስውር መተባበሩ ቀርቶ በግልጽ በመተባበር በአማራ ሕዝብ ላይ ግልጽ ጦርነት ከፍቶ፣ ምዕራባውያን ጌቶቹ በሰጡትና በሚሰጡት ዘመናዊ መሣርያ በተለይም ደግሞ በንቦቴ (drone) እየነቦተ የአማራን ሕዝብ ድምጥማጡን ለማጥፋት ነው፡፡ ወያኔ ከመቀሌ ወልድያ፣ ከወልድያ ደሴ፣ ከደሴ ኮምቦልቻ፣ ከኮምቦልቻ ሸዋሮቢት፣ ከሸዋሮቢት ደብርብርሃን በመራመድ፣ ያማራን ክልል ባምስት ርምጃ ብቻ ሙሉ በሙሉ ያቆራርጠበት ኦነጋዊ ትርዒት ሚስጥር የሆነብህ ቡልኻ አማራ ካለህ፣ አውቅህ ያልትኛህ ካልሆንክ በስተቀር አሁን ግልጥልጥ ሊልልህ ይገባል፡፡  ኦነግና ወያኔ በሕቡዕ እየተባብሩ ያን ያህል ጥፋት ባማራ ሕዝብ ላይ ከፈጸሙ፣ ምዕራባውያን ጌቶቻቸው ባዘዟቸው መሠረት በግልጽ ሲተባብሩ ደግሞ በአማራ ሕዝብ ላይ ምን ሊፈጽሙ እንደተዘጋጁ መገመት አያዳግትም፡፡

ስለዚህም የምዕራባውያን ሙሉ ድጋፍ ያለውን፣ በጭራቅ አሕመድ የሚመራውን፣ የኦነግንና የወያኔን ፀራማራ ጣምራ ጦር  ፊት ለፊት መግጠም፣ የእሳት ራት ከመሆን ውጭ ፋይዳ የሌለው አጉል ጀብደኝነት ነው፡፡  ባጭሩ ለመናገር ጭራቅ አሕመድ እየቋመጠ ያለው ዘመናዊ መሣርያ እስካፍንጫው የታጠቀውን የኦንግንና የወያኔን ጣምራ ጦር ይዞ፣ የነፍስ ወከፍ መሣርያ ካነገበው ከፋኖ ጋር ፊት ለፊት ለመግጠምና፣ ፋኖን በዚያውም መላውን የአማራን ሕዝብ የዶግ ዐመድ ለማድርግ ነው፡፡

የደፈጣ ውጊያ አስፈላጊነት

በሰው ኃይልና በመሣርያ ብዙ እጥፍ የሚብልጥህን ጠላት አንተ በመረጥከው መቸት (መቸ እና የት) እንጅ እሱ በመረጠው መቸት አትገጥመውም፡፡  ይህ ማለት ደግሞ ሌላ ምንም ማለት ሳይሆን የደፈጣ ውጊያ ማለት ነው፡፡  ስለዚህም የፋኖ ጦር በጭራቅ አሕመድ የሚምራውን የኦንግንና የወያኔን ፀራማራ ጣምራ ጦር መዋጋት ያለበት በደፈጣና በደፍጣ ብቻ ነው፡፡   ይህ የደፈጣ ውጊያ ደግሞ ለፋኖ አዲስ አይደለም፣ አያቶቹ ባርበኝነት ዘመን በደንብ ተጥቅመውበታልና፡፡

ያርበኝነት ዘመን ፋኖወች ጣልያንን ያጥቁ የነበሩት፣ መሠርታዊ የደፈጣ ውጊያ ስልቶችን በመጠቀም ነበር፡፡  ምናልባትም ደግሞ እነዚህን የደፈጣ ውጊያ ስልቶች ለመጥቀም የመጀመርያወቹ እነሱ ሳይሆኑ አይቀሩም፣ ያገራችን ታሪክ ከጥንት ከጠዋቱ ጀምሮ የጦርነት ታሪክ ነውና፡፡  ግራም ነፈሰ ቀኝ፣ የቻይናው ማኦ ዜዶንግ በጽሑፍ ስላስቀመጣቸው ብቻ በሱ ስም የሚጠሩት፣ የደፈጣ ውጊያ የሚካሂድባቸው ሦስቱ ስልታዊ ትእዛዞች (The Three Tactical Commandments) የሚከትሉት ናቸው፡፡

