• Home
  • መነሻ ገጽ
  • የዕለቱ ዜናዎች
    • ቪዲኦ
    • ፖለቲካ
  • ነፃ አስተያየቶች
  • ጥናታዊ ጦማሮች
  • ሰብአዊ መብት
  • ጋዜጣዊ መግለጫዎች
  • ኢኮኖሚ
    • ቴክኖሎጅ
  • ጤና
  • ኪነ ጥበብ
    • ግጥሞች
  • ታዋቂ ሰዎች
    • የህይወት ታሪክ
  • ስፖርት
  • ስለ እኛ
    • ያግኙን
    • ህግጋቶች
    • ዘ-ሓበሻ
    • አቡጊዳ (AbuGida)

Browse Category

ኢኮኖሚ

ኢኮኖሚ

በፊች የደረጃ ምደባ፣ የኢትዮጵያን ኢኮኖሚ ደረጃ ሲሲሲ ኔጌቲቭ አሽቆለቆለ! የቆሎ ተማሪ እዳ፣ የዕለት እንጀራችንን ስጠን!

December 26, 2022

ክፍል አንድ ሚሊዮን ዘአማኑኤል (ኢት-ኢኮኖሚ) በፊች የደረጃ ምደባ፣ የኢትዮጵያን ኢኮኖሚ ደረጃ ከሲሲሲ ፖዘቲቨ (‘CCC+’) ወደ ሲሲሲ ኔጌቲቭ (‘CCC-) ማሽቆልቆሉን በዲሴንበር 20 ቀን 2022 እኤአ የአሜሪካ ፊች የብድር ምዘና ኤጀንሲ መረጃ አስታውቆል፡፡“Fitch Ratings

More
ነፃ አስተያየቶች/ኢኮኖሚ

አይ ዘመን! እኔ ዕምለዉ ኢትዮጵያ ለኢትዮጵያዉያን እና ለአገር  ለኖሩት መኗሪያ እና መጠጊያ የምትሆነዉ መቸ ነዉ

September 10, 2022

ኢትዮጵያ ለኢትዮጵያዉያን ትሆን ዘንድ የመልካም ምኞት መግለጫ የምንሰጣጠዉ መቸ ይሆን ፤ ከማን ……..? ለምን እና እስከመቸ ይሆን በየዓመቱ ፲፫ኛዋን ወር  በሚቀደድ እና በሽድድ ስያሜ የምን…የምን…ቀን  ከምንል  አገር ሰርተዉ አገር ሆነዉ ባኖሩን ቀደምት

More
ኢኮኖሚ

የልዕለ-ኃያላኖች ሽኩቻ!!! የማይቌጨው የጦር አበጋዞች የጦርነት ንግድና የደም ገንዘብ የትርፍ አዙሪት!!!

August 26, 2022

ተስፋ (ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY Tesfasays: April 15, 2022 at 5:55 am ልዕለ-ኃያላን ሃገራት አምርተው የሚሸጡት የጦር  መሣሪያዎች  የሚሞከረው በምድረ ኢትዮጵያ ነው፣ ግማሽ ሚሊዮን  ወጣቶች ሞቱ፣ ስንቶቹስ አካላተ ጎዶሎ ሆኑ!!! የደም ግብራቸው ገንዘብ

More
ኢኮኖሚ

የኢትዮጵያ ማክሮ ኢኮኖሚ ቀውስና የአይኤምኤፍና የዓለም ባንክ ፕራይቬታይዜሽን ሴራ!!! የብሔራዊ የጋራ ኃብታችን በኦሮሙማ ውርስና ስልቀጣ?

August 23, 2022

(ክፍል 4)  ሚሊዮን ዘአማኑኤልና ፂዮን ዘማርያም  (ኢት-ኢኮኖሚ) ኢትዮጵያ በአይኤምኤፍና ዓለም ባንክ  የፕራይቬታይዜሽን ፈንጂ ወረዳ! በዶክተር ኢዮብ ተስፋዬ በሪፖርተር ጋዜጣ እሁድ ሰኔ 17 ቀን 2010 ዓ/ ም በፁሁፍ ያቀረቡት ‹‹ኢኮኖሚው ያጋጠሙትን የማክሮ ኢኮኖሚ ተግዳሮቶች ለማቃለል የቀረበ የመፍትሄ ሐሳብ››……………………..……….(1) ‹ስለአገራችን የማክሮ ኢኮኖሚ ፖሊሲ ችግር በአቶ ሚሊዮን ዘአማኑኤልና በጽዮን ዘማርያም የቀረበውን ጽሁፍ የሚመለከት ሀተታዊ  ትችት!  ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) ነሐሴ 21፣ 2022  የቀረበውን ገንቢ

