ሳይንስ እና ቴክኖሎጅ Archives - ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ https://amharic-zehabesha.com/ሳይንስ-እና-ቴክኖሎጅ ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች| Fri, 17 Jun 2022 13:43:27 +0000 en-US hourly 1 https://wordpress.org/?v=6.0.2 https://amharic-zehabesha.com/wp-content/uploads/2022/08/cropped-cropped-cropped-Z1-32x32.png ሳይንስ እና ቴክኖሎጅ Archives - ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ https://amharic-zehabesha.com/ሳይንስ-እና-ቴክኖሎጅ 32 32 ማይክሮሶፍት በኢትዮጵያ ያለውን የትምህርት ስርዓት ለማዘመን ከትምህርት ሚኒስቴር ጋር ስራ ጀመረ https://amharic-zehabesha.com/archives/173046 https://amharic-zehabesha.com/archives/173046#respond Fri, 17 Jun 2022 13:39:41 +0000 https://amharic-zehabesha.com/?p=173046 Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..
The post ማይክሮሶፍት በኢትዮጵያ ያለውን የትምህርት ስርዓት ለማዘመን ከትምህርት ሚኒስቴር ጋር ስራ ጀመረ has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10 ፣ 2014 – ማይክሮሶፍት ከኢትዮጵያ ትምህርት ሚኒስቴር ጋር በመተባበር የትምህርት ሴክተሩን ስኬታማ ዲጂታል ሽግግር የሚደግፍ የከፍተኛ ትምህርት አስተዳደር የመረጃ ስርዓትን ተግባራዊ አደረገ። የኢትዮጵያ ትምህርት ሚኒስቴር በትምህርት ዘርፉ ያለውን ደረጃ አቅም በማሳደግ ውጤታማ፣ጥራት ያለው እና እኩል የትምህርትና ስልጠና ስርዓቶችን ተግባራዊነት የማረጋገጥ ተልዕኮ እንዳለው ይታወቃል። በትምህርት ዘርፍ የተጀመረውን የለውጥ ሂደት ስኬታማነት ለማረጋገጥ በዋናነት ግብአት የሆነውን የተሟላ መረጃ አስፈላጊነት በመገንዘብ የኢትዮጵያ ትምህርት ሚኒስቴር  ሀገር አቀፍ የትምህርት መረጃ ትንታኔዎችን ለማስተዋወቅ ጥረት በማድረግ ላይ ይገኛል። ከፍተኛ የትምህርት ስልጠና ማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም በተግባር ባልተሟላበት ሁኔታ ላይ ውሳኔ ሰጪዎች ትክክለኛ አና አስፈላጊ መረጃን ባለማግኘታቸው ውሳኔዎችን ለማስተላለፍ አሰቸጋሪ ሁኔታን ፈጥሩዋል፡፡ ከዚህም በተጨማሪ በመተግበር ላይ የነበሩ ስልቶችን ተፅእኖ እና ውጤታማነታቸዉን ለመመዘን አዳጋች ያረገዋል፡፡ የትምህርት ትራንስፎርሜሽኑ ሂደት ስኬታማነት የመረጃ እና ግንዛቤ ግብዓቶችን በእጅጉ አስፈላጊ የሆኑበት ወቅት ላይ መሆናችንን ያሳያል፡፡ በትምህርት ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን መርሃግብራችን መሰረት ማይክሮሶፍት የትምህርት ስርዓትን ከፍ ወዳለ ደረጃ ለማደረስ ብሎም ከተለመደው የማይለዋወጥ መረጀን እንደ ግብዓት ከመጠቀም  ወደ የተቀናጀ ወቅታዊ መረጃ እና የአርተፊሻል ኢንተለጀንስ ወይም ሰው ሰራሽ አስተውሎት አገልግሎቶችን እና ልምዶችን በሚደገፉ የመፍትሄ አማራጮች እንዲያንቀሳቅሱ እያበረታታ ነው። በማይክሮሶፍት አዡር፣ ፓወር ቢአይ እና ኦፊስ365 የተሰራው ኢድሊኢጎ፣ የቴክኖሎጂ አቅርቦት በትምህርት ስርዓት ወስጥ የላቀ ትንተና እና ውሳኔ አሰጣጥን ዕውን

The post ማይክሮሶፍት በኢትዮጵያ ያለውን የትምህርት ስርዓት ለማዘመን ከትምህርት ሚኒስቴር ጋር ስራ ጀመረ has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

]]>
https://amharic-zehabesha.com/archives/173046/feed 0
እንደ አይሁዳዊያን አገር አልባና በሚሊዮን እስክንፈጅ መጠበቅ አለብን? —  ፊልጶስ https://amharic-zehabesha.com/archives/142584 https://amharic-zehabesha.com/archives/142584#respond Fri, 18 Mar 2022 01:39:15 +0000 https://amharic.zehabesha.com/?p=142584 Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..
The post እንደ አይሁዳዊያን አገር አልባና በሚሊዮን እስክንፈጅ መጠበቅ አለብን? —  ፊልጶስ has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

አይሁዳዊያን በጥንት ዘመን ለውጭ ወረራና ብሎም፤  አገር አልባ  ለመሆን ከበቁበትን ምክንያት አንዱ በነገድ ተከፋፍለው በእንድነት  ለህልውናቸው ተደራጅተው  መታገልና በጋራ መቆም  አለመቻላቸው መሆኑ  ይነገራል። እንደ እኛ እንደ አሁን ዘመነኛ ትውልዶች፤ የውስጥ ችግራችውን መፍታት ስላልቻሉና ስለተናናቁ። በኋላም  እስከ ዓለም ዳርቻ ድረስ እንደ ጨው ዘር ተበትነው ሲኖሩ ብዙ  ስቃይን አይተዋል። በየሄዱበት አገር በማህበረሰቡ  ዘንድ ብዙ ተቀባይነት አላገኙም። ስድብና ውርደት፣ መገለልና መሳደድን  አይሁድ በመሆናቸው ብቻ  ያስተናግዱ ነበር።  አንዳንዴም  ይገደላሉ፤ የእምነት መቅደሳቸውም ይቃጠል ነበር።   ታዲያ በዚህ ሁሉ ዘርፍ ብዙ ስቃያቸው በንግዱና በፍልስፍናውም ሆነ በጥበቡ ዓለም የተሳካላቸው ቢሆነም፤ እጅግ በጣም ጥቂቶቹ  ወደ ጥንት ምድራቸው ቢመለሱም ፤ አብዛኛዎቹ ግን ለሚደርስባቸውና ለሚፈጸምባቸው ኢ- ሰባአዊነት ተጨባጭ መፍትሄ አልፈጠሩም። የጽዮናዊነትን

The post እንደ አይሁዳዊያን አገር አልባና በሚሊዮን እስክንፈጅ መጠበቅ አለብን? —  ፊልጶስ has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

]]>
https://amharic-zehabesha.com/archives/142584/feed 0