አቋምዎን ያስተካክሉ የጀርባ ሕመም የሚያሰቃይዎት ከሆነ በመጀመሪያ አቀማመጥዎን እና ከባድ ዕቃን የሚይዙበትን ሁኔታ ያስተካክሉ፡፡ ለብዙ ሰዓት ተቀምጠው የሚሠሩ ከሆነ ለወገብዎ መደገፊያ ማዘጋጀት ይኖርብዎታል፡፡ ከመቀመጫዎ ሲነሱ ቀጥ ብለው መነሳት እና ክብደት ያላቸውን ዕቃዎች
Moreአቋምዎን ያስተካክሉ የጀርባ ሕመም የሚያሰቃይዎት ከሆነ በመጀመሪያ አቀማመጥዎን እና ከባድ ዕቃን የሚይዙበትን ሁኔታ ያስተካክሉ