  1. ጠላትሲበረታ አፈግፍግ
  2. ጠላትሲዳከም አጥቃ
  3. ጠላትሲያርፍ አውክ
ተጨማሪ ያንብቡ:  "በትግራይ ክልል ሰብዓዊ እርዳታውን ለማሳለጥ ከመንግሥት ጋር እንሰራለን"፦ ተመድ

ያርበኝነት ዘመን ፋኖወች ከመደበኛ ውጊያ ወደ ደፈጣ ውጊያ የዞሩት ጣልያን አዲሳባን ከተቆጣጠረ በኋላ ነበር፡፡  ባሁኑ ጊዜ ደግሞ አዲሳባን የተቆጣጠረው አማራን ከምድረግፅ ለማጥፋት የተንሳው ኦነግ ነው፡፡  ይህ ፀራማራ አውሬ ካዲሳባ የሚወጣው ደግሞ ከገጠር ወደ አዲሳባ በሚያመራ፣ በደፈጣ ውጊያ ጀምሮ እያደገ ሂዶ ወደ መደበኛ ውጊያ በሚሸጋገር የነጻነት ጦርነት ነው፡፡

ፀራማራ ሥላሶችና ቤዛማራ ሥላሶች

የአማራ ሕዝብ የሕልውና ጠላቶች ወያኔ፣ ኦነግና ብአዴን የሚባሉ ሦስትም አንድም የሆኑ ፀራማራ ሥላሶች ናቸው፡፡  የአማራ መድሕን የሚሆኑት ደግሞ በነዚህ ፀራማራ ሥላሶች አንፃር የቆሙ ቤዛማራ ሥላሶች ናቸው፡፡  እነዚህም ቤዛማራ ሥላሶች ሳተና ፋኖደመላሽ ፋኖ  እና ደጀን ፋኖ ሊባሉ ይችላሉ፡፡

 

የሳተና ፋኖ ሚና

ባርበኝነቱ የደፈጣ ጦርነት ላይ የፋኖ የመጀመርያ ግብ መሆን ያለበት፣ ገጠሩን ያማራ ክልል መሠርት አድርጎባስፈላጊው መቸት አስፈላጊውን ጥቃት እያደረሰ፣ በጭራቅ አሕመድ የሚመራው የወያኔና የኦነግ ፀራማራ ጥምር ጦር ያለ አጃቢ (ኮንቮይ) እንዳይጓዝ በማስገደድ፣ የሰው ኃይል፣ የስንቅና የትጥቅ አቅርቦቱን በከፍተኛ ደርጃ ማስተጓጎል ነው፡፡

በድንገት እየተውረወረ ባስፈላጊው መቸት አስፈላጊውን ጥቃት የሚፈጽመው የፋኖ ክፍል ሳተና ፋኖ (commando fanno) ሊባል ይችላል፡፡  ሳተና ማለት የሚሳትን፣ ብርቱ፣ ሯጭ፣ ፈጣን፣ ቀልጣፋ ማለት ነው፡፡  በመሆኑም ሳተና ፋኖ (commando fanno) ማለት ተወርዋሪ ፋኖ ወይም ፈጥኖ ደራሽ ፋኖ ማለት ነው፡፡  ሳተና ፋኖ ባውሎ ነፋስ ይመሰላል፡፡  አውሎ ነፋስ ባልታሰበበት ሰዓት ካልታሰበበት አቅጣጫ በድንገት ነፍሶ፣ የሚጠራርገውን ጠራርጎ ወዳልታሰበበት አቅጣጫ  ይነጉዳል፡፡  ሳተና ፋኖም እንደዚሁ፡፡  ሳተና ፋኖ በመብረቅም ሊመሰል ይችላል፡፡  መብረቅ ሲበርቅ እንጅ መቸና በየት በኩል እንደሚበርቅ አይታወቅም፡፡  ከበረቀ በኋላ ደግሞ ዓይን ቢጨፍኑ ዋጋ የለውም፡፡  ሲበርቅ ቢጨፍኑ ከመወጋት አይድኑ፡፡

