ስፖርት Archives - ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ https://amharic-zehabesha.com/ስፖርት ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች| Thu, 28 Jul 2022 11:45:27 +0000 en-US hourly 1 https://wordpress.org/?v=6.0.2 https://amharic-zehabesha.com/wp-content/uploads/2022/08/cropped-cropped-cropped-Z1-32x32.png ስፖርት Archives - ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ https://amharic-zehabesha.com/ስፖርት 32 32 የደስታችን ምንጭ ሜዳሊያው ብቻ ሳይሆን አትሌቶቻችን ኢትዮጵያን አሸናፊ ለማድረግ ያሳዩት ትብብርና ህብረት ነው- ሻለቃ አትሌት ኃይሌ https://amharic-zehabesha.com/archives/176318 https://amharic-zehabesha.com/archives/176318#comments Thu, 28 Jul 2022 11:45:27 +0000 https://amharic-zehabesha.com/?p=176318 Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..
The post የደስታችን ምንጭ ሜዳሊያው ብቻ ሳይሆን አትሌቶቻችን ኢትዮጵያን አሸናፊ ለማድረግ ያሳዩት ትብብርና ህብረት ነው- ሻለቃ አትሌት ኃይሌ has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

የደስታችን ምንጭ ሜዳሊያው ብቻ ሳይሆን አትሌቶቻችን ኢትዮጵያን አሸናፊ ለማድረግ ያሳዩት ትብብርና ህብረት ነው ሲል ሻለቃ አትሌት ኃይሌ ገብረሥላሴ ተናገረ። ኢትዮጵያ በአሜሪካ ኦሪገን በተካሄደው 18ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በሜዳሊያ ብዛት ከዓለም ሁለተኛ ደረጃን ይዛ በድል እንድታጠናቅቅ ያደረገው የአትሌቲክስ ቡድን ወደ ሀገሩ ገብቷል። የአትሌቲክስ ቡድኑ ዛሬም በአዲስ አበባ ዋና ዋና ጎዳናዎች ላይ እየተዘዋወረ ደማቅ አቀባበል እንዲሁም በብየራዊ ቤተ መንግሥት አቀባበል እየተደረገለት ይገኛል። ኢትዮጵያ በአትሌቲክስ ታሪክ በዓለም አደባባይ ስሟ በጉልህ እንዲነሳ ሰንደቅ ዓላማዋ ከፍ ብሎ እንዲውለበለብ ካደረጉ አንጋፋ አትሌቶች አንዱ ሻለቃ አትሌት ኃይሌ ገብረሥላሴ ነው። ሻለቃ አትሌት ኃይሌ ለአትሌቶቹ እየተደረገ ባለው አቀባበል ተገኝቶ ለጋዜጠኞች በሰጠው አስተያየት የአትሌቶቹ ድል ትልቅ ትርጉም እንዳለውና በተገኘው ውጤት

The post የደስታችን ምንጭ ሜዳሊያው ብቻ ሳይሆን አትሌቶቻችን ኢትዮጵያን አሸናፊ ለማድረግ ያሳዩት ትብብርና ህብረት ነው- ሻለቃ አትሌት ኃይሌ has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

]]>
https://amharic-zehabesha.com/archives/176318/feed 1
የኢትዮጵያ ኤንባሲና አየር መንገድ ባልደረቦች ለአትሌቶቻችን በኒው ዋርክ አይሮፕላን ማረፊያ ደማቅ አቀባበልና ሽኝት https://amharic-zehabesha.com/archives/176284 https://amharic-zehabesha.com/archives/176284#respond Wed, 27 Jul 2022 08:58:20 +0000 https://amharic-zehabesha.com/?p=176284 Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..
The post የኢትዮጵያ ኤንባሲና አየር መንገድ ባልደረቦች ለአትሌቶቻችን በኒው ዋርክ አይሮፕላን ማረፊያ ደማቅ አቀባበልና ሽኝት has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

