በቀን ሁለት እስር ፣ጠዋት ጎበዜ አሁን መዓዛ! እስር ይቀጥል ይሆናል ትግል ግን አይቆምም ! (መስከረም አበራ)

ጋዜጠኛ መዓዛ መሐመድ ለሶስተኛ ጊዜ በጸጥታ ኃይሎች ታሰረች –  ኢትዮጵያ ኢንሳይደር “ሮሃ ሚዲያ” የተሰኘው የዩቲዩብ መገናኛ ብዙኃን መስራች እና ባለቤት የሆነችው መዓዛ መሐመድ ዛሬ ረቡዕ ጷጉሜ 2፤ 2014 በፌደራል ፖሊስ አባላት ተይዛ

More
/

ኦሮሚያ ክልል፡ በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን ኡሙሩ ወረዳ በታጠቁ ቡድኖች በሲቪል ሰዎች ላይ የተፈጸመ ጥቃት

በሲቪል ሰዎች ላይ ለደረሰው ግድያ፣ ጉዳት እና መፈናቀል ተጠያቂነት ሊረጋገጥ፣ የመንግሥት ፀጥታ ኃይሎች ስምሪትን የተመለከቱ እርምጃዎች የሰዎች ደኅንነት ላይ ስጋት በማያሳድር መልኩ ሊሆን ይገባል የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ጋዜጣዊ መግለጫ ጳጉሜ

More

የማህበራዊ ሚዲያ ዘመቻ

አቶ ስንታየሁ ቸኮል ይፈቱ! የህሊና እስረኞች ይፈቱ! አቶ ስንታየሁ ቸኮል የባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ የድርጅት ጉዳይ ሃላፊ ሲሆኑ መንግስት እጅግ በሚያሳፍር ተንኮልና ሸፍጥ በበዛበት ሁኔታ አስሮ እያሰቃያቸው ይገኛል። እኒህ የባልደራስ ከፍተኛ አመራር

More

መንግሥት መንገደኞች ከአማራ ክልል ወደ አዲስ አበባ ከተማ የመግባት መብታቸውን እንዲያስከብር – ኢሰመጉ

የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ (ኢሰመጉ) መንግሥት መንገደኞች ከአማራ ክልል ወደ አዲስ አበባ ከተማ የመግባት መብታቸውን እንዲያስከብር እና በከተማዋ ዙሪያ ባሉ ፍተሻ ኬላዎች ላይ መንገደኞችን የሚያጉላሉ፣ የሚደበድቡና የሚያስሩ እንዲሁም ከመንገደኞች ጉቦ የሚቀበሉ የጸጥታ

More

“ ሞት አይቀርም ፤ ሥም አይቀበርም ። “ እና  ለሥማችሁ ሥትሉ ፤ ተመሥገን ደሣልኝን እና ታዲዎስ ታንቱን ፍቷቸው

ሲና ዘ ሙሴ የመንግሥት ህግ አሥከባሪ ወይም ወንጀልን ተከላካዩ ፤ የአቃቢ ህግ መሥሪያ ቤት ወይም ተቋም  ፣ ንፁሐን የአለአንዳች ተጨባጭ  የሆነ  የህግ መተላለፍ ፤ ያለማሥረጃ ፤ በፖሊስ እየታፈኑ ሲታሰሩ እያየ ፣ “ ይኽ አካሄድ ህግን የጣሰ ነው

More

ዕዉነት እና ለነፃነት የምንኖረዉ መቸ ይሆን ? –

ዓለማችን በዉሸት እና ክህደት እንድትሞላ  የሚሰሩ መሰሪዎች መሞላቷ ድንቅ እና ብርቅ ባይሆንም ከክፉዎች ደግነት ፤ ከከኃዲዎች መታመን አለመማር ግን ዓለም በጥርጣሬ እንድትታይ አድርጓታል፡፡ ዕምነትም ሆነ ሠዉነት ከሰባዊነት የሚቀዱ ሆነዉ ሳለ በዓለም ላይ

More

ለነፃነታችንና እየተጣሰ ላለው የፍትህ ስርአት ማንኛውንም ዋጋ ለመክፈል ዝግጁ ነን ሲሉ 14ቱ የአማራ ፋኖ አንድነት አመቻች አባላት ገለፁ

ዛሬ ባህርዳር ጠቅላይ ፍ/ቤት በነ ዶ/ር ወንድወሰን አስፋው መዝገብ የቀረቡት የአማራ ፋኖ አንድነት አመቻች አባላት ከባህርዳር ወደ አዲስ አበባ ሊወሰዱ መሆኑ ታውቋል። በዛሬው የባህርዳር ጠቅላይ ፍ/ቤት ችሎት ውሎ የፌደራል መሪማሪ ፖሊስ መዝገቡ

More

በአማራ ሕዝብ ላይ የሚካሄደውን የዘር ፍጅት አስመልክቶ የሚደረገዉን የረሃብ አድማ በመደገፍ ከቪዥን ኢትዮጵያ የተሰጠ መግለጫ

July 24, 2022 በጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አሕመድ መንግሥት እውቅና፣ በሺመልስ አብዲሳ አስተዳደር፣ በአማራ ሕዝብ ላይ በተደጋጋሚ የሚደርሰውን አረመኔአዊ የዘር ማጥፋትና ማጽዳት ዘመቻ ለማውገዝ እስካሁን ፈቃደኝነት ያላስየውን የእንግሊዝ መንግሥት ለመማለድ፣ ለአምስት ቀኖች እህልና

More

በኦሮሚያ ክልል ዘር ማጥራት ጭፍጨፋው በአብይ አህመድና በኦሮሚያ ክልል መንግስት የተቀነባበረ ነው ሲል ጃልመሮ ገለፀ

ጃልመሮ በሪዮት ሚዲያ የሰጠው ቃለ-መጠይቅ ብዙ ብዥታወዏችን ያጠራ ይመስላል። ንጹሃንን የሚጨፈጭፈው መንግስት የሚያደራጀውና የሚያስታጥቀው ጛይል እንጂ እሱ የሚመራው የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት አለመሆኑን በግልጽ ተናግሯል። ነፃና ገለልተኛ የሆነ ቡድን በቦታው ገብቶ እንዲያጣራ መንግስት

More

“እኛ ሐዘን ስንቀመጥ፣ ሌላው ዓለም ለሜዳሊያ ይፎካከራል” – ጎልዳሜየር

በሙኒክ ኦሎምፒክ እስራኤላውያን ስፖርተኞች በማንነታቸው ተመርጠው ሲገደሉ፣ የተረፉት ደግሞ አቋርጠው ወደ ሀገራቸው ተመለሱ። የእስራኤል ሕዝብ ማቅ ለብሶ ለሐዘን ሲቀመጥ፣ ሌላው ዓለም የኦሎምፒክ ጨዋታውን ቀጥሎ የሰበሰቡትን ሜዳሊያ ይቆጥራሉ። ያኔ የእስራኤል ዐራተኛዋ ጠቅላይ ሚንስትር

More

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ዓመታዊ ሪፖርት

ኢሰመኮ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በላከው እና በዓይነቱ የመጀመሪያ በሆነው የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ዓመታዊ ሪፖርት መንግሥት በማናቸውም ጊዜ የሰዎችን መብት እንዲጠብቅ፣ እንዲያከብር እና እንዲያረጋግጥ አሳሰበ ሪፖርቱ የሚሸፍነው ጊዜ በኢትዮጵያ የበጀት ዓመት

More
1 2 3 7