More
ኢኮኖሚ

የኢትዮጵያ ማክሮ ኢኮኖሚ ቀውስና የአይኤምኤፍና የዓለም ባንክ  ፕራይቬታይዜሽን ሴራ!! – (ክፍል 3)  

August 19, 2022

ሚሊዮን ዘአማኑኤልና ፂዮን ዘማርያም (ክፍል 3)  ሚሊዮን ዘአማኑኤልና ፂዮን ዘማርያም  (ኢት-ኢኮኖሚ በዶክተር ኢዮብ ተስፋዬ በሪፖርተር ጋዜጣ እሁድ ሰኔ 17 ቀን 2010ዓ ም በፁሁፍ ያቀረቡት ‹‹ኢኮኖሚው ያጋጠሙትን የማክሮ ኢኮኖሚ ተግዳሮቶች ለማቃለል የቀረበ የመፍትሄ ሐሳብ›.(1) የኢትዮጵያ ተፎካካሪ ፓርቲዎች

More
ኢኮኖሚ

ኢትዮጵያ ማክሮ ኢኮኖሚ ቀውስና የአይኤምኤፍና የዓለም ባንክ ፕራይቬታይዜሽን ሴራ!!!

August 17, 2022

በዶክተር ኢዮብ ተስፋዬ በሪፖርተር ጋዜጣ እሁድ ሰኔ 17 ቀን 2010ዓ ም በፁሁፍ ያቀረቡት ‹‹ኢኮኖሚው ያጋጠሙትን የማክሮ ኢኮኖሚ ተግዳሮቶች ለማቃለል የቀረበ የመፍትሄ ሐሳብ….(1) በዶክተር ኢዮብ ተስፋዬ፡- የማክሮ ኢኮኖሚ  ባለሙያ ሲሆኑ ከአራት ዓመታት  በፊት  ለብልጽግና

More
ኢኮኖሚ

የኢትዮጵያ ጂዲፒ ስድስት ትሪሊዮን ሁለት መቶ ሃያ ሁለት ቢሊዮን ብር ተመነደገ!!! (122 ቢሊዮን ዶላር!!!) የመደመር ኢኮኖሚክስ!!! ‹‹ምን ቢታለብ በገሌ!

August 8, 2022

ኢት-ኢኮኖሚ /ET-ECONOMY (ክፍል 1)  ሚሊዮን ዘአማኑኤልና ፂዮን ዘማርያም  (ኢት-ኢኮኖሚ ድመቷ ጥቁር ወይ ነጭ ሆነች አልሆነች ግድ የለም፣ ዓይጥ እስከያዘች ድረስ! ‹‹It doesn’t matter if a cat is black or white, so long as

More
ነፃ አስተያየቶች/ኢኮኖሚ

የኦህዴድ ብልፅግና ዘረኛና ተረኛ መንግሥት 71 ቢሊዮን ብር በኦሮሚያ ስም ከበጀቱ ዘረፎል!!! በወያኔ ጦርነት ለተጎዱ የአማራና አፋር ክልሎች ድጎማ የለም!!!

June 9, 2022

ሚሊዮን ዘአማኑኤል (ኢት-ኢኮኖሚ) ኮነሬል አብይ አህመድ ‹‹ስለ ትንሽ ወጪዎች ተጠንቀቅ፣ ትንሽ ቀዳዳ ትልቁን መርከብ ከውኃ ውስጥ ታሰምጠዋለችና!!!›› ህወሓት ኢህአዴግ ከ1983ዓ ም ጀምሮ በጦርነት ለተጎዱ አካባቢዎች ልዩ ድጎማ በሚል ስበብ ለትግራይ ክልል ከፍተኛ

