የግጭትና የጦርነት ሁሉ መነሻ ስግብግብነትና እራስ ወዳድነት ነው! (አገሬ አዲስ )

ጥር 2 ቀን 2015 ዓም(10-01-2022)   በዚህ እርእስ ላይ ለመጻፍ ያነሳሳኝ የዓለማችን በተለይም የአገራችን የኢትዮጵያ ህዝብ ለአለፉት አያሌ ዘመናት ለተከታታይ ጦርነቶችና እልቂቶች ብሎም ሰላም አልባ ኑሮ፣ፍርሃት፣ጭንቀት፣መፈናቀል በሽታና ድህነት የተጋለጠበትን ምክንያት ለማሰስ በተነሳሁበት

More

የግማሽ ሚሊዮን የትግራይ ወጣቶችን ደም በወልቃይትና ራያ ለመካስ መሞከር አጓጉል ህሳቤ ነው

የኢትዮጵያ ሕዝብ ሊያውቀውና ትኩረት ሊሰጠው የሚገባው ትልቁ ጉዳይ ሃገራችን ኢትዮጵያ በአሁኑ ሰዓት በአብዛኛው ኢትዮጵያዊ ህሳቤና መንፈስ በሌላቸው መሪዎችና ባለስልጣኖች እየተመራች መሆኑን ነው። “ከአያያዝ ያስታውቃል ከአነጋገር ይፈረዳል” እንዲሉ ያለፉት 27 ዓመታትና የሰሞነኛው የኢትዮጵያ አራት ዓመታት ስንቦታችን ስንቃኝ በሃገራችን

More

ሙዋች ሰው ሌላውን ሙዋች በራሱ ስልጣን በጭካኔ ሲገል አንድ ቀን የዘራውን እንደ ሚያጭድ ትዝ አይለውም! – ሙናች ሙሉዓለም ከባይ ማዶ

ሁ ላ ች ን ም   ከ ዚ ህ    እ ን ማ ር ? ትልቅ የድንቁርና ጥግና ከረባት አጥልቆና የእንግሊዝ ሱፍ ለብሶ በሁለት እግሮቹ የሚንቀሳቀስ ” “ሰው” ሁሉ ሰው አለመሆኑ እንዲህ ስለሚገለጥ

More

ጌታችን፣ መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከእመቤታችን፣ ከቅድስት፣ ድንግል ማርያም መወለዱ/ሰው የመኾኑ ሃያ አንዱ/21ዱ ምስጢራት፤

በዲ/ን ተረፈ ወርቁ የእግዚአብሔርን ፍቅር ለሰው/ለዓለም ለመግለጽ፡- (የዮሐንስ ወንጌል ምዕ. 3) 16፤ ‘‘በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው  እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን  እንዲሁ ወዶአልና። 17፤ ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥

More

በአሁን ሰዓት የኢትዮጵያ ህልውና አደጋዎች

1. ብቃት አልባው ጠ/ሚ 2. የበሰበሰው በሙስና የዘቀጠው እና የመከነው ብልጽግና ፓርቲ የመንግሰትን የማስፈጸም አቅም ማሳጣቱ 3. በበቀል ስሜት ጠላቴ ያለውን የአማራን ህዝብ ሊፈጅ ከእነትጥቁ ገብቶ ዘር ማጥፋት በመንግሰት መዋቅራዊ ድጋፍ እየፈጸመ

More

እያመመን መጣ! – በቦቆቅሳ ሉባክ

ታህሣሥ 2015 ቂምን ሻረውና ፣ ወይ ፍቅርን አንግሠው ሁለት ሆኖ አያውቅም፣ አንድ ነው አንድ ሰው፡፡ ቴዲ አፍሮ 2014 ዓ.ም. (እያመመው መጣ ቁ. 2) ‹‹በብልህ ላይ ያለ ድንቁርና ተራራ ያህላል›› ይላሉ አበው በምሳሌ ከአንዳንድ በአክብሮት ከሚታዩ የማሕበረስብ አባላት

More

ጭራቅ አሕመድ፤ እኩይ አዟሪት የገባ ኦነጋዊ አውሬ

ያንድ ብሔር አባል አለመሆኑ የሚጠረጠር ግለሰብ የዚያ ብሔር ብሔርተኛ ከሆነ፣  ጥርጣሬውን ለማስወገድ ሲል ብቻ ማናቸውንም አረመኔያዊ ድርጊት ለመፈጸም ቅንጣት አያቅማማም፡፡  ሂትለር ይሁዳወችን ያለ ርኅራኄ የጨፈጨፈበት አንዱ ምክኒያት፣ የይሁዳ ደም አለበት የሚባለውን ጭምጭምታ ለማስተባበል ነበር፡፡

More

ሕዝብን ሊያፋጁ የተነሱ የጉግ ማንጉጉ መንግስታት ተላላኪዎች!! – ተዘራ አሰጉ

“አውቆ የተኛን ቢቀሰቅሱት አይሰማም” እንዲሉ አሁን ኢትዮጵያን እየመሩ ያሉ አንዳንድ ባለስልጣናት “ ከድንጋይ ላይ ውሃ ቢያፈሱት መልሶ እንቦጭ” እንዲሉ የሥልጣኑ ኮረቻ ዘለዓለማዊ መስሏቸው እውነታን ፣ ታሪክንና ቱፊትን በመፃረር ከሕዝብ ጋር መጣላትን፣ መቃቃርን

More

አማራ፡ ከማለቅህ በፊት የቀረህ አንድ አማራጭ ብቻ ነው (እውነቱ ቢሆን)       

እኛ አማራወች ሁሉንም አማራጮች ሞክረናቸው ሞክረናቸው አሁን ላይ የቀረን አንድ አማራጭ ብቻ ነው፡፡ ይህም ነጻ የሆነ ከህዝቡ ለህዝቡ በህዝቡ የሚመራ የ”አባት አገር የአማራ አገርና መንግስት” ምስረታ ነው፡፡ ወያኔወችና ኦሮሙማወች ልባቸው በሚያውቀው እነርሱ

More

ከአማራ ቆዳ በተሠራ ከበሮ: ጭፋሮ !! (አሥራደው ከፈረንሳይ)

መንደርደሪያ ዕውን ኢትዮጵያ ምሁራን አሏት ?!አሏት ከተባለስ፤ ዜጎቿ እንደቅጠል በሚረግፉበት በዚህ  አስከፊና ፈታኝ ወቅት፤ ከህዝባቸው ጎን ቆመው፤ አለንልህ ካላሉት፤ ከጅምላ ፍጅት፤ ከመታረድ፤ ከመፈናቀልና ከስደት ካልታደጉት፤ ምሁርነታቸው ለማንና ለመቼ ነው ?!   ምሁርነት ከዘርና ከጎሣ በላይ፤

More

መስዋዕትነት ለነፃነት !

በየትኛዉም ዓለም ጥግ  የሚደረግ ትግል እና የሚከፈል መስዋዕትነት ለሰዉ ልጆች በህይወት እና በነፃነት.የመኖር ተፈርሯዊ መብት ላለማጣት ወይም ለማግኘት ፡፡ ነገር ግን በኢትዮጵያ የቅርብ ጊዜ ዓመታት ታሪክ ዉስጥ በሶስት አስርተ ዓመታት የስቃይ እና

More

የብልጽግና ፓርቲ በገሃነም ደጃፍ ላይ እየጨፈረ ያለ ይመስላል። ይልቁንም የአስተዳደር አቋሙን ለማሻሻል አሁንም አልረፈደበትም

ሰዋለ በለው – [email protected] መግቢያ   እ.ኤ.አ. በ1970ዎቹ አፄ ኃይለ ሥላሴ፣ የህዝቡን አመኔታ አጥተው፣ ጠላትን ለመከላከል በሰለጠኑ በገዛ ሰራዊቶቻቸው (ወታደሮቻቸው)፣ በግፍ እና በጭካኔ በወታደራዊ እስር ቤት ውስጥ ተገደሉ። በተመሳሳይ፣ እ.ኤ.አ. በ 1980

More

ያዲስ አባ ጣጣ ስላቅ (Satire) – በቦቆቅሳ ሉባክ

  ግንቦት 2014 የአዲስ አበባ ከተማ ታሪካዊና ሕጋዊ ባለቤት የእኛ ማሕበረሰብ ነው ሲሉ የዱር እንስሳት ነፃነት ግንባር (ዱ.እ.ነ.ግ) ከፍተኛ ተወካዮች ዛሬ ከቀትር በኋላ በቅርቡ በተመረቀው የአንድነት ፓርክ የእንስሳት መዋያና መናፈሻ ውስጥ በሰጡት

More