ያለ ፍርድ ቤት ትዕዛዝ ቁልፍ እየሰበረ (ይሄንን ሲሰሙ እንደ ጠባያቸው ፌክ ሊያዘጋጁ ይችላሉ) የቤተ ክህነት ቢሮ እየተቆጣጠረ የፖለቲካ ማስፈጸሚያ ለሚያደርግ መንግስት፤ በዚህ ቀን፤በዚህ ሰዓት ቢሮ ሰብረሃልና ፍርድ ስጠኝ ብሎ ራሱን መጠየቅ ለራስም
More(by Daniel Kibret) አየ ሠርግ አየንላችሁ፡፡ እንዴው ምን ነክቷችሁ ነው እቴ፡፡ እናንተ አሁን ንጉሣውያን ቤተሰቦች ትመስላላችሁ፡፡ አካሄዳችሁ፣ አለባበሳችሁ፣ ንግግራችሁ፣ መኪናችሁ፣ ሥነ ሥርዓታችሁ ሁሉ ዘመናዊነት የጎደለው፣ ጥንታ ጥንት ብቻ፡፡ እንኳንም እኛ ሀገር አልሆናችሁ፡፡
MoreA group of aid organizations in Ethiopia backed the government’s request for $75 million to help feed 2 million people facing hunger in the arid south and southeast of the country. The
Moreበዓባይ ወንዝ ላይ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የነበራት ታሪካዊ ሚና ምን ነበር፤ አሁንስ ምን ዓይነት ሚና መጫወት ትችላለች??? (በፍቅር ለይኩን ከደቡብ አፍሪካ)fiker ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
Moreከጥቂት ቀናት በፊት ለተባበሩት መንግሥታ የስደተኞች ኮሚሽነር በዓለም ዙሪያ ግፍ እየተቀበሉ ስላሉት ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችን በጻፍነው ደብዳቤ ላይ የኖርዌይ ስደተኞችን ሁኔታ በዝርዝር መጥቀሳችን የሚታወስ ነው፡፡ ከእነዚህ ኢትዮጵያውያን መካከል በኖርዌይ እስከ 16 ዓመታት የኖሩ
More( ከ’አባይ’ – ‘ባ’ ጠብቆ ይነበብ፤ ከ’አባዮች’ – ‘ባ’ ላልቶ ይነበብ (ዋሾዎች ለማለት ፈልጌ ነው፡፡) ይድረስ ለተወደዳችሁ በውጭ ሀገራት የምትኖሩ ኢትዮጵያውያንና ኢትዮጵያውያት እንዲሁም ይህን ጽሑፍ ልታነቡ የቻላችሁ ክቡራን የሰው ዘር አባላት በሙሉ፤
Moreከዮሃንስ አለማየሁ በዚህ ጽሁፌ ለግላቸው የሚሰሩ ሰዎችና የትንንሽ ድርጅቶች ባለቤቶችና ሠራተኞች ለጡረታ ጊዜ የሚሆናቸውን ሃብት ለማጠራቀም ምን ማድረግ እንዳለባቸው አንዳንድ ሃሳቦችን ለመጠቆም እወዳለሁ:: በመጀመሪያ ከዚህ በላይ የጠቀስኳቸው የህብረተሰባችን አባላት ለጡረታ የመዘጋጀት ጥቅሙን
More1. የክሬዲት ካርድም ሆነ ሌላ መንኛዉን ብደር በወቅቱ ይክፈሉ፡፡ 35 በመቶዉ የክሬዲት ስኮር የሚወሰነዉ በዚህ ስለሆነ ትልቅ አስተዋፅኦ አለዉ፡፡ 2. እዳ አያብዙ፣ በክሬዲት ካርድዎትም ቢሆን ብዙ እዳ አያስቀምጡ፡፡ በተለይም በወሮቹ መጨረሻ አካባቢ
Moreአንዳንድ ወገኖቻችን እየተስፋፋ ባለው፤ መንግስትና ሕብረተሰቡ በጥንካሬ እየተዋጋው ባለው የአደገኛ እጽ (Narcotic drugs) እና የተከለከሉ መድሐኒቶች (controlled substances) መጠቀምና ይዞ መገኘት ወንጀል ውስጥ ተሳትፈው በመገኘታቸው በፖሊስ ተይዘው ምርመራው ተጣርቶ ለተገቢው አቃቢ ሕግ
More1. የባንዲራችን ቀለሞች እነማን ናቸው? ቀይ፣ ነጭ ፣ ሰማያዊ 2. ባንዲራው ላይ ያሉት ኮከቦች ምንን ይወክላሉ? እያንዳንዱ የአሜሪካ አንዳንድ ግዛት (ስቴት) 3. በባንዲራው ላይ ምን ያክል ኮከቦች አሉ? 50 4. የኮከቦች ቀለም
More