በኒው ዎርክና አካባቢው የሚገኙ ወገኖቻችን እንዲሁም የኢትዮጵያ ኤንባሲና አየር መንገድ ባልደረቦች ለአትሌቶቻችን በኒው ዋርክ አይሮፕላን ማረፊያ ደማቅ አቀባበልና ሽኝት አድርገውላቸዋል። በዚህ ላይ ለተሳተፋችሁ ሁሉ ምስጋና ይድረሳችሁ። ክብር ለአትሌቶቻችን እያልን በደህና ወደ አገር እንዲያስገባችሁ እንመኛለን።

The post የኢትዮጵያ ኤንባሲና አየር መንገድ ባልደረቦች ለአትሌቶቻችን በኒው ዋርክ አይሮፕላን ማረፊያ ደማቅ አቀባበልና ሽኝት has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

]]>
https://amharic-zehabesha.com/archives/176284/feed 0
ኢትዮጵያ በአለም ሻምፒዮናው እስካሁን 10 ሜዳሊያዎችን በመሰብሰብ በ2ኛ ደረጃ ላይ ትገኛለች https://amharic-zehabesha.com/archives/176220 https://amharic-zehabesha.com/archives/176220#respond Sun, 24 Jul 2022 17:03:35 +0000 https://amharic-zehabesha.com/?p=176220 Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..
The post ኢትዮጵያ በአለም ሻምፒዮናው እስካሁን 10 ሜዳሊያዎችን በመሰብሰብ በ2ኛ ደረጃ ላይ ትገኛለች has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

ኢትዮጵያ በ18ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና እስካሁን በተደረጉ ውድድሮች 4 የወርቅ፣4 የብር እና 2 የነሐስ ሜዳሊያ በድምሩ 10 ሜዳሊያዎችን በመሰብሰብ በሜዳሊያ ሰንጠረዡ ላይ ከአሜሪካ ቀጥላ በሁለተኛ ደረጃ ላይ ትገኛለች። ኢትዮጵያ በሻምፒዮናው ማጠቃለያ እለት በሚጠበቁት የሴቶች 800 ሜትር እና ወንዶች 5000 ሜትር ፍጻሜዎች ላይ ተጨማሪ ሜዳሊያዎች ልታገኝ የምትችልባቸው ውድድሮች ዛሬ ሌሊት ከ10 ሰዓት ጀምሮ ይካሄዳሉ። በወንዶች 5000 ሜትር ፍጻሜ ኢትዮጵያን የሚወልኩት አትሌት ሙክታር ኢድሪስ፤አትሌት ዮሚፍ ቀጄልቻ እና አትሌት ሰለሞን ባረጋ ሲሆኑ ውድድራቸውን ከሌሊቱ 10 ሰዓት ከ05 ደቂቃ ጀምሮ ያካሂዳሉ። በማጣሪያው ድንቅ ብቃቷን ያሳየችው የ800 ሜትር ሴቶች ፍጻሜ ብቸኛዋ የኢትዮጵያ ተወካይ አትሌት ድርቤ ወልተጂ በበኩሏ ውድድሯን ከሌሊቱ 10 ሰዓት ከ35 ጀምሮ የምታካሂድ ይሆናል።

The post ኢትዮጵያ በአለም ሻምፒዮናው እስካሁን 10 ሜዳሊያዎችን በመሰብሰብ በ2ኛ ደረጃ ላይ ትገኛለች has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

]]>
https://amharic-zehabesha.com/archives/176220/feed 0
ታምራት ቶላ የዓለም አትሌቲክስ ቻምፒዮንሺፕ የወንዶች ማራቶን ክብረ-ወሰንን ሰበረ https://amharic-zehabesha.com/archives/175224 https://amharic-zehabesha.com/archives/175224#respond Mon, 18 Jul 2022 01:05:31 +0000 https://amharic-zehabesha.com/?p=175224 Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..
The post ታምራት ቶላ የዓለም አትሌቲክስ ቻምፒዮንሺፕ የወንዶች ማራቶን ክብረ-ወሰንን ሰበረ has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

