በአሁናዊ ተራማጅ አስተሳሰቦች እየተመሩ ፍትሃዊ ለውጦችን  በማስመዝገብ እንጅ ታሪክ ላይ የቸንክሮ  በመቆዘምና በመኮፈስ ኢትዮጵያን ማበልፀግ ቀርቶ ማስቀጠል አይቻልም!!!

መሰረት ተስፉ ([email protected]) ለሁላችንም ግልፅ ነው ብየ እንደማስበው አብዛኛዎቹ የአለም ሃገራት እንደ ሃገር የተመሰረቱት፤ እንዲሁም የተረጋጋ መንግስት የፈጠሩት ከተለያዩ ግጭቶችና እልህ አስጨራሽ ጦርነቶች በኋላ ነው። አሁን ላይ በአለም ደረጃ የዴሞክራሲ “ጳጳስ|” ተደርጋ የምትገለፀው አሜርካ እንኳ

More

ኮሚዩኒኬሽን ወይስ ፎልሲፊኬሽን? – ከመርሐጽድቅ መኮንን አባይነህ

እንደሀገራችን የመንግሥት ኮሚዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስቴር ሰሞነኛ መግለጫ ከሆነ 127ኛው የአድዋ ድል በአል ባለፈው የካቲት 23 ቀን 2015 ዓ.ም አዲስ አበባ ውስጥ በወጉ ተከብሮ በሠላም ተጠናቋል፡፡ ይህ የሚኒስቴር መስሪያ ቤት በጊዜው አይኑን በጨው

More

አብይ አህመድ በሁለት ወር ውስጥ በአስር አገራት ያደረገው ሽርሽር መለስ ዜናዊ በ27 አመት አላደረገውም (እውነቱ ቢሆን)

ምትክ የለሽ አገራችን ኢትዮጵያ በታሪክ ከላሹና በአገር አፍራሹ አብይ አህመድ እጅጉን ተመሰቃቅላለች፡፡ አገሪቱ ኢዚህ ጭቦኛ ሰው እጅ መውደቋ ተረግማለች ያሰኛታል፡፡ ይህ ከጫፍ እስከጫፍ በህዝብ ተመርጫለሁ እያለ የሚያጭበረብረው አረመኔው አብይ አህመድ ቦቅቧቃ ጨፍጫፊና ጨካኝ

More

ላም ባልዋለበት… – ከመርሐጽድቅ መኮንን አባይነህ

አይበገሬዎቹ አባቶቻችንና እናቶቻችን በዳግማዊ አጼ ምኒልክና በብልኋ ባለቤታቸው በእቴጌ ጣይቱ ብጡል ግንባር-ቀደምት አዝማችነት ከዛሬ 127 ዓመት በፊት ከየኣካባቢው ተጠራርተው ዎረኢሉ ላይ የተሰባሰቡትና ወደአድዋ የተመሙት ሀገራችንን በግፍ ለመቆጣጠር ከሞከረው ወራሪ ሀይል ጋር በመፋለም

More

በኢትዮጵያ “የብሄር ፖለቲካ” ምንጩ፤ ያስከተለው ጉዳትና መፍትሄዉ (በዓቢዩ ብርሌ (ጌራ)

ክፍል-2 በዓቢዩ ብርሌ (ጌራ) መግቢያ ባለፈው ጽሁፌ (በክፍል-1) በቅርቡ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ላይ የተከፈተዉን ዘመቻ፤ ቀደም ብሎ ከነበሩት የተለየ እንደሆነና፤ በአገራችን ህልዉና ላይ ያንዣበበውንና “በብሄር ፖለቲካ” ተመርኩዞ የቆመዉን “የዘረኝነት ስርአት” አደገኛነት

More

ብን ብሎ የጠፋው የአብን አመራር ከወዴት ተገኘ?

ከሰሞኑ የአብን ስራ አስፈጻሚ አብሮ ለመስራት ተስማማ የሚል ዜና ከአስፈጻሚወች ውብ ፎቶ ጋር ተለቆ ተመልክተናል፡፡በምን ተጣልተው፤በምንስ ተስማሙ ? ማነስ አስማማቸው? ብዙ ጥያቄ ግን መልስ የሌለበት ዘመን፡፡አብን አትርሱኝ፤አስታውሱኝ በሚመስል መልኩ ከለቀቀው ማስታወቂያ ቀጥሎ

More

አገር ሲሞት እያየ ከማያይ በላይ ኃጢያተኛ እና ወንጀለኛ ምን አለ ?

