“እንግዲህ ከወዴት እንደ ወደቅህ አስብ ንስሐም ግባ … ።” ብሎ የጀምራል የዮሐንስ ራዕይ መዕራፍ 2 ቁጥር 5! ዶ/ር ወንድሙ መኰንን፣ እንግላንድ 02/03/2023 መግቢያ ዘረኞች ካሉ ማን በሰላም ተኝቶ ያድራል? ዘሮኞች ሥልጣን ላይ ከወጡማ፣ አያድርስ ነው። የጎጠኝነትን ጠንቅ በሩዋንዳ አይተናል። የአንድ አገር ልጆች በጎሳ ተከፋፍለው፣
Moreጊዜው ሩቅ ቢሆንም ዛሬም ትዝ የሚለኝ ነገር ታማኝን መጀመሪያ ያየሁበት ቀን ነው። አንድ ወዳጄ ብሄራዊ ትያትር የቅዳሜውን የጠዋት ሲኒማ ለማየት ተቃጥረናል። በ1970 መጨረሻ ላይ ብሄራዊ ትያትር በተለይ ቅዳሜ ጠዋት ጥሩ ጥሩ ፊልሞችን
MorePDF “ጭንጋፍ (ምቱር) ፓትርያርክ” – (በቀሲስ አስተርአየ ጽጌ) (በቀሲስ አስተርአየ ጽጌ) ማሰሰቢያ፦ “ወለእመ ተራድአ በመኳንንተ ዝንቱ ዓለም፡ወተሠይመ ለቤተ ክርስቲያን እምሃቤሆሙ ይትመተር ወይሰደድ ውእቱኒ ወኩሎሙ እለ ተሳተፍዎ”(ፍ.ነ. ፻፸፭) ማለትም፦ “በመንግስት ድጋፍ የተሰየመ ግለ ሰብ
Moreዶ/ር ዘላለም ተክሉ 02/19/2013 ሰሞኑን በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን እየተላለፈ ያለውን አሳፋሪ “ የጀሃዳዊ ሃረካት” ድራማ በአግራሞት ስመለከትና በቅርቡም ይለቀቃል ተብሉ ስለሚጠበቀው “ ነውጥን ናፋቂ የሩቅ አገር ሰዎች” የፕሮፖጋንዳ ቪዲዮ እያሰብኩ ሳለሁ ነው ሌላ
MoreBy: Asress ያውራምባው ታይምስ ድረ ገጽ ባለቤት ዳዊት ከበደ እንደብዙዎቹ ጋዜጠኞች በምርጫ 97 ታስሮ ከተፈታ በኋላ ትግሬ በመሆኑ ምክንያት ተመልሶ ጋዜጣ ከመጻፍ አልተከለከለም:: አዲስ አበባ እያለ አውራምባ ታይምስ በተባለ ጋዜጣው ላይ ብዙ
More(የሐራ ተዋሕዶ ድረ ገጽ ዘገባ) ኀምሳ አራት ዓመት ወደ ኋላ፤ የመጀመሪያው ኢትዮጵያዊ ፓትርያሪክ ለኢትዮጵያ የተገኘው ብፁዕ አቡነ ባስልዮስ ዕጨጌ ወጳጳስ ሰኔ 21 ቀን 1951 ዓ.ም በ116ኛው የእስክንድርያ ፓትርያሪክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ቄርሎስ
Moreከዕንቁ መጽሔት የተወሰደ – ጸሐፊው በፍቅር ለይኩን፡፡ በደቡብ አፍሪካ ኬፕታውን ከተማ የሚገኙ የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች፣ ጓደኞቿና የነፃነት ትግሉ አጋሮቿም፡- ‹‹እናዝናለን ኤሚ…ፍቅርሽ፣ ርኅራኄሽ፣ ለሰው ልጆች ነፃነትና መብት መከበር ያለሽ ጽኑ አቋም በልባችን ለዘላለም
Moreየማተሚያ ማሽኑን ለመግዛት ውጤታማ እንቅስቃሴ ጀምረናል አቶ ስዩም መንገሻ ኤዲቶሪያል ቦርድ የአስተዳደርና ፋይናንስ ኃላፊ 28 ተቃዋሚ ፓርቲዎች ኢህአዴግን በጋራ ለመታገል የመግባቢያ ስምምነት ሊፈራረሙ ነው ኢህአዴግ ከምርጫ በፊት ለአዲስ አበባ ከንቲባ መሰየሙ ተጠቆመ የኢህአዴጋዊያን ከንቱ ጩኸት
Moreሉሉ ከበደ ሰሞኑን ወያኔ የተለመደ የውሸት ድራማ ሰርቶ፤ ሲሞን በረከት በሚባል፤ የማያምር፤ የማያፍር የኤርትራ ሰው፤ ጭራሹን አማራ ነኝ ብሎ እንዲያታልል ወያኔ የቀጠረው ባእድ የፕሮፓጋንዳ ሚኒስቴር፤ የሀሰት ፊልም ደራሲና የበላይ አዘጋጅ የሆነ ሰው፤
MoreYonas Haile ውሸትን ማቀናበር ልማዱ አድርጎ የያዘው የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ዛሬም ደራሲያቸው በውል ያልተገለጹ ድራማዎችን ማቅረቡን ቀጥሎበታል፡፡ በተለይ የኢትዮጵያ ሙሲሊሞችን ጥያቄን ለመቀልበስ የተቀነባበረው ጀሃዳዊ ሀራካት የተሰኘው አሳፋ ፊልም የእስልምና እምነት ተከታዮችን ብቻ ሳይሆን
Moreአማኑኤል ዘሰላም [email protected] የካቲት 8 2013 ምንጩ ሳዉዲ አረቢያ የሆነው፣ ከነዳጅ በሚገኝ ሚሊዮን ዶላሮች የሚደገፈውና መረቡን በአለም ዙሪያ ሁሉ የዘረጋዉ፣ የዋሃቢዝም የእስልምና አክራሪነት፣ በአለማችን ትልቅ ችግር እየፈጠረ በብዙ አገሮች አለመረጋጋትን ያመጣ
Moreወልደማርያም ዘገዬ አንድ ምራቅ መዋጥ የጀመረ የ28 ዓመት ወጣት የኑሮ አጉራ ቢጠናው ጊዜ ወደ ጠንቋይ ቤተ ይሄዳል፡፡ ለአጋፋሪው ሣንቲም ቢቴ ቦጨቅ ያደርግና ወረፋውን አፋጥኖ በተሎ ይደርሰዋል፡፡ በሁሉም ቦታ መቼም ይቺ ሙስና ተንሰራፍታለችና
Moreከድምጻችን ይሠማ የኮሚቴዎቻችን የፍርድ ሂደት ለአስር ቀናት ተቋረጠ አቃቤ ሕግ ምስክሮች አለቁበት ‹‹ፍርድ ቤቱ ከዚህ በኋላ ምን ይሰራል? ውሳኔ እንደሆነ ከባለስልጣናት ወርዶ በኢቲቪ በኩል ተወስኖብናል፡›› ኡስታዝ አቡበከር በዝግ እየታየ የሚካሄደው የመሪዎቻችን እና
More“ራሱን መከላከል የማይችል አብዮት እርባና የለውም” ሌዋታን…ኢ. ህ. አ. ዴ. ግ. ካምፕ ውስጥ ያደገው አውሬ ከዳንኤል ገዛኽኝ አትላንታ ከሰሞኑ ገጣሚ ታገል ሰይፉ ሃገር ቤት እየታተመ ከሚሰራጨው ቁም ነገር መጽሄት ጋር አንድ ቃለ
Moreበፍቅር ለይኩን አቦይ ስብሐት ባለፈው ሳምንት ‹‹ከላይፍ›› ወርኻዊ መጽሔት ጋር ያደረጉትን ሰላም ሰላም የማይሸት፣ ፍቅርን የተራቆተ፣ የይቅር ባይነት መንፈስ ፈፅሞ የተለየው፣ በቀልንና ጥላቻን የሚሰብክና ‹‹ዕርቅ ለመፈጸም በማለት ሰዎችን ሲልኩ የነበሩ ቄሶች ስቅላት፣
More