በዩናይትድ ስቴትስ ኦሪገን ኢዩጂን እየተካሄደ በሚገኘው የዓለም አትሌቲክስ ቻምፒዮንሺፕ ኢትዮጵያ ሁለተኛውን የወርቅ ሜዳሊያ በታምራት ቶላ አማካኝነት አግኝታለች ። አመሻሹን በተደረገው የወንዶች ማራቶን ውድድር ባለ ድል የሆነው ታምራት ከበርሊኑ ቻምፒዮንሺፕ ወዲህ በኬንያዊው አቤል ኪሩይ ለ13 ዓመታት ያህል ተይዞ የቆየውን የርቀቱን የቻምፒዮንሺፕ ክብረወሰን አሻሽሏል። ውድድሩ ሊጠናቀቅ 10 ኪሎሜትሮች ገደማ ሲቀረው ጀምሮ ከተፎካካሪዎች ተነጥሎ ወደፊት የገሰገሰው ታምራት ቶላ ውድድሩን በ2 ሰዓት ከ 5 ደቂቃ ከ36 ሰከንድ በድል አጠናቋል።ይህ ሰዓት አቤል ኪሩይ ከገባበት ሰዓት ከ ደቂቃ በላይ የፈጠነ ነው።አቤል በቲዊተር ገጹ በኩል ” ከ13 ዓመታት በኃላ ክብረወሰኔ በዛሬው ዕለት ተሰብሯል !” በማለት ለታምራት የእንኳን ደስ ያለህ መልዕክቱን አስተላልፏል ።ሌላኛው ኢትዮጵያዊ ሞስነት ገረመው በአንድ ደቂቃ

The post ታምራት ቶላ የዓለም አትሌቲክስ ቻምፒዮንሺፕ የወንዶች ማራቶን ክብረ-ወሰንን ሰበረ has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

]]>
https://amharic-zehabesha.com/archives/175224/feed 0
ለአፍሪካ ዋናጫ ማጣሪያ ኢትዮጵያ በከፍተኛ የኳስ ብልጫ ግብፅን 2 ለ 0 አሸንፏል https://amharic-zehabesha.com/archives/172825 https://amharic-zehabesha.com/archives/172825#comments Thu, 09 Jun 2022 11:16:02 +0000 https://amharic-zehabesha.com/?p=172825 Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..
The post ለአፍሪካ ዋናጫ ማጣሪያ ኢትዮጵያ በከፍተኛ የኳስ ብልጫ ግብፅን 2 ለ 0 አሸንፏል has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

ኢትዮጵያና ግብጽ የአፍሪካ እግር ኳስ ጠንሳሾች ናቸው። ይህን ታሪክ ይጋሩት እንጂ ዛሬ ላይ የሁለቱ አገራት የእግር ኳስ ደረጃ ልዩነቱ ሰፊ ነው። የደረጃ ልዩነቱ የቱንም ያህል ቢሰፋ ግን በተለያዩ ምክንያቶች የተቀናቃኝነት ስሜታቸው ለአፍታም ደብዝዞ አያውቅም። ሁለቱ አገራት የአለም ብሎም የአፍሪካ ጥንታዊ ስልጣኔ መገለጫ ከመሆናቸው ባሻገር በተለያዩ የታሪክ አጋጣሚዎች የገጠሙት ጦርነትና የአባይ ወንዝ ትስስር በእግር ኳሱ መንደር ሲገናኙ ፍልሚያቸውን ይበልጥ ያጦዘዋል። በተለይም ሁለቱ አገራት ከታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታና ውሀ ሙሌት ጋር በተያያዘ ከቅርብ አመታት ወዲህ የገቡበት ውዝግብ ባላንጣነታቸውን አደባባይ እንዳወጣው በርካቶች ይስማሙበታል። ዋልያዎቹ ከፈርኦኖቹ፣ ሁለቱ አገራት ውጥረት ውስጥ ባሉበት፣ የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታም ተጀምሮ ሶስተኛው ዙር የውሃ ሙሌት ሊከናወን በተቃረበበት

The post ለአፍሪካ ዋናጫ ማጣሪያ ኢትዮጵያ በከፍተኛ የኳስ ብልጫ ግብፅን 2 ለ 0 አሸንፏል has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

]]>
https://amharic-zehabesha.com/archives/172825/feed 1
ዋልያዎቹ የዋንጫ ጉዟቸውን ጨረሱ https://amharic-zehabesha.com/archives/126177 https://amharic-zehabesha.com/archives/126177#respond Tue, 18 Jan 2022 17:15:43 +0000 https://amharic.zehabesha.com/?p=126177 Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..
The post ዋልያዎቹ የዋንጫ ጉዟቸውን ጨረሱ has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