የደመላሽ ፋኖ ሚና

ደመላሽ ማለት የደም ብደር ከፋይ፣ ተበቃይ፣ ገዳይን ገዳይ ማለት ነው፡፡  ስልዚህም ደመላሽ ፋኖ ማለት ሻቢያ ፈዳይ ይለው የነበረው ዓይነት ነው፡፡

የአማራ ሕዝብ ዋና ጠላት ጭራቅ አሕመድ ቢሆንም፣ ይህ ጭራቅ አማራን የሚዘነጣጥልባቸው ጥርሶቹ ግን ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ ብአዴኖች ናቸው፡፡  የብአዴን አንኳሮች (በረከት ስምዖን፣ አዲሱ ለገስ፣ ተፈራ ዋልዋ፣ ደመቀ መኮንን፣ ተመስግን ጡሩነህ፣ ሰማ ጡሩነህ፣ ግርማ የሽጥላ፣ ይልቃል ከፋል ወዘተ…) አማራ መኻል ቢወለዱም በንዑስ ማንነታቸው ሳቢያ አማራን ከኦንጋውያንና ከወያኔወች በላይ የሚጠሉ ፀራማሮች ናቸው፡፡ የአማራ ሕዝብ ለዚህ ሁሉ ውርደት የተዳረገው በወያኔና በኦነግ ኃይል ሳይሆን፣ እነዚህ አንኳር ብእዴኖች የአማራን ሕዝብ በገፍና በግፍ እያስጨፈጨፉ በራሱ በአማራ ሕዝብ መኻል ዝንባቸው እሽ ሳይባል ተኩራርተው እንዲኖሩ ስለተፈቀደላቸው ብቻና ብቻ ነው፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ:  Hiber Radio: አውሮፓውያን በህወሃት አገዛዝ ላይ አሜሪካ የወሰደችውን እርምጃ እንዲከተሉ ጥያቄ እንደሚያቀርቡ ገለጹ

ስለዚህም የደመላሽ ፋኖ ሚና አማራን እያረዱና እያሳረዱ ያሉትን የወያኔ፣ የኦነግና የብአዴን አመራሮች፣ መውጫ መግቢያቸውን አጥንቶ፣ ባስፈላጊው መንገድ አደብ እንዲገዙ ማድረግ ነው፡፡ በተለይም ደግሞ አማራን የሚጭፍጭፉና የሚያስጭፍጭፉ ብአዴኖችና ዘመድ አዝማዶቻቸው የትም ይሁኑ የት የሰላም እስትንፋስ እንዳይተነፍሱ ማድረግ ነው፡፡   ባጭሩ ለመናገር የደመላሽ ፋኖ ሚና የአማራን ደም በደም ማጥራት ነው፡፡

ደጀን ፋኖ ሚና

ደጀን ማለት በስተኋላ ሁኖ የሚጠብቅ፣ የኋላ ዘበኛ፣ ረዳት ሠራዊት ማለት ነው፡፡  ስለዚህም የደጀን ፋኖ ሚና ነጻ በወጡ ቀጥናወች ላይ ተሰማርቶ የቀጠናወቹን ሰላምና መረጋጋት ማስከበር ነው፡፡  ተጨማሪ ሚናው ደግሞ ለተወርዋሪ ፋኖ እና ደመላሸ ፋኖ የሠራዊት ምንጭ መሆን ነው፡፡  ነጻ የውጡ ቀጠናወችን በማስተዳደር ረገድ ደግሞ የሚከትሉትን የማኦ ዜዶንግን አሥሩ ስነስርዓታዊ ትዕዛዞች (The Ten Disciplinary Commandments) ማክብር የግድ ነው፡፡

