የፐሮ መስፍንን ሃሰብ የጽሑፌ መግብያ አድርጌለሁ ። ″ ያንጊዜም ሆነ ዛሬ ፣ በበኩሌ የጎሣ መነፅር የለኝም ። ልሳሳት እችላለሁ ። አሥተያየቴ ለአንዳንድ ሰዎች አይጥምም ። … ይሆናል ። ነገር ግን እግዚአብሔር ይመሥገን
Moreየፐሮ መስፍንን ሃሰብ የጽሑፌ መግብያ አድርጌለሁ ። ″ ያንጊዜም ሆነ ዛሬ ፣ በበኩሌ የጎሣ መነፅር የለኝም ። ልሳሳት እችላለሁ ። አሥተያየቴ ለአንዳንድ ሰዎች አይጥምም ። … ይሆናል ። ነገር ግን እግዚአብሔር ይመሥገን
Moreፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ የዛሬው ባለጉዳያችን ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ከላይ በፎቶው እንደምትመለከቱት በመለስ ዜናዊ የጽልመት ዘመን ከስርአቱ ጋር ተጣብቆ ሲኖር ትንሽ ቀረብኩ ብሎ ሲዳፈር ደግሞ እስር ቤት ተልኮ በምህረት ወደ ባህር ማዶ ያቀና ሰው ነው፡፡ በእስር
Moreነፋስና ጊዜ በበልጉ ዘርቷችሁ፣ እንደ ባድማ አረም ያገፈገፋችሁ፣ ይሁና ዘር አጥፉ እየተሻማችሁ፣ ብርቱ ክንድ መንግሎ እንሰተሚነቅላችሁ፡፡ ዘራቸው ተቆጥሮ ድሆች ይጨፍጨፉ፣ ዘር አይጥፋ ያሉ ወህኒ ይታጎሩ፣ እናንተ ለድግስ ሂዱ ተሰብሰቡ፣ ሆድን አስፍታችሁ ዛቁ
More“ጣልያንም መጣ፤ ሄደ ተመለሰ፤ እንግሊዝም መጣ ሄደ ተመለሰ፤ ግብፅም ከጀለ ሄደ ተመለሰ፤ ህወሓትም ካደ፤ ሄደ ተመለሰ፤ ማን ቀረ ኢትዮጵያን እያተራመሰ?” ቅይጥ ጥቅስ ክፍል አንድ ስለ ውክልና ጦርነት አደገኛነት በተከታታይ ሳቀርብ የነበረውን
More02.12.2022 በአለም አቀፍ ደረጃ በሴቶች ግምባር ቀደምትነት አዘጋጅነትና ጉዳዩ በጥብቅ በሚያሳስባቸው በሰላም ወዳድ ኃይሎች በመደገፍ የብርቱካናማ ቀለም ቀን ተብሎ በተባበሩት አለም አቀፍ መንግስታት ድርጅት የተሰየመውንና ከ 1999 አ.ም ጀምሮ በየአመቱ እንደሚዘከርና
More“የታወቀ” ነው የሚባለውን ወዲያኛው ዓለም ጠርቶታል ሲባሉ፣ ላብ እስቲነክራቸው ሲያደገድጉ አድረው ቢያነጉ እማይታክቱ፣ ዳሩ ድሀ ተቤተ መቅደስ ተመስጊዱ ውስጥ ታረደ ሲባሉ፣ የአስገዳይ ወንጀል ለመሸፋፈን ፕሮፓጋንዳ ምራቅ የሚተፉቱ፣ አለዚያም እንደ ክረምት አይጥ ፀጥ
Moreበሰሜን ጎንደር ዞን በምዕራብ ጠለምት፣ በማይጠብሪ፣ በአዳርቃይ አካባቢና በአዳርቃይ ከተማ ከሐምሌ 05/2013 ዓ.ም ጀምሮ ከ14 ወራት በላይ ወራሪ ቡድኑ በቆየባቸው አካባቢዎች ዘግናኝ የኾነ ሰብአዊና ቁሳዊ የንብረት ውድመት አድርሷል። በወራሪው የሕወሓት ታጣቂ ቡድን
Moreበላይነህ አባተ ([email protected] በዛሬው እለት አይሁዳውያን ፒትስ በርግ በሚባል የአሜሪካ ከተማ ከአራት ዓመታት በፊት በግፍ የተገደሉትን ሰማእታት እያስታወሱ ነው፡፡ ዲግሪ ጭነናል እያሉ የሚኮፈርሱና ጣታቸውን እያፍተለሉ ሲደስኩሩ የሚውሉ የአማራ ምሁራን ግን በዘሩ ምክንያት
Moreየማርያም መንገድ ይሠጣቸው!!! ፂዮን ዘማርያም (ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY) ‹‹ማንኛውም ሰው በሕይወት የመኖር መብት አለው!!!›› በወለጋ፣ በመተከል፣ በቤኒሻንጉል የሚኖሩ አማሮች በህይወት የመኖር መብታቸው ተጥሶል፡፡ የህወኃት ኢህአዴግ የዘር ቨይረስ ወደ ኦነግ ብልፅግና የዘር አባ
Moreጋዜጠኛ መዓዛ መሐመድ ለሶስተኛ ጊዜ በጸጥታ ኃይሎች ታሰረች – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር “ሮሃ ሚዲያ” የተሰኘው የዩቲዩብ መገናኛ ብዙኃን መስራች እና ባለቤት የሆነችው መዓዛ መሐመድ ዛሬ ረቡዕ ጷጉሜ 2፤ 2014 በፌደራል ፖሊስ አባላት ተይዛ
Moreበሲቪል ሰዎች ላይ ለደረሰው ግድያ፣ ጉዳት እና መፈናቀል ተጠያቂነት ሊረጋገጥ፣ የመንግሥት ፀጥታ ኃይሎች ስምሪትን የተመለከቱ እርምጃዎች የሰዎች ደኅንነት ላይ ስጋት በማያሳድር መልኩ ሊሆን ይገባል የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ጋዜጣዊ መግለጫ ጳጉሜ
Moreአቶ ስንታየሁ ቸኮል ይፈቱ! የህሊና እስረኞች ይፈቱ! አቶ ስንታየሁ ቸኮል የባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ የድርጅት ጉዳይ ሃላፊ ሲሆኑ መንግስት እጅግ በሚያሳፍር ተንኮልና ሸፍጥ በበዛበት ሁኔታ አስሮ እያሰቃያቸው ይገኛል። እኒህ የባልደራስ ከፍተኛ አመራር
Moreየኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ (ኢሰመጉ) መንግሥት መንገደኞች ከአማራ ክልል ወደ አዲስ አበባ ከተማ የመግባት መብታቸውን እንዲያስከብር እና በከተማዋ ዙሪያ ባሉ ፍተሻ ኬላዎች ላይ መንገደኞችን የሚያጉላሉ፣ የሚደበድቡና የሚያስሩ እንዲሁም ከመንገደኞች ጉቦ የሚቀበሉ የጸጥታ
Moreሲና ዘ ሙሴ የመንግሥት ህግ አሥከባሪ ወይም ወንጀልን ተከላካዩ ፤ የአቃቢ ህግ መሥሪያ ቤት ወይም ተቋም ፣ ንፁሐን የአለአንዳች ተጨባጭ የሆነ የህግ መተላለፍ ፤ ያለማሥረጃ ፤ በፖሊስ እየታፈኑ ሲታሰሩ እያየ ፣ “ ይኽ አካሄድ ህግን የጣሰ ነው
Moreዓለማችን በዉሸት እና ክህደት እንድትሞላ የሚሰሩ መሰሪዎች መሞላቷ ድንቅ እና ብርቅ ባይሆንም ከክፉዎች ደግነት ፤ ከከኃዲዎች መታመን አለመማር ግን ዓለም በጥርጣሬ እንድትታይ አድርጓታል፡፡ ዕምነትም ሆነ ሠዉነት ከሰባዊነት የሚቀዱ ሆነዉ ሳለ በዓለም ላይ
Moreዛሬ ባህርዳር ጠቅላይ ፍ/ቤት በነ ዶ/ር ወንድወሰን አስፋው መዝገብ የቀረቡት የአማራ ፋኖ አንድነት አመቻች አባላት ከባህርዳር ወደ አዲስ አበባ ሊወሰዱ መሆኑ ታውቋል። በዛሬው የባህርዳር ጠቅላይ ፍ/ቤት ችሎት ውሎ የፌደራል መሪማሪ ፖሊስ መዝገቡ
MoreJuly 24, 2022 በጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አሕመድ መንግሥት እውቅና፣ በሺመልስ አብዲሳ አስተዳደር፣ በአማራ ሕዝብ ላይ በተደጋጋሚ የሚደርሰውን አረመኔአዊ የዘር ማጥፋትና ማጽዳት ዘመቻ ለማውገዝ እስካሁን ፈቃደኝነት ያላስየውን የእንግሊዝ መንግሥት ለመማለድ፣ ለአምስት ቀኖች እህልና
Moreዋናው ሊቀ ሠይጣን ጊምቢ ኦሮሚያ ጊምቢ አኬልዳማ ጋፈ ወሎ ፊጠን አከ ኢልማ ዲና አከ ኢልማ ኦርማ* ሰኔ አሥራ አንድ ቀን የአሥራ ሁለት ዋዜማ ንጹሕ የአራሽ ልጅ ታጭዶ እንደ ቄጤማ ይቅርና ካሣ፣ እንባ
Moreጃልመሮ በሪዮት ሚዲያ የሰጠው ቃለ-መጠይቅ ብዙ ብዥታወዏችን ያጠራ ይመስላል። ንጹሃንን የሚጨፈጭፈው መንግስት የሚያደራጀውና የሚያስታጥቀው ጛይል እንጂ እሱ የሚመራው የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት አለመሆኑን በግልጽ ተናግሯል። ነፃና ገለልተኛ የሆነ ቡድን በቦታው ገብቶ እንዲያጣራ መንግስት
Moreእስከመቼ ድረስ? ታዳሚውን በእንባ ያራጨ ድንቅ መልዕክት – ጦቢያ
More