አእምሮ አሸክሞ በአምሳሉ ቢፈጥርህ፣ የሆድ ቀፈት ጋርዶህ ልቡና አልቦ የሆንክ፣ እንኳንስ ሰማዩ ላይ ሆኖ የሚያይህ፣ ምድሩም “ጉድ ነው” ብሏል ነገ የሚውጥህ፡፡ በሥራው መዝነው ብትባል ሰባኪን፣ በቀጣፊ እሰተንፋስ እንደ ትቢያ እምትበን፣ ወና ባዶ
Moreአእምሮ አሸክሞ በአምሳሉ ቢፈጥርህ፣ የሆድ ቀፈት ጋርዶህ ልቡና አልቦ የሆንክ፣ እንኳንስ ሰማዩ ላይ ሆኖ የሚያይህ፣ ምድሩም “ጉድ ነው” ብሏል ነገ የሚውጥህ፡፡ በሥራው መዝነው ብትባል ሰባኪን፣ በቀጣፊ እሰተንፋስ እንደ ትቢያ እምትበን፣ ወና ባዶ
Moreየሚጫወት የፖለቲካ ገበጣ ገጣባ፣ አንኮላ፣ ባዶ ሌጣ እንደ እስስት ተለዋዋጭ ለምዕራብ-ምሥራቅ አሽቃባጭ፣ ትናንት ግፋ በለው ጦረኛ ዛሬ የሰላም ዘብ ሃገርተኛ ሃኬተኛ፣ አገዳዳይ ዓይን አውጣ ተገለባባጭ የወሬ ሞጥሟጣ ዘር-ጎሳ-ብሄረሰብ መዝግቦ በህገ-መንግስት ደንግጎ ገድቦ
Moreዝሆኖች ሲጣሉ የሚጓዳው ሣር ነው … ይኼ ሣር የሚሉት የኢትዮጵያ ህዝብ ነው ? እንበል … ህዝብ ሣር ነው ? ገዢዎችም ዝሆን … አሳር የሚያሳዩት በማብዛት ሥቃዩን ። … የሰው ሣርነቱ እውነት አይደለ
Moreእንደ ፋሲካ በግ፣ ሙክትና ሰንጋ ቅርጫ ተቃርጠውሽ፣ የመሳፍንት መንጋ መኳንንት ባላባት ሴታውል አንበልጋ(1) ፣ እየቦጠቦጡ በቆላ በደጋ ሲግጡሽ አይቸ በጠባ በነጋ፣ እንዳተሞችብኝ፣ እንዳትሄጅ ባልጋ ስለባባሁልሽ፣ ሆዴ ስለሰጋ፣ ፈልቅቄ በማውጣት ከነሱ መንጋጋ ልታደግ
Moreዝሆኖች ሲጣሉ የሚጓዳው ሣር ነው ይኼ ሣር የሚሉት የኢትዮጵያ ህዝብ ነው ? ብለን ዝም አንልም ከእንግዲህስ ይበቃል ! ግፉ በጣም ናኘ በአገሬ ኢትዮጵያ በዘመን አብይ ኩበት ጠልቆ ዲንጋ ዋኘ ። ህዝብ በየቤቱ
Moreውዴ ሆይ ! እስከቀራኒዮ እዘልቃለሁ ለንፁህ ፍቅርሽ አንገቴን እሰጣለሁ ውዴ ህይ ! አልከዳሽም ለሥጋ ተገዝቼ በሆድ አላውጥሽም ። አመኚኝ ውዴ ሆይ ! እኔ አንቺን ነኝ ፣ አንቺ እኔነሽ ሥጋዬ፣አጥንት ፣ ደሜ …
Moreነፋስና ጊዜ በበልጉ ዘርቷችሁ፣ እንደ ባድማ አረም ያገፈገፋችሁ፣ ይሁና ዘር አጥፉ እየተሻማችሁ፣ ብርቱ ክንድ መንግሎ እንሰተሚነቅላችሁ፡፡ ዘራቸው ተቆጥሮ ድሆች ይጨፍጨፉ፣ ዘር አይጥፋ ያሉ ወህኒ ይታጎሩ፣ እናንተ ለድግስ ሂዱ ተሰብሰቡ፣ ሆድን አስፍታችሁ ዛቁ
Moreየስነግጥም ቅርጽና ይዘት – Bedilu Wakjira Official Channel
Moreሥጋ ! ! መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ ሰዎች ሁላችን… ሥጋን እንወዳለን… ሥጋን እናፈቅራለን… ለሥጋ እንሞታለን… ለሥጋዬ ለዘመዴ… ሁሌም እንላለን። ግና … ከቶ ምን ይሆን ይህ ሥጋ ማለት ? በዘር፣በቋንቋ በጎሣ ተቧድኖ በመግደል ና
More“የታወቀ” ነው የሚባለውን ወዲያኛው ዓለም ጠርቶታል ሲባሉ፣ ላብ እስቲነክራቸው ሲያደገድጉ አድረው ቢያነጉ እማይታክቱ፣ ዳሩ ድሀ ተቤተ መቅደስ ተመስጊዱ ውስጥ ታረደ ሲባሉ፣ የአስገዳይ ወንጀል ለመሸፋፈን ፕሮፓጋንዳ ምራቅ የሚተፉቱ፣ አለዚያም እንደ ክረምት አይጥ ፀጥ
Moreሰውን በሥራው መዝን ብትባል በስብከት ወናፍ የነፈስክ፣ ዛሬም እንደ ታች አምናው እጅ እስቲመለጥ ማጨብጨብ የጀመርክ፣ በስልጣን ሽሚያ ግብግብ መቃብር የገቡ ዜጋዎች ስቃይና ሞት ሳይገድህ፣ እግዜር ተሆድ በሽታ ፈውሶ አዙር የሚያይ አንገትን ልጓም
Moreጀግና ተፈጠረ ወጣ አደገ ሲባል! ስልጣንና ሆዱ ደፍቆት እርፉቅ ይላል፡፡ ቀንበር እምቢኝ የሚል ኮርማ ሆነ ሲባል፣ ተአህያ ፈስ ኮራጅ ጊደር ሆኖ ያርፋል፡፡ መቃብር ውስጥ ገብቶ ነገ ምስጥ ሊበላው፣ ሞልቶ እማይመርጉት ሆድ ስንቱን
Moreወንድም ወንድሙን ሲቀላ በማይቴ ጭካኔ ገኖ ሲነግስ በቀዬዬ በመንደር በቤቴ አምሳለ _ እግዚአብሄር ሰው መሆን ከንቱ ሆኖ ሥጋው ታርዶ ተቃጥሎ እንደ ትቢያ በኖ ሞቶም እንኳን ሞቱ አንሶት ተዘቅዝቆ ሲሰቀልና ሲበለት፤ ቃተተች ከርታታዋ
Moreጨው ሆይ! ድልህ አዋዜን ባሳማርክ፣ ቀይ አልጫውን ባጣፈጥክ፣ በጥርስ መንጋጋ ታኝከህ፣ በምላስ ጪልፋ ተላውሰህ፣ በማንቁርት ክርን ተገፍተህ፣ የጉረሮን ቦይ ተሻግረህ፣ በከርስ ወፍጮ ተፈጨህ፣ በእባብ አንጀትም ተበላህ፡፡ ምግቡን በአሻቦ ጣዕም አርገህ፣ ውሀንም በአንካር
Moreእውነትን መወንጀል ዛሬ አልተጀመረም፣ ጥንት የነበረ ነው ሲፈጠር አዳምም፣ እግር አልባ ሳይሆን በእርግማን እባብም፡፡ እውነት የሚያሳድድ ከርሳም ስለበዛ፣ ለቅጣት ለትምህርት ጥፋት ውሀ መጣ፡፡ ጎርፉ ነጎድጓዱም ስላስተማረው፣ ከሀዲ ስግብግብ ምድሩን ስሞላው፣ ሰዶም ገሞራውን
Moreእኔዎች (እኔያት) አንዱ እኔ ሲጠራኝ አንዱ እኔ ሲልከኝ ሌላው እኔ ሲጥለኝ አንዱ እኔ ሲያነሳኝ፣ አንዱ ወደ ግራ ያአንዱ ባለጋራ አንዱ ወደ ደጅ የሌላው ወዳጅ፣ ሌላኛው ወደ ቀኝ ሌሎቹን እንዲዳኝ አንደኛው ወደ ታች ለራሱ ሊያመቻች፣ አንዱ ወደ ላይ ሊነካ ሰማይ አንደኛው
Moreበደኖና ዝዋይ፣ ቡራዩና ቄለም ኦነግ ያፈሰሰው ያማራ ጥቁር ደም ውሻ ልሶት ቀርቶ እንደሌለው ወንድም እንዳይፋረድህ በወዲያኛው ዓለም፣ አማራ ጦር አንሳ ኦሮሙማን ግጠም በሂወትህ ቆርጠህ ሞት ሽረት ተፋለም፡፡ ደም በደም ካልጠራ ስለሚሆን መርገም
Moreወገኑ ተወስዶ ሲታረድ በካራ፤ ድምጡን ጥፍት አርጎ የሚውጥ ሙዳ፣ እምብርት ማተብ የለው ሰው መሳይ አሳማ፡፡ ዓይኑ እያስተዋለ ጆሮው እየሰማ፣ ዘመድ ተሰውቶ ጥብስ ወጥ ሲሰራ፣ አፍንጫው አሽትቶ ለኻጩ እየወጣ፣ አፉን ተምግብ ተክሎ ያገኛል
Moreመከራን እንደመጋፈጥ፣ ፈርቶ የሚፈረጥጥ ይጠብቀዋል ቀውጥ፣ ይበልጥ የሚሰቀጥጥ፡፡ ጣጥሎ በመሮጥ፣ እየመሰለው የሚያመልጥ ይገባል ብሎ ቀጥ፣ ከሳት ወጥቶ ረመጥ፡፡ ጭራቅ አሕመድ ጦርነት እገጥማለሁ ያለው ከእስክንድር ጋር ብቻ ሳይሆን እስክንድርን ከመሰሉ ሁሉ ጋር ነው፡፡ በጭራቅ
Moreእንደ ዋላ ውሀ እደጠማት እንደራባት ጥም እንደያዛት የሚያሳብቀው ገላዋ ጎስቋላ ነው ስጋዋ ይህቺ እማማ….. አዲስ አቁማዳ ተሸክማ አየኋት ማህሌት ቆማ አዳዲስ ዜማ ስታዜም ስትደረድር ስትገጥም አንተ ምንጭ ሆይ ፍለቅልኝ የወይን አረግ ጥመቅልኝ
More