  1. ያለቃህንትእዛዝ ቅንጣት ሳትጠራጠርና ላፍታ ሳታንገራግር ፈጽም፡፡
  2. የሕዝብን ንብረት አትንካ፣መርፌም ብትሆን፡፡
  3. ከሕዝብስጦታ አትቀበል፣ ክርም ብትሆን፡፡
  4. ከሕዝብምንም ነገር አተዋስ፣ የግድ መዋስ ካለብህ ደግሞ የተዋስከውን ወዲያውኑ ተጠቅመህ በተዋስክበት ሁኔታ መልስ፣ ካበላሸህም ትክክለኛ ዋጋውን ክፈል (አልቀበም ብትባል እንኳን በትሕትና አሳምነህ ሳትከፍል አትንቀሳቀስ)፡፡
  5. ከገበያምሆነ ከየትም ቦታ ለምትገዛቸው ወይም ለምትሸምታቸው ነገሮች ሁሉ ተገቢ ዋጋቸውን ክፈል (አልቀበልም ብትባል  እንኳን በትሕትና አሳምነህ ሳትከፍል አትንቀ ቀስ) ፡፡
  6. በውጊያወቅት ላወደምከው ወይም ላጠፋኻው ወይም ለጎዳኻው የሕዝብ ሐብት፣ ንብረትና ሂወት ተገቢውን ካሳ ሙሉ በሙሉ ክፈል (አልቀበልም ብትባል እንኳን በትትና  አሳምነህ ሳትከፍል አትንቀሳቀስ)፡፡
  7. የውጊያግርግር ለዘራፊ ያመቻልና፣ በግርገሩ የተዘረፈን፣  የተበዘበዘን ወይም የተመዘበረን የሕዝብ ሐብትና ንብረት አስመልስ፣  ማስመለስ ካልቻልክ ደግሞ ተገቢውን ካሳ እራስህ ክፈል (አልቀበልም ብትባል እንኳን በትሕትና አሳምነህ ሳትከፍል አትንቀሳቀስ)፡፡
  8. ሴት፣ወንድ፣ ሕጻን፣  አረጋዊ ሳትል ማናቸውንም ሰው ስታናግር ሁልጊዜም በትሕትና አናግር፣ በተቻለህ መጠን ደግሞ እርዳ፡፡
  9. ልጃገረድ፣ኮረዳ፣ ባለትዳር፣ ፈት፣ ጋለሞታ፣  ሴታአዳሪ ሳትል ሴትን አክብር  እንጅ በጭራሽ እንዳትደፍር፡፡  ግዳጅ ላይ እስካለህ ድረስ ከሩካቤ ሥጋ ፈጽሞ ታቀብ፡፡
  10. ምርኮኛምሆነ እስረኛ አታጎሳቁል፣ በተቻለህ መጠን ተንከባከብ፡፡

አንድም ሦስትም ቤዛማሮች

የአማራ መሠረታዊ ጠላቶች ወያኔ፣ ኦነግና ብአዴን አንድም ሦስትም እንደሆኑ ሁሉ፣ የአማራ ቤዛ የሆኑት ደመላሽ ፋኖ፣ ተወርዋሪ ፋኖ እና ደጀን ፋኖ አንድም ሦስትም መሆን አለባቸው፡፡   የአካል ብልቶች ብዙ ቢሆኑም፣ የአንድ በአንድ ለአንድ ናቸው፡፡  ዓይን ጆሮን ንቆ አያስፈልገኝም ቢል፣ የደንቆሮ ዓይን ይሆናል፡፡ ጆሮ ዓይንን ንቆ አያስፈልገኝም ቢል፣ የእውር ጆሮ ይሆናል፡፡  እጅ እግርን ንቆ አያስፈልገኝም ቢል፣ የስንኩል እጅ ይሆናል፡፡  እግር እጅን ንቆ አያስፈልገኝም ቢል፣ የዱሽ እግር ይሆናል፡፡ የፋኖ መሪወች የመጀመርያው  ተግባር ሁሉም የፋኖ ክፍሎችና አባሎች ላንድ ዓላማ ባንድነት የቆሙ አንድ  መሆናቸውን በማሳመን በመካከላቸው ፋኗዊ ፍቅርና መከባበር  እንዲያደር በማድረግ አንተ  ትብስ አንቺ ትብስን ማስፈን ነው፡፡

