ያለ ፍርድ ቤት ትዕዛዝ ቁልፍ እየሰበረ (ይሄንን ሲሰሙ እንደ ጠባያቸው ፌክ ሊያዘጋጁ ይችላሉ) የቤተ ክህነት ቢሮ እየተቆጣጠረ የፖለቲካ ማስፈጸሚያ ለሚያደርግ መንግስት፤ በዚህ ቀን፤በዚህ ሰዓት ቢሮ ሰብረሃልና ፍርድ ስጠኝ ብሎ ራሱን መጠየቅ ለራስም
Moreጉዳዩ ዘረኝነት ያሳበደው ፖለቲካዊነት የወለደው ነው። ጠሚ ዐቢይ ሚኒስቴር መሾም ብቻ ስላልበቃኝ ድስት የደፉ ከለባትንም መሾም አለብኝ በማለት እንደዚህ ነውር ሠርቷል። ታሪክም እግዚአብሔርም ይቅር አይለውም። አስቸኳይ የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዐተ ጉባኤ እንጠብቃለን። ከዚችም
More“ያደቆነ ሰይጣን ሳያቀስስ አይለቅም”ይሉታል እንዲህ ነው፤ሲጀመር አቶ አካለወልድ(“አባ ሳዊሮስ”)… ግሩም አካለወልድ የሚባል ልጅ እንዳለው እየታወቀ እንዴት “አባ ሳዊሮስ” ተብሎ ጳጳስ ተደርጎ ተሾመ??? ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ አቡነ ማትያስ ዛሬ ማለዳ በተሰማው ሕግ ወጥ
Moreበፍጥነትና በአስቸኳይ ሼር ይደረግ ::ቅዱስ ፓርያርኩ የድረሱልን ጥሪ አስተላለፉ ጠቅላይ ሥራ አስኪያጁ አቡኑ አብርሃምም ሀዘናቸውን ገለጡ::ለተዋህዶ ልጆችም ከባድ
Moreጎረምሳው ለአራት አመታት ይህል የጠቅላዩ የኢኮኖሚ አማካሪ ሆኖ ሰርቷል፤በውጤቱ ግሽበቱ ሰማይ ነክቷል እነ ቴሌ ተገዳዳሪ እንዲገባባቸው ተደርጓል ቴሌ ራሱም ጆሮ ግንዱ እንዲባል ተወስኗል የውጭ ባንኮች እንዲገቡ ድግሱ ተጠናቋል…. ጎረምሳው በጠቅላዩ ቢሮ ከአዝማቾቹ
Moreየሰሞኑ ወታደራዊ ግርግር ለማን ነው!? | Hiber Radio Special Program Jan 21, 2023 | Ethiopia
Moreራዕይ፤ ዓላማና እቅድ፤ ለኢትዮጵያ ተገቢ የሆነ ሕገ መንግሥት ማዘጋጀቱና ተግባራዊ የማድረጉ ራዕይ ውድ ሐገራችን ከጽንፈኛነት፤ ከዘረኛነትና ከጭቆና የተላቀቀ ኢትዮጵያዊነት፤ ሰላም፤ ጸጥታ፤ አንድነት፤ እውነተኛ ዲሞክራሲ፤ ሕብረት፤ መከባበር፤ ፈጣን ልማት፤ ወዘተ. የሰፈነባት ሐገር እንድትሆን
Moreየማንነት ፖለቲካ
Moreጥር ቀን 2013 ዓ/ም በስመ አብ ወወልድ ወምንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ቀሲስ አስተርአየ [email protected] የጥምቀት በዓል ኢትዮጵያ ያለፈችባቸውን ህገ አረሚ፤ ህገ ልቡና ፤ ህገ ኦሪትን እያስቃኘች፡ የሚከሰቱትን አዳዲስ ክስተቶችን እየደመረች በተፈራራቂው ትውልድ
More