ባንዳ ፋኖን እሰር እስክትሆን አፈር!

እውነትን መወንጀል ዛሬ አልተጀመረም፣ ጥንት የነበረ ነው ሲፈጠር አዳምም፣ እግር አልባ ሳይሆን በእርግማን እባብም፡፡ እውነት የሚያሳድድ ከርሳም ስለበዛ፣ ለቅጣት ለትምህርት ጥፋት ውሀ መጣ፡፡ ጎርፉ ነጎድጓዱም ስላስተማረው፣ ከሀዲ ስግብግብ ምድሩን ስሞላው፣ ሰዶም ገሞራውን

More

እኔዎች (እኔያት) – በላቸው ገላሁን

እኔዎች (እኔያት) አንዱ እኔ ሲጠራኝ አንዱ እኔ ሲልከኝ ሌላው እኔ ሲጥለኝ አንዱ እኔ ሲያነሳኝ፣ አንዱ ወደ ግራ ያአንዱ ባለጋራ አንዱ ወደ ደጅ የሌላው ወዳጅ፣ ሌላኛው ወደ ቀኝ ሌሎቹን እንዲዳኝ አንደኛው ወደ ታች ለራሱ ሊያመቻች፣ አንዱ ወደ ላይ ሊነካ ሰማይ አንደኛው

More

ደመላሽ – መስፍን አረጋ

በደኖና ዝዋይ፣ ቡራዩና ቄለም ኦነግ ያፈሰሰው ያማራ ጥቁር ደም ውሻ ልሶት ቀርቶ እንደሌለው ወንድም እንዳይፋረድህ በወዲያኛው ዓለም፣ አማራ ጦር አንሳ ኦሮሙማን ግጠም በሂወትህ ቆርጠህ ሞት ሽረት ተፋለም፡፡ ደም በደም ካልጠራ ስለሚሆን መርገም

More

አሳማ! – በላይነህ አባተ

ወገኑ ተወስዶ ሲታረድ በካራ፤ ድምጡን ጥፍት አርጎ የሚውጥ ሙዳ፣ እምብርት ማተብ የለው ሰው መሳይ አሳማ፡፡ ዓይኑ እያስተዋለ ጆሮው እየሰማ፣ ዘመድ ተሰውቶ ጥብስ ወጥ ሲሰራ፣ አፍንጫው አሽትቶ ለኻጩ እየወጣ፣ አፉን ተምግብ ተክሎ ያገኛል

More

ጦርነት እገጥማለሁ ካለ ጋር ያለው አማራጭ መግጠም ብቻ ነው – መስፍን አረጋ

መከራን እንደመጋፈጥ፣ ፈርቶ የሚፈረጥጥ ይጠብቀዋል ቀውጥ፣ ይበልጥ የሚሰቀጥጥ፡፡ ጣጥሎ በመሮጥ፣ እየመሰለው የሚያመልጥ ይገባል ብሎ ቀጥ፣ ከሳት ወጥቶ ረመጥ፡፡ ጭራቅ አሕመድ ጦርነት እገጥማለሁ ያለው ከእስክንድር ጋር ብቻ ሳይሆን እስክንድርን ከመሰሉ ሁሉ ጋር ነው፡፡  በጭራቅ

More

አንተ ምንጭ ሆይ ፍለቅ!

እንደ ዋላ ውሀ እደጠማት እንደራባት ጥም እንደያዛት የሚያሳብቀው ገላዋ ጎስቋላ ነው ስጋዋ ይህቺ እማማ….. አዲስ አቁማዳ ተሸክማ አየኋት ማህሌት ቆማ አዳዲስ ዜማ ስታዜም ስትደረድር ስትገጥም አንተ ምንጭ ሆይ ፍለቅልኝ የወይን አረግ ጥመቅልኝ