ጃንዩወሪ 17, 2022 ኬኔዲ አባተ/VOA ዋልያዎቹ ከቡርኪና ፋሶ “ጋላቢ ፋረሶች” ጋር ለአፍሪካ ዋንጫ በሚደረገው ግጥሚያ የዙር ጨዋታ እኩል ወጥተዋል። በዙር ማጣሪያው ሁለተኛ ግጥሚያቸውን ከካመሩን “አይበገሬ አንበሶች” ጋር ያደረጉት የኢትዮጵያዎቹ “ዋልያዎች” አራት ለአንድ በሆነ ውጤት ተሸንፈዋል። የኢትዮጵያው ብሄራዊ ቡድን በመጀመሪያው ግጥያው በኬፕ ቬርዴ “ሰማያዊ ሻርኮች” አቻው አንድ ለባዶ የተሸነፈ በመሆኑ የአፍሪካ ዋንጫ ጨዋታውን በዚሁ አጠናቆ ተሰናብቷል።

The post ዋልያዎቹ የዋንጫ ጉዟቸውን ጨረሱ has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

]]>
https://amharic-zehabesha.com/archives/126177/feed 0
ኢትዮጵያ ዚምባብዌን ባለቀ ሰአት በተገኘ ፍጹም ቅጣት ምት1 ለ0 አሸነፈች https://amharic-zehabesha.com/archives/121691 https://amharic-zehabesha.com/archives/121691#respond Wed, 08 Sep 2021 04:15:15 +0000 https://amharic.zehabesha.com/?p=121691 Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..
The post ኢትዮጵያ ዚምባብዌን ባለቀ ሰአት በተገኘ ፍጹም ቅጣት ምት1 ለ0 አሸነፈች has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

የኢትዮጵያ ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድን ለዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ዛሬ ከዚምባብዌ ቡድን ጋር ባሕርዳር ስታዲየም ውስጥ ባደረገው ግጥሚያ 1 ለ0 አሸነፈ። ጨዋታው ያለምንም ግብ ሊጠናቀቅ በተቃረበበት 90ኛ ደቂቃ ላይ የተገኘውን የፍፁም ቅጣት ምት አስቻለው ታመነ በግሩም ኹኔታ ከመረብ አሳርፏል። በዚህም ኢትዮጵያ ከጋና እኩል 3 ነጥብ እና የግብ ክፍያ በመስተካከል ደቡብ አፍሪቃን ትከተላለች። ጋና በሜዳው ባደረገው ግጥሚያ ከዚህ ቀደም ኢትዮጵያን 1 ለ0 ያሸነፈ ሲሆን፤ ትናንት በደቡብ አፍሪቃ በተራው 1 ለ0 ተሸንፏል። በመጀመሪያው ጨዋታ ዚምባብዌ ከደቡብ አፍሪቃ ጋር ተጋጥማ ያለምንም ግብ ነበር የተለያየችው። በዚህም ደቡብ አፍሪቃ ምድቡን በ4 ነጥብ እና በ1 የግብ ክፍያ ትመራለች። ኢትዮጵያና ጋና ይከተላሉ፤ ዚምባብዌ የምድቡ የመጨረሻን ደረጃ ይዛለች። የኢትዮጵያ

The post ኢትዮጵያ ዚምባብዌን ባለቀ ሰአት በተገኘ ፍጹም ቅጣት ምት1 ለ0 አሸነፈች has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

]]>
https://amharic-zehabesha.com/archives/121691/feed 0
የኢትዮጵያ ወንዶች ብሔራዊ ቡድን ከጋና አቻው ጋር የዓለም ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታውን ዛሬ ያደርጋል https://amharic-zehabesha.com/archives/121575 https://amharic-zehabesha.com/archives/121575#comments Fri, 03 Sep 2021 12:39:12 +0000 https://amharic.zehabesha.com/?p=121575 Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..
The post የኢትዮጵያ ወንዶች ብሔራዊ ቡድን ከጋና አቻው ጋር የዓለም ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታውን ዛሬ ያደርጋል has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

