ክፍል አንድ ሚሊዮን ዘአማኑኤል (ኢት-ኢኮኖሚ) በፊች የደረጃ ምደባ፣ የኢትዮጵያን ኢኮኖሚ ደረጃ ከሲሲሲ ፖዘቲቨ (‘CCC+’) ወደ ሲሲሲ ኔጌቲቭ (‘CCC-) ማሽቆልቆሉን በዲሴንበር 20 ቀን 2022 እኤአ የአሜሪካ ፊች የብድር ምዘና ኤጀንሲ መረጃ አስታውቆል፡፡“Fitch Ratings
Moreክፍል አንድ ሚሊዮን ዘአማኑኤል (ኢት-ኢኮኖሚ) በፊች የደረጃ ምደባ፣ የኢትዮጵያን ኢኮኖሚ ደረጃ ከሲሲሲ ፖዘቲቨ (‘CCC+’) ወደ ሲሲሲ ኔጌቲቭ (‘CCC-) ማሽቆልቆሉን በዲሴንበር 20 ቀን 2022 እኤአ የአሜሪካ ፊች የብድር ምዘና ኤጀንሲ መረጃ አስታውቆል፡፡“Fitch Ratings
Moreኢትዮጵያ ለኢትዮጵያዉያን ትሆን ዘንድ የመልካም ምኞት መግለጫ የምንሰጣጠዉ መቸ ይሆን ፤ ከማን ……..? ለምን እና እስከመቸ ይሆን በየዓመቱ ፲፫ኛዋን ወር በሚቀደድ እና በሽድድ ስያሜ የምን…የምን…ቀን ከምንል አገር ሰርተዉ አገር ሆነዉ ባኖሩን ቀደምት
Moreተስፋ (ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY Tesfasays: April 15, 2022 at 5:55 am ልዕለ-ኃያላን ሃገራት አምርተው የሚሸጡት የጦር መሣሪያዎች የሚሞከረው በምድረ ኢትዮጵያ ነው፣ ግማሽ ሚሊዮን ወጣቶች ሞቱ፣ ስንቶቹስ አካላተ ጎዶሎ ሆኑ!!! የደም ግብራቸው ገንዘብ
More(ክፍል 4) ሚሊዮን ዘአማኑኤልና ፂዮን ዘማርያም (ኢት-ኢኮኖሚ) ኢትዮጵያ በአይኤምኤፍና ዓለም ባንክ የፕራይቬታይዜሽን ፈንጂ ወረዳ! በዶክተር ኢዮብ ተስፋዬ በሪፖርተር ጋዜጣ እሁድ ሰኔ 17 ቀን 2010 ዓ/ ም በፁሁፍ ያቀረቡት ‹‹ኢኮኖሚው ያጋጠሙትን የማክሮ ኢኮኖሚ ተግዳሮቶች ለማቃለል የቀረበ የመፍትሄ ሐሳብ››……………………..……….(1) ‹ስለአገራችን የማክሮ ኢኮኖሚ ፖሊሲ ችግር በአቶ ሚሊዮን ዘአማኑኤልና በጽዮን ዘማርያም የቀረበውን ጽሁፍ የሚመለከት ሀተታዊ ትችት! ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) ነሐሴ 21፣ 2022 የቀረበውን ገንቢ
Moreሚሊዮን ዘአማኑኤልና ፂዮን ዘማርያም (ክፍል 3) ሚሊዮን ዘአማኑኤልና ፂዮን ዘማርያም (ኢት-ኢኮኖሚ በዶክተር ኢዮብ ተስፋዬ በሪፖርተር ጋዜጣ እሁድ ሰኔ 17 ቀን 2010ዓ ም በፁሁፍ ያቀረቡት ‹‹ኢኮኖሚው ያጋጠሙትን የማክሮ ኢኮኖሚ ተግዳሮቶች ለማቃለል የቀረበ የመፍትሄ ሐሳብ›.(1) የኢትዮጵያ ተፎካካሪ ፓርቲዎች
Moreበዶክተር ኢዮብ ተስፋዬ በሪፖርተር ጋዜጣ እሁድ ሰኔ 17 ቀን 2010ዓ ም በፁሁፍ ያቀረቡት ‹‹ኢኮኖሚው ያጋጠሙትን የማክሮ ኢኮኖሚ ተግዳሮቶች ለማቃለል የቀረበ የመፍትሄ ሐሳብ….(1) በዶክተር ኢዮብ ተስፋዬ፡- የማክሮ ኢኮኖሚ ባለሙያ ሲሆኑ ከአራት ዓመታት በፊት ለብልጽግና
Moreኢት-ኢኮኖሚ /ET-ECONOMY (ክፍል 1) ሚሊዮን ዘአማኑኤልና ፂዮን ዘማርያም (ኢት-ኢኮኖሚ ድመቷ ጥቁር ወይ ነጭ ሆነች አልሆነች ግድ የለም፣ ዓይጥ እስከያዘች ድረስ! ‹‹It doesn’t matter if a cat is black or white, so long as
Moreሚሊዮን ዘአማኑኤል (ኢት-ኢኮኖሚ) ኮነሬል አብይ አህመድ ‹‹ስለ ትንሽ ወጪዎች ተጠንቀቅ፣ ትንሽ ቀዳዳ ትልቁን መርከብ ከውኃ ውስጥ ታሰምጠዋለችና!!!›› ህወሓት ኢህአዴግ ከ1983ዓ ም ጀምሮ በጦርነት ለተጎዱ አካባቢዎች ልዩ ድጎማ በሚል ስበብ ለትግራይ ክልል ከፍተኛ
Moreሚሊዮን ዘአማኑኤል (ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY) የኢትዮጵያ ወታደራዊ ወጪ ከሃያ አምስት ቢሊዮን ብር ወደ መቶ ቢሊዮን ብር ተመነደገ! የ2022/ 2023 እኤአ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ገንዘብና ፋይናንስ ሚኒስቴር የኢትዮጵያ አጠቃላይ በጀት 785 (ሰባት መቶ ሰማንያ አምስት) ቢሊዮን ብር እንዲሆን ለሚንስትሮች ምክር
Moreሚሊዮን ዘአማኑኤል ት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY Current Food Security and Conflict areas in Ethiopia ርሃብተኞችን በስብዓዊ ጋሻነት አግተው የእርዳታ እህልና መድኃኒት እንዳይደርስ በማድረግ የህፃናት እልቂት በሃገሪቱ እየተከሠተ ይገኛል፡፡ ርሃብን እንደ ጦር መሣሪያ በመጠቀም የዘር
Moreኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY ሚሊዮን ዘአማኑኤል በኦዴፓ ብልፅግና ፓርቲ ዘመን ከ2020 እስከ 2021እኤአ የኢትዮጵያ ቀጥተኛ የውጭ ኢንቨስትመንት ፍሰት በ2.56 (ሁለት ነጥብ ሣምሳ ስድስት) ቢሊዮን ዶላር አሽቆልቁሏል!!! ‹‹በኦዴፓ ብልፅግና ፓርቲ ዘመን ኢትዮጵያ ቀጥተኛ የውጭ ኢንቨስትመንት ፍሰት በ2020 እኤአ ከ3.9 (ሦስት ነጥብ ዘጠኝ) የነበረ ሲሆን በ2021እኤአ 1.34 (አንድ ነጥብ
Moreክፍል 2 ክፍል 1
Moreየኢትዮጵያ የኤኮኖሚ ማሻሻያ ባለሥልጣናቱ እንዳሉት ምን ያክል አገር በቀል ነው? መዋቅራዊ ችግር አለበት ለሚባለው ኤኮኖሚስ ምን ዓይነት መፍትሔ ይዞ ይመጣል? በገበያ ፍላጎት የሚመራ ተለዋዋጭ የውጭ ምንዛሪ ግብይት ሥርዓት ተግባራዊ ሲሆን ሊመጣ የሚችለውን
More