More

ፀሀይ ውጪ ውጪ! – ገለታው ዘለቀ

ጎህ ሳይቀድ ማለዳ የአማሮች መርዶ ጎህ ሳይቀድ ማለዳ የትግራዋይ መርዶ ደግሞ ማልዶ ማልዶ የኦሮሞ መርዶ ደግሞ ማልዶ ማልዶ የኮንሶዎች መርዶ ደግሞ ማልዶ ማልዶ ያገሬ ልጅ መርዶ አዘን ደረበባት ኢትዮጵያ አይኗ ጠፋ ልቧ

More

ቪቫ ሲሪ ላንካ!  (ከአሁንገና ዓለማየሁ) 

እንዲህ ሹክ ይለኛል የምኞት ፋብሪካ አቢይ አህመድ አሊ ሳይሞት ሳይነካ ቪቫ ሲሪ ላንካ! የካድሬን ኩይሳ የተቦረቦረን ያለቀን ተበልቶ ሕዝቡ እንደ ንብ ተምሞ ይደርምሰው ገብቶ ከውቅያኖስ ማዶ ላሰማችው ፊሽካ ቪቫ ሲሪ ላንካ አቢይ

More

ነፃነትህ በእጅህ! (በላይነህ አባተ)

አሻጋሪ ድልድይ ስትል የነበረው፣ መቀመቅ አስምጦ እየጨረሰህ ነው፡፡ ኩላሊትና ልብ ሳንባዬ ነው ያልከው፣ ምች ነቀርሳ ሆኖ ተምድር ሊያጠፋህ ነው፡፡ መብት ነፃነትህን ተእጅህ አዘርፈህ፣ ተእግር ብትደፋ እንዲመልስልህ፣ እንኳንስ ጭራቁ እግዜርም አይሰማህ፡፡ እርዳኝ እረዳለሁ

More

ስማኝ የሸገር ልጅ (ከአሁንገና ዓለማየሁ) 

ጠኔውም ቢገልህ ስጋም አንቆህ ብትሞት መዝግቦት ተጓዘ ታሪክ ያንተን ሐሞት ስትሳለቅ ነበር ትናንት በእስክንድር በአቋራጭ ቀዳድሞህ ቆሞልሃል ብድር። ስማኝ የሸገር ልጅ ኳስ ዳንኪራ ብርቁ ጊምቢ ቶሌ አይደለም እልቂቱ ፍጅቱ ያንተኑ ነገ ነው ያሳዩህ በሩቁ ንብረትህን ዘርፈው ቤትህን ሲያነዱ እትና እናትህን ልጅና ሚስትህን እንዴት እንደሚያርዱ ምን እንደሚመስል ያንተኑ ነገ ነው ያሳዩህ በሽንቁር ወለጋ ሩቅ መስሎህ የዋሁ ሸገሬ እንዳትደነቁር ከነግብራበሩ ነገ ብልጽግና ባንተ ደም ይዋኛል ግንፍሌ፣

More
/

እግዜር ይጠይቃል! ትውልድ ይታዘባል! ታሪክ ይዘግባል! – በላይነህ አባተ

በዘር በቋንቋቸው በባትሪ በመብራት እየተፈለጉ፣ እንደ በግ እንደ ከበት ሰዎች ሲታረዱ፣ እግዜር ይጠይቃል ማን እንደነበሩ ስለቱን የያዙ፣ ትውልድ ያፋጥጣል እነማን አሳስረው ሕዝብ እንዳስጨረሱ፣ ታሪክ ይታዘባል ስንቶች ሆድ ለመምረግ አፍን እንደ ዘጉ፡፡ ግብር

More

ዜጎች ሲታረዱ ዘንችረው ያድራሉ! – በላይነህ አባተ

የይህ አድግ መቅሰፍት ወርዶ ባገሪቱ፣ ለፍቶ አዳሪ ዜጎች በጭራቅ ሲፈጁ፣ ጉልቻ እንደራሴ ሚኒስቴር የሆኑ፣ የሟቾችን ግብር ደመወዝ እያሉ፣ ተአራጅ ተአሳራጅ እጅ እየተቀበሉ፣ በሰፊው ከርሳቸው ሲዝቁ ያድራሉ፣ ሕዝብና ትውልድን ታሪክን ሳይፈሩ! በታቦት በመስጊድ

More
1 2 3 12