ኢትዮጵያ እና ህዝቦቿ ለሶስት አስርተ ዓመታት ክህደት እንደተፈፀመባቸዉ እና ይህም እንደሚሆን ቀድመዉ የነቁ እና የበቁ ኢትዮጵያዉያን ዕዉነት እና ፍትህ ተነፍገዉ በሞትም ፤በስደትም ተለይተዋል ፡፡ ይህ ሁሉ በምድር ላይ ታይቶ ማይታወቅ  ዜጎች በማንታቸዉ

More

“የአድዋን 127ኛ በዓል የዐብይ ብልጽግና ሲያኮላሸው ዝም ልንል አንችልም” አክሎግ ቢራራ (ዶር)

“ ከሲኦል ተመልሰንም ቢኾን ኢትዮጵያን እንበታትናታለን”! ህወሃት የአማራውን ሕዝብ ለማስፈራራትና ወልቃይትን ለማጠቃለል የሰጠን ማስጠንቀቂያ “ጠንካራ ሕዝብ አንድነቱንና ክብሩን በደሙ ያፀናል” የአማራ ክልል ፕሬዝደንት ዶር ይልቃል ከፋለ “ሞት ሰለቸኝ፤ ውሸት ሰለቸኝ” ኦባንግ ሜቶ፤

More

ሕዝብን በኃይልና አጀንዳ በማስቀየር ለመምራት  መሞክር ትርፉ ኪሳራ ነው!! (ተዘራ አሰጉ)

ሕዝብ የሰወች ስብስብ ነው ። እግዚአብሔር ሰውን ከሌሎች ፍጥረታት ለይቶ ሲፈጥረው እንዲያስብ ፣ እንደያሰላስል ፣ በአምላክም ተራዳይነት በእውቀትና በጥበብ ተሞልቶ በዚች ዓለም እስካለ ድረስ እየለፋ ፣ እየጣረ ፣ መብቱና ግዴታውን ከግንዛቤ ውስጥ በማስገባት

More

ደመቀ መኮንን፣ ደመላሽ ፍኖ እና ዳያስፖራ ፋኖ  

ሸማ በየፈርጁ፣ ትግል በየደጁ ነው፡፡  ድል ደግሞ የትግሎች ሁሉ ድምር ውጤት ነው፡፡ ደመቀ መኮንን ለስሙ ያማራ ብልጽግና መሪ ነው፡፡  ያማራ ሕዝብ በታሪኩ አይቶት የማያውቀው መከራና ውርደት ሲደርስበት ግን፣ ይህ ያማራ መሪ ነኝ የሚል ግለሰብ

More

ብአዴናዊነት (ከበሃይሉ ምኒልክ)

“የብልጽግና  አባል ወይም  ደጋፊ መሆን ለነፍስ አባታችን ልንናገረው የሚገባ ትልቅ ሀጢያት ነው” ትንግርቱ ገ/ፃዲቅ ስለ ብአዴን ታሪካዊ ዳራ መናገር ማንበብና መጻፍ ለሚችልና ሚዲያ ለሚከታተል ሰው ማደናቆር ይመስለኛል፡፡ የብአዴን አባላት የነበሩና ሌሎች ጸሐፊዎች

More
/

ከታሪክ ማኅደር: ዐድዋና አንድምታው (ኀይሌ ላሬቦ)

ኀይሌ ላሬቦ በየካቲት ኻያሦስት ቀን ሺስምንትመቶ ሰማንያስምንት ዓ. ም. ረፋዱ ላይ ዓለም ካንዲት ስሟ ካልታወቀ ኰሳሳ መንደር በፍጹም ያልተጠበቀ አስደናቂ ዜና ሰማ። ሰፈሯ ዐድዋ ትባላለች። ዜናውም  የዓለምን ታሪክ ሂደት የቀየረው፣ አዝማሚያና ቅርጽ የለወጠው በመንደሯ

More

የአገዛዙ መልክ ሜክ አፑ እየለቀቀ አሁን ትክክለኛ ገጽታው እየታየ ነው- ዜጠኛ መሳይ መኮንን

ዛሬ የሆነው ወዴት እንደሚወስደን ለመግለጽ ነብይ መሆን አይጠይቅም። በሚኒሊክ አደባባይ የአድዋ ድል እንዳይከበር መደረጉ ነገ ምን ዓይነት እርምጃ ሊወስዱ ምልክት እያሳዩን እንደሆነ በግሌ ገብቶኛል። ጊዮርጊስ አጠገብ የቆመውን የሚኒሊክ ሀውልት ማፍረስ በቀጣይ የምንመለከተው

More

አሁን ተረጋግጧል። ባንዳው የኦህዴድ ብልፅግና “የኢትዮጵያ መንግሥት” አይደለም። ሊሆንም አይችልም

የሐገሩን ታሪካዊና ወሳኝ ድል፣ መላው አፍሪቃና የአለም ጥቁር ሕዝቦች ብኩራት በአደባባር እያከበሩት ያለውን፣ የኢትዮጵያ ሕዝብ እንደጥንት ልማዱ እንዳያከብረው የከለከለ መንግሥት!! የድል መሪዎቹን ፎቶና የእነሱን ምስል የያዘ ልብስ እንድይለብስ የከለከለ፣ ያሰረና የገደለ ማንግሥት!! አድዋ

More
1 2 3 209