“እንግዲህ ከወዴት እንደ ወደቅህ አስብ ንስሐም ግባ … ።” ብሎ የጀምራል የዮሐንስ ራዕይ መዕራፍ 2 ቁጥር 5! ዶ/ር ወንድሙ መኰንን፣ እንግላንድ 02/03/2023 መግቢያ ዘረኞች ካሉ ማን በሰላም ተኝቶ ያድራል? ዘሮኞች ሥልጣን ላይ ከወጡማ፣ አያድርስ ነው። የጎጠኝነትን ጠንቅ በሩዋንዳ አይተናል። የአንድ አገር ልጆች በጎሳ ተከፋፍለው፣
Moreየአገርን ጉዳይ ለፖለቲከኞች ብቻ መተው ኢትዮጵያን በጣም ጎድቷታል። ስለዚህ ሀገራችንን ከባሰ ጥፋት ለማዳን ማህበራዊ ድርጅቶችና ዜጎች የመፍትሔ አካል ለመሆን እንድንችል ሕገ-መንግሥቱን ለማሻሻል የሚያገለግሉ ግባዓቶችን የሚያዘጋጅ መድረክ (Forum) ተቆርቋሪ ኢትዮጵያውያን (Concerned Ethiopians) እንዲቋቋም ሐሳብ ያቀርባል።
Moreህወሃትን የተካው ኦነጋዊያን በበላይነት የሚያሽከረክሩት የኦሮሞ ብልጽግና ፓርቲ ኢትዮጵያን ሊያፈርሳት ይችላል አክሎግ ቢራራ (ዶር) ክፍል ሁለት የአራት ክፍል ሁለት ኢትዮጵያ ወደ የት እያመራች ነው? የሚለውን የቀድሞው ጠ/ሚንስትር አቶ ኃይለማሪያም ደሳለኝ ግልጽ በሆነ ደረጃ አስቀምጠውታል። የኦሮሞ
Moreበኢትዮጵያ ለነበሩት እና ስር ለሰደዱት ሁለንተናዊ ዉስብስብ ችግሮች ምንጭ እና አማጭ ህገ -ኢህአዴግ ህገ-መንግስት እየተባለ የሁሉም ነገር አልፋና አሜጋ ሆኖ መታየቱ አስከመች መሆኑን ባይታወቅም መፍትሄ ግን ሊሆን አይችልም ፡፡ ኢትዮጵያ ለየትኛዉም ዓለም
Moreደራሲ ፦ መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ ይህ ፅሑፍ ከሁለት ዓመት በፊት ቢፃፍም ፣ የዛሬንም ችግራችንን አመላካች ነው ። ተፃፈ ፣ ታህሣሥ 1/2013 ዓ/ም ታክሲዋ ሙሉ ሰው ጭናለች።የኮሮና የአሥቸኳይ ጊዜ አዋጅ በመነሳቱ እና ከኋላ ሦሥት ሰው ብቻ እንዲጫን በመባሉ ተጋፍቼ ፣ተሳፋሪውን በመቅደም፣ የኋላ መቀመጫውን የበሥተቀኙን ጥግ ወንበር ሥለያዝኩ፣የሁሉም ተሣፋሪ ግማሽ ፊት ይታየኛል።እያንዳንዱ ተሳፋሪ
Moreደወል 1 ዘኢትዮጵያ ይቅርታ፥ እርቅ፥ ምክክር፥ መግባባት። የማንለው የለም። ግን የሚደረግ ነገር የለም። ለምን? አንድ ነገር ለማድረግ ቀርቶ፥ ለመነጋገርም የማይቻልበት ደረጃ ላይ ነን። ማስረጃ ቢባል በሦስት ረድፍ ላስረዳ። አንደኛ ንግግር መጀመር አይቻልም። ሁለተኛ
Moreበዚህ የውይይት መድረክ ላይ ለኢትዮጵያ “ውድቅትም ሆነ ትንሣኤ”፤ የሀገሪቱ የዕጣ ፈንታዋ የጽዋ ተርታዋ “አልፋና ኦሜጋ” አሁን በሥራ ላይ ያለው የኢፌዲሪ ሕገ-መንግሥት እንደሆነ ተደጋግሞ ይነሳል። አሁን ላለንበት ኁልቆ መሣፍርት ለሌለው ፖለቲካዊ ቀውሶቻችን አንዳንች
Moreየአገራችን ህዝብ ኢህአዴግ ሥልጣን ከያዘበት ጊዜ ጀምሮ የኮምዩኒስት ሥርዓት ውላጅ በሆነው የአብዮታዊ ዲሞክራሲያዊ አገዛዝ ከዚያም ቀጥሎ ባለፉት አምስት ዓመታት የአብዮታዊ ዲሞክራሲያዊው ርእዮት በወንጌላዊ ብልጽግና (prosperity gospel) ተጀብኖ ሲናጥና ሲቀጠቀጥ መቆየቱ ይታወቃል።
Moreዐማራ ሕዝብ ድርጅት (ዐሕድ) AMHARA PEOPLE’S ORGANIZATION (APO) 11.01.2023 የኢትዮጵያዊ ዐማራ ሕዝብ ታሪካዊ ጠላቶች ከዉስጥና ከዉጪ ተባባረዉ ከ1983 ዓ.ም ጀምሮ እነ ወያኔ ትግሬ ትሕነግ፣ሻዕቢያና ኦነግ በምዕራባዉያኑ አንግሎ-አሜሪካን ዋና ተዋናይነት ሎንደን ላይ
More