ለፋኖ የሕልውና ትግል የወልቃይት ወሳኝነት

ተጨማሪ ያንብቡ:  አንድነት ፓርቲና 33ቱ ፓርቲዎች በጋራ መስከረም 5 ቀን 2006 በአ.አ ሰላማዊ ሰልፍ ጠሩ (መግለጫውን ይዘናል)

ደጀን ፋኖን በተመለከት ያማራና የኤርትራ ግንኙነት መልክ መያዝ አለበት፡፡  በዝቅትኝነት ስሜት ያብዱት ወያኔና ኦነግ፣ አማራን የሚጠሉት አማራ በመሆኑ ብቻ ስለሆነ፣ እንሱን በተመለከተ ያማራ ሕዝብ ያለው ምርጫ ወይ እነሱን ማጥፋት ወይ በነሱ መጥፋት ብቻ ነው፡፡

በሌላ በኩል ግን በማንነታቸው የሚኮሩት ኤርትሬወች ባጠቃላይ ሲታዩ አማራን የሚጠሉት አማራ ቅኝ ገዛን ከሚል በተሳሳተ አመለካከት ላይ ከተመሠረተ የቁጭት ስሜት ብቻ ነው፡፡  በሌላ አባባል ኤርትሬወች የሚጠሉት አማረኛ ስለሚናገር ብቻ የአማራ ነው የሚሉትን የጦቢያን መንግስትና አስተዳደር እንጅ የአማራን ሕዝብ አይደለም፡፡  በመሆኑም አማራና ኤርትራ በእከክልኝ ልከክልህ ወይም ሰጥቶ የመቀበል መርሕ መሠረት በወያኔና በኦነግ ላይ ሊተባብሩ ይቸላሉ፡፡  ባሁኑ ጊዜ ደግሞ ይህ ትብብር ይበልጥ የሚጠቅመው በወያኔና በኦነግ አጣብቂኝ ውስጥ ለገባው ለፋኖ ነው፡፡  ፋኖ ይህን ትብብር ከፈጸመ ወልቃይት የደጀን ፋኖ ዋና መናኸርያ፣ የሳተና ፋኖ ዋና መውርውርያ፣ የደመላሽ ፋኖ ዋና መሰማርያ ትሆናለች፡፡

አይቀሬው ያማራ ድል

ባሁኑ ጊዜ አብዛኛው ያማራ ሕዝብ ዋና አስግዳዩ ጭራቅ አሕመድ መሆኑን አውቆ፣ አግኝቸው በዘለዘልኩት በሚያስብል ደርጃ እጅግ አምርሮ ጥልቶታል፡፡  በዚህ ደርጃ ጭራቅ አሕመድን የጥላን ሕዝብ፣ በጭራቅ አሕመድ ጦር ላይ በነቂስ እንዲነሳሳ ለማድረግ ፣ በጦሩ ላይ እርምጃወችን በመውሰድ ውጤቶቹን በተግባር ማሳየት ብቻ በቂ ነው፡፡

ጭራቅ አሕመድ የራሱን ሽንፈት ራሱ ማሕፀን ውስጥ ፀንሷል፡፡  ይህን ያደረገው ደግሞ በሁለት ሁኔታወች ነው፡፡

የመጀመርያው ሁኔታ የጭራቅ አሕመድ ፀራማራ ጦር አስኳል የኦነግ ሠራዊት መሆኑ ነው፡፡  የኦነግ ሠራዊት ግን ዕድሜው ከግማሽ ምዕተ ዓመት ያለፈ አዛውንት ሠራዊት ቢሆንም፣ በዚህ ረዥም እድሜው፣ ፖሊስ ወይም ቀበሌ ጠባቂ የሌለባቸውን የገጠር ቀበሌወችና አናሳ ከተሞች በድንገት አጥቅቶ፣ የደም ጥማቱን ለማርካት የሚያርደውን አርዶ ባፋጣኝ ከመሸሽ ባሻገር፣ ጓንዴ ከታጠቀ ባላጋራ ጋር እንኳን ፊት ለፊት ገጥሞም ሆነ አሸንፎ አያውቅም፡፡  የወያኔው ሰየ አብርሕ ‘’ኦነግን ከሳንቲም አንቆጥረውም” ሲል የሠራዊቱን ምንነት በትክክል ገልጾታል፡፡

በሁለተኛ ሁኔታ ደግሞ ጭራቅ አሕመድ አማራን እጎዳልሁ ብሎ ዘመናዊ ጦሩን ሽሽት ማስተማሩ ነው፡፡  የጦር አዛዦቹን ደግሞ ጣጥለው የሚሸሹ ቱሪናፋወች በመሆናቸው ብቻ እስከ ፊልድ ማርሻልነት አድርሷቸዋል፡፡  አንዴ የሸሸ ጦርና የጦር መሪ ደግሞ መቸም ቢሆን ቁሞ አይዋጋም፡፡

ስለዚሀም ፋኖ ጊዜና ቦታ ጠብቆ የጭራቅ አሕመድን ጦር መኻሉ ላይ ከደሰቀው፣ እንደ እንቧይ ካብ ይፈራርሳል፣ ከፈራርሰበት የፈርጠጠ አዲሳባ ይደርሳል፣ አዲሳባ እንደደርስ እጁን ያነሳል፣ መሣርያውን ይመልሳል፣ እንደ ወንጅሉ የጁን ይቀምሳል፡፡  አብናቶቻችን አዲሳባን ነጻ ለማውጣት አመስት ዓመት ፍጅቶባቸዋል፡፡  ፋኖ ራሱን ከፀራማሮች አጽድቶ፣ ነጻነቴ ወይም ሞቴ ብሎ ተግዝቶ፣ በተግቢው መንግድ የሞት ሽረት ትግል ካደርግ ግን ያጼ ዳዊትን ከተማ ለመቆጣጠር ካመት በላይ አይፍጅበትም፡፡

 

መስፍን አረጋ

[email protected]

 

ፋኖ ትጥቅ ይፍታ የሚልህን “ቀልቀሎ ስልቻ ስልቻ ቀልቀሎ” በለው – ዮሐንስ ቧያለው

3 Comments

  1. This Mesfin Arega guy is a complete moron and a man of hate. I can’t see Ethiopia out of the hole in a near future with kind of idols opening their stinking mouth

  2. Deneke Degu don’t panic more to come. Do you think people joyfully accept your merciless killing the defenceless women and children in the so called Oromia region? are you the 6% pure Oromo from Balea or Gerba? all will be history wait and see. Mesfin is not moron he is well established intellectual, he doesn’t talk much about himself, that is the sign of intellectuality.

  3. ደነቀ ውጉ ችግር ነው ። ከታወቀ የስድብ ተቋም በልዩ ማእረግ ሳትመረቅ አልቁረህም ኦሮምያ ባንተ ኮራች። አይ ቋንቋ አማርኛ የትልቅ ሀሳብ መግባቢያ ነው የናንተ ሀሳብ ለአማርኛ ስለማይመጥን ብትጠሉት እይገርምም። ስድብ ላንተ የተሰጠች እውቀት ነችና አዳብራት። ላንተ ደስ የሚልህ ሰብአዊ ፍጥረትን አትረዱ ማለት ሳይሆን አርዳችሁ ስጋውን ብሉ ደሙን ጠጡ የሚለው ነው እናንተ cageውስጥ በልዩ ተጠብቃችሁ መኖር ይገባችሗል። ሰላም ሁን ።

Leave a Reply

Your email address will not be published.