More
ነፃ አስተያየቶች/ኢኮኖሚ

የኢትዮጵያ ወታደራዊ ወጪ ከሃያ አምስት ቢሊዮን ብር ወደ መቶ ቢሊዮን ብር ተመነደገ! – ሚሊዮን ዘአማኑኤል 

June 7, 2022

ሚሊዮን ዘአማኑኤል (ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY) የኢትዮጵያ  ወታደራዊ ወጪ ከሃያ አምስት ቢሊዮን ብር ወደ መቶ ቢሊዮን ብር ተመነደገ! የ2022/ 2023 እኤአ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ገንዘብና ፋይናንስ ሚኒስቴር  የኢትዮጵያ አጠቃላይ በጀት 785 (ሰባት መቶ ሰማንያ አምስት) ቢሊዮን ብር እንዲሆን ለሚንስትሮች ምክር

More
ሰብአዊ መብት/ኢኮኖሚ

በኢትዮጵያ 26.2 ሚሊዮን ህዝብ የስብዓዊ እርዳታ ድጋፍ ይፈልጋል፣በድርቁ 1.7 ሚሊዮን እንሰሳት ሞተዋል!

April 6, 2022

ሚሊዮን ዘአማኑኤል ት-ኢኮኖሚ  /ET- ECONOMY Current Food Security and Conflict areas in Ethiopia ርሃብተኞችን በስብዓዊ ጋሻነት አግተው የእርዳታ እህልና መድኃኒት እንዳይደርስ በማድረግ የህፃናት እልቂት በሃገሪቱ እየተከሠተ ይገኛል፡፡ ርሃብን እንደ ጦር መሣሪያ በመጠቀም የዘር

More
ኢኮኖሚ

‹‹የኢትዮጵያ ቀጥተኛ የውጭ ኢንቨስትመንት ፍሰት በ2.56 ቢሊዮን ዶላር አሽቆልቁሏል!!!›› ምነው ጃል አብይ!!!

February 23, 2022

ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY ሚሊዮን ዘአማኑኤል በኦዴፓ ብልፅግና ፓርቲ ዘመን ከ2020 እስከ 2021እኤአ የኢትዮጵያ ቀጥተኛ የውጭ ኢንቨስትመንት ፍሰት በ2.56  (ሁለት ነጥብ ሣምሳ ስድስት) ቢሊዮን ዶላር አሽቆልቁሏል!!!   ‹‹በኦዴፓ ብልፅግና ፓርቲ ዘመን ኢትዮጵያ ቀጥተኛ የውጭ ኢንቨስትመንት ፍሰት በ2020 እኤአ ከ3.9 (ሦስት ነጥብ ዘጠኝ) የነበረ ሲሆን በ2021እኤአ 1.34 (አንድ ነጥብ

More
ኢኮኖሚ/የዕለቱ ዜናዎች

የወጪ ንግድ በኢትዮጵያ – ክፍል 1 – ክፍል 2

June 30, 2020

ክፍል 2 ክፍል 1

More
ኢኮኖሚ/የዕለቱ ዜናዎች

የኢትዮጵያ የምጣኔ-ሐብት ማሻሻያ ምን ይዞ ይመጣል? – እሸቴ በቀለ(DW)

December 22, 2019

የኢትዮጵያ የኤኮኖሚ ማሻሻያ ባለሥልጣናቱ እንዳሉት ምን ያክል አገር በቀል ነው? መዋቅራዊ ችግር አለበት ለሚባለው ኤኮኖሚስ ምን ዓይነት መፍትሔ ይዞ ይመጣል? በገበያ ፍላጎት የሚመራ ተለዋዋጭ የውጭ ምንዛሪ ግብይት ሥርዓት ተግባራዊ ሲሆን ሊመጣ የሚችለውን

More

የ ዘ-ሐበሻ ማህደሮች

©2005-2022 - All Rights Reserved. ZeHabesha Media: Tana Development LLC. All Rights Reserved.

  • አቡጊዳ (AbuGida)
  • ማህደረ ጤና
  • Home
  • Ethiopian Newslink
  • Home
  • መነሻ ገጽ
  • የዕለቱ ዜናዎች
    • ቪዲኦ
    • ፖለቲካ
  • ነፃ አስተያየቶች
  • ጥናታዊ ጦማሮች
  • ሰብአዊ መብት
  • ጋዜጣዊ መግለጫዎች
  • ኢኮኖሚ
    • ቴክኖሎጅ
  • ጤና
  • ኪነ ጥበብ
    • ግጥሞች
  • ታዋቂ ሰዎች
    • የህይወት ታሪክ
  • ስፖርት
  • ስለ እኛ
    • ያግኙን
    • ህግጋቶች
    • ዘ-ሓበሻ
    • አቡጊዳ (AbuGida)