የኮተቤ ሜትሮፖሊሺያን ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅን የሚመሩ አካላት ስብጥር ይህን ይመስላል

የአዲስ አበባ ከተማን የትምህርት ካሪኩለም የሚቀርጸው፣ የሥነ ቋንቋ ትምህርትን የሚወስነው ፣ የማህበረሰብ ስብጥር ፐርሰንቴጅ የሚገምተው፣ የከተማዋ የተለያዩ ቀመሮችየሚቀምረው፣ ታሪኳን አጥንቶ የሚጽፈው፣ የወሰን እና የድንበር ጉዳዮችን ለመወሰን በጥናት የሚለየው የቻርተሯን ሁኔታወች በየጊዜው የሚያጠኑበት

More

ጥር 6 ቀን – የመይሳው ካሳ የልዴት ቀንና የአሁኗ ኢትዮጵያ በአንክሮ (እውነቱ ቢሆን)

ዛሬ ጥር 6 ቀን መንጋ የብልጽግና ሆድ አደሮች፣ ተረኞችና  የወያኔ ውርጋጦች  የሚያላግጡባትን ታላቋን ኢትዮጵያ ከገነገነ የመሳፍንት አገዛዝ አውጥተው አንዲነቷ የተጠበቀ ዘመናዊት ኢትዮጵያን እውን ያደረጉት ታላቁ ንጉስ አጼ ቴዎድሮስ የተወለዱበት ቀን ነው፡፡ በጀግንነት ስማቸው

More

ያርበኝነት ዘመን ትምህርት ለፋኖ ዘመን

ውሻን በርግጫ መምታት እንካ ሥጋ ማለት ነው ጭራቅ አሕመድ ባራት ዓመት የስልጣን ዘመኑ በቀጥታና በተዛዋሪ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ አማሮችን ጨፍጭፏል፣ አስጨፍጭፏል፡፡  ጭራቁ ግን በኦነጋዊነት ያበደ፣ በልቶ የማይጠግብ የቀን ጭራቅ ስለሆነ፣ አማራን ሙልጭ አድርጎ እስከሚብላ ድረስ

More

በብልፅግና ስም አገሪቱን እያስተዳደረ ያለው የሌንጮ ለታ ኦነግ ነው

በብልፅግና ስም አገሪቱን እያስተዳደረ ያለው የሌንጮ ለታ ኦነግ ነው ሌንጮ ለታ – ታሪክ ሊሰሩ ወይንስ ታሪክ ሊጽፉ…? የአክራሪ ኦሮሞዎች የዘር ማጥፋት ዘመቻ ወዴት? – ከሐይለገብርኤል  አያሌው ወይ ነገር መፈለግ፣ ወይ ዱቢ! ወይ ዱቢ! – ከወንድሙ መኰንን፣ ኢንግላንድ ኦቦ

More

በአዲስ አበባ ላይ ስለሚካሄደው የተረኞቹ እራት ማብላትና ..ማእድ መጋራት…ወዘተ የስልቀጣና ዘረፋ ስልቶች

እውነቱ ቢሆን) ከሁሉ በፊት ስለ አዲስ አበባ ከተማ ማወቅ ያሉብን ጥቂት ሀቆችን እንገንዘብ፡፡ ጥንት አዲስ አበባ የዳዊት ከተማ ነበረች፡፡ ስሟም በረራ ይባል የነበረ ሲሆን በእርስትነትም የአማራው ነበረች፡፡ በታሪክ ሂደቶች መተካካት የአሁኗ አዲስ

More

ባሕር ዳር ላይ የሚቀዝነው ኢህአዴግ (ከአሁንገና ዓለማየሁ)

በተረኝነት የሚፈራረቁት የጎሳ ድርጅቶች ራሳቸውን እንጂ የሚምሉበትን ሕዝብ አይወክሉም። ራሳቸው ተሰባስበው ወይም ሌላ ጌታ አሰባስቧቸው የቆሙ ጨቋኝና ጨፍላቂ ድርጅቶች እንጂ ዲሞክራሲያዊ አይደሉምና። አካሄዳቸውም እንወክለዋለን ያሉትን ሕዝብ የማስጠላት፣ የመነጠልና ጨቁኖ እና አስደንብሮ ሌላውን

More

” ዐውደ ዓመት ና የሰው ተስፋ … ገ …ና ”  መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ

ዐውደ ዓመት በየዓመቱ የሚከሰት ማለት ነው ።ገ…ና የሚመጣ ። ሁሉም  ዓመት በዓሎች ገ…ና   በየዓመቱ የሚከሰቱ ናቸው ።  በተለምዶ አውደ ዓመት ይባላሉ ። ያው ዞረ   የሚከሰቱ ፣  ዑደታቸው የማያቋርጥ ገ…ና  ሥለሆኑ ። … አውደ ዓመቶቻችን ብዙ

More