ነሃሴ 28፤2013 (ኢዜአ) የኢትዮጵያ ወንዶች ብሔራዊ ቡድን ኳታር ለምታስናግደው የዓለም ዋንጫ ለማለፍ የምድብ የመጀመሪያ ማጣሪያ ጨዋታውን ዛሬ ከጋና አቻው ጋር ያደርጋል። እ.አ.አ በ2022 በኳታር አስተናጋጅነት የሚካሄደው 22ኛው የዓለም ዋንጫ ለማለፍ የሚደረገው የአፍሪካ (ካፍ) ዞን የምድብ ማጣሪያ ጨዋታዎች ከትናንት በስቲያ ተጀምሯል። የኢትዮጵያ የወንዶች ብሔራዊ ቡድን በምድብ ሰባት ከጋና፣ ደቡብ አፍሪካና ዚምባቡዌ ጋር መደልደሉ ይታወቃል። ለምድብ ማጣሪያው የደረሰው ከሁለት ዓመት በፊት ሌሴቶን በደርሶ መልስ የቅድመ ማጣሪያ ጨዋታ ጥሎ በማለፍ ነው። በአሰልጣኝ ውበቱ አባተ የሚመሩት ዋልያዎቹ ዛሬ ከምሽቱ 4 ሰዓት በኬፕ ኮስት ስፖርትስ ስታዲየም 15 ሺህ ተመልካች በተገኘበት ከጋና ብሔራዊ ቡድን ጋር ይጫወታሉ። ብሔራዊ ቡድኑ በዓለም ዋንጫ የምድብ ማጣሪያ ከነሐሴ 4 ቀን 2013

The post የኢትዮጵያ ወንዶች ብሔራዊ ቡድን ከጋና አቻው ጋር የዓለም ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታውን ዛሬ ያደርጋል has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

]]>
https://amharic-zehabesha.com/archives/121575/feed 1
ኢትዮጵያዊቷ ለተሰንበት ግደይ በጥሩነሽ ዲባባ ተይዞ የነበረውን የ5000 ሜትር ሪከርድ አሻሽላለች https://amharic-zehabesha.com/archives/111595 https://amharic-zehabesha.com/archives/111595#comments Thu, 08 Oct 2020 04:26:34 +0000 https://zehabesha.info/?p=111595 Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..
The post ኢትዮጵያዊቷ ለተሰንበት ግደይ በጥሩነሽ ዲባባ ተይዞ የነበረውን የ5000 ሜትር ሪከርድ አሻሽላለች has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

https://www.facebook.com/shemsalnur/videos/3618186974915191/ ኢትዮጵያዊቷ ለተሰንበት ግደይ በጥሩነሽ ዲባባ ተይዞ የነበረውን የ5000 ሜትር ሪከርድ አሻሽላለች እንኳን ደስ አለን አጨራረሷን ተመልከት

The post ኢትዮጵያዊቷ ለተሰንበት ግደይ በጥሩነሽ ዲባባ ተይዞ የነበረውን የ5000 ሜትር ሪከርድ አሻሽላለች has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

]]>
https://amharic-zehabesha.com/archives/111595/feed 4
ከጎንደሩ ፋሲል ከነማ እግር ኳስ ክለብ ጋር የተለያየው ዩጋንዳዊው አማካኝ ያሳር ሙጊርዋ በሰአታት ልዩነት ውስጥ የትግራዩን ሽሬ ከነማ እንደተቀላቀለ ተሰማ https://amharic-zehabesha.com/archives/94249 Sun, 24 Feb 2019 18:41:12 +0000 https://zehabesha.info/?p=94249 Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..
The post ከጎንደሩ ፋሲል ከነማ እግር ኳስ ክለብ ጋር የተለያየው ዩጋንዳዊው አማካኝ ያሳር ሙጊርዋ በሰአታት ልዩነት ውስጥ የትግራዩን ሽሬ ከነማ እንደተቀላቀለ ተሰማ has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

ከጎንደሩ ፋሲል ከነማ እግር ኳስ ክለብ ጋር የተለያየው ዩጋንዳዊው አማካኝ ያሳር ሙጊርዋ በሰአታት ልዩነት ውስጥ የትግራዩን ሽሬ ከነማ እንደተቀላቀለ ተሰማ፡፡ https://www.youtube.com/watch?v=ZdkEBlHGPDA&t=1s የኡጋንዳው ካዎዎ ጋዜጣ ዛሬ እንደዘገበው ተጨዋቹ ከአዲሱ ክለቡ ሽሬ ጋር ለአንድ አመት የሚቆይ ውል ተፈራርሟል፡፡ የውሉ መጠን በምስጢር እንዲያዝ የተወሰነ ቢሆንም ጋዜጣው ምንጮቹን ጠቅሶ ለፊርማ ከ25 ሺህ የአሜሪካን ዶላር በላይ እንደተከፈለው ዘግቧል፡፡ ተጨዋቹ ከደቡብ አፍሪካው ኦርላንዶ ፓይሬትስ ክለብ በመጀመሪያ ወደኢትዮጵያ የመጣው ለቅዱስ ጊዮርጊስ እግር ኳስ ክለብ በመፈረም ነበር፡፡ በመቀጠል ከፋሲል ከነማ ጋር የሁለት አመት ውል ፈፅሞ ወደጎንደር ሊያመራ ችሏል፡፡   ተጨዋቹ ከፋሲል ከነማ ክለብ ጋር ያለው ውል ያልተጠናቀቀና አምስት ወር የሚቀረው ቢሆንም ለክለቡ ቤተሰባዊ ምክንያት አቅርቦ በስምምነት ስምምነቱ መቀደዱ

The post ከጎንደሩ ፋሲል ከነማ እግር ኳስ ክለብ ጋር የተለያየው ዩጋንዳዊው አማካኝ ያሳር ሙጊርዋ በሰአታት ልዩነት ውስጥ የትግራዩን ሽሬ ከነማ እንደተቀላቀለ ተሰማ has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

]]>
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተስተካካይ ጨዋታዎች  ዛሬ በተለያዩ ከተሞች ተደርገዋል https://amharic-zehabesha.com/archives/93947 Thu, 07 Feb 2019 22:47:48 +0000 https://zehabesha.info/?p=93947 Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..
The post በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተስተካካይ ጨዋታዎች  ዛሬ በተለያዩ ከተሞች ተደርገዋል has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተስተካካይ ጨዋታዎች  ዛሬ በተለያዩ ከተሞች ተደርገዋል:: በውጤቱም: መቐለ 70 እ. ፋሲል ከነማን 1ለ0 ሲያሸንፍ ጅማ አባ ጅፋር እና ድሬዳዋ ከተማ 3-3 ሲለያዩ ባህር ዳር ከተማ ስሑል ሽረን 2ለ0 አሸንፏል:: በትናንትናው ዕለት በተደረጉ ጨዋታዎች አዳማ ከተማ 0-0 ቅዱስ ጊዮርጊስ ሲለያዩ  ደደቢት በሜዳውና በደጋፊው ፊት በመከላከያ 3ለ0 ተሸንፏል:: በአዲስ አበባ የተደረገው ወላይታ ድቻ እና ሲዳማ ቡና ጨዋታ ሲዳማዎች 2ለ1 አሸንፈዋል:: https://www.youtube.com/watch?v=TNJ0ZY7goIY&t=205s

The post በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተስተካካይ ጨዋታዎች  ዛሬ በተለያዩ ከተሞች ተደርገዋል has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

]]>
ፋሲል ከነማ ደጋፊዎች አሳፍሮ ከባህርዳር ወደ ጎንደር በማምራት ላይ ያለ አውቶብስ… https://amharic-zehabesha.com/archives/93830 Thu, 24 Jan 2019 22:24:35 +0000 https://zehabesha.info/?p=93830 Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..
The post ፋሲል ከነማ ደጋፊዎች አሳፍሮ ከባህርዳር ወደ ጎንደር በማምራት ላይ ያለ አውቶብስ… has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

ፋሲል ከነማ ደጋፊዎች አሳፍሮ ከባህርዳር ወደ ጎንደር በማምራት ላይ ያለ አውቶብስ ተገልብጦ በሰው ህይወት እና አካል ላይ ጉዳት መድረሱ ተነግሯል። https://www.youtube.com/watch?v=pJpzsue5H3c&t=917s የፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ ደጋፊዎቹ ትናንት በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 12ኛ ሳምንት በባህርዳር ከተማ እና ፋሲል ከነማ መካከል ከተደረገው ጨዋታ በኃላ ወደ ጎንደር እየተመለሱ ጣራ ገዳም በሚባል አካባቢ ሲደርሱ ነው የመኪና አደጋው ያጋጠማቸው። በአደጋውም የሁለት ደጋፊዎች ህይወት ሲያልፍ ለጊዜው ቁጥራቸው ያልታወቀ ደጋፊዎች ላይም የተለያየ መጠን ያለው የአካል ጉዳት መድረሱ ተገልጿል። በተሽከርካሪ አደጋው ጉዳት የደረሰባቸው ደጋፊዎች በጎንደር ሆስፒታል እና በአዲስ ዘመን ሆስፒታል ህክምና እየተከታተሉ መሆኑን የፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ አስታውቋል።

The post ፋሲል ከነማ ደጋፊዎች አሳፍሮ ከባህርዳር ወደ ጎንደር በማምራት ላይ ያለ አውቶብስ… has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

]]>
አትሌት ደራርቱ ቱሉ በአፍሪካ አትሌቲክስ ኮንፌዴሬሽን አከባቢውን በመወከል የቦርድ አባል ሆና ተመረጠች https://amharic-zehabesha.com/archives/93700 Sun, 13 Jan 2019 04:39:57 +0000 https://zehabesha.info/?p=93700 Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..
The post አትሌት ደራርቱ ቱሉ በአፍሪካ አትሌቲክስ ኮንፌዴሬሽን አከባቢውን በመወከል የቦርድ አባል ሆና ተመረጠች has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

አትሌት ደራርቱ ቱሉ በአፍሪካ አትሌቲክስ ኮንፌዴሬሽን አከባቢውን በመወከል የቦርድ አባል ሆና ተመረጠች፡፡ https://www.youtube.com/watch?v=G6LalCqO72M ከዚህ በተጨማሪም ደራርቱ ባዛሬው ዕለት በአዲስ አበባ በተካሄደው የምሥራቅ አፍሪካ አትሌቲክስ ሪጅን የቦርድ አባላት ምርጫ ም/ፕሬዝዳንት ሆና መመረጧን ከአትሌቲክስ ፌደሬሽን የተገኘው መረጃ ያመለክታል።

The post አትሌት ደራርቱ ቱሉ በአፍሪካ አትሌቲክስ ኮንፌዴሬሽን አከባቢውን በመወከል የቦርድ አባል ሆና ተመረጠች has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

]]>
ፋሲል 1 ወልዋሎ 0 https://amharic-zehabesha.com/archives/93623 Thu, 10 Jan 2019 03:58:14 +0000 https://zehabesha.info/?p=93623 Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..
The post ፋሲል 1 ወልዋሎ 0 has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

ዛሬ ከቀኑ 9፡00 ላይ በትግራይ ስታድየም በተካሄደው የኢትዮጵያ ጥሎ ማለፍ ዋንጫ ፋሲል ወልዋሎን 1ለ0 አሸንፏል፡፡ ለፋሲል የማሸነፊያ ግቧን 57ኛው ደቂቃ ላይ ያስቆጠረው ያሬድ ባየህ ነው፡፡ https://www.youtube.com/watch?v=pKU8igiCV3I&t=500s ፋሲል ከነማ ባለፈው እሁድም ሆነ ዛሬ በመቀሌ ያደረገው ጨዋታ በሰላም ተጠናቋል:: በስታዲየሙ የተገኙ የትግራይ ክለብ ደጋፊዎች ፋሲል ከነማም ኳስ ሲይዝ ሲያበረታቱ እንደነበር ከስፍራው የሚመጡ መረጃዎች ይጠቁማሉ::

The post ፋሲል 1 ወልዋሎ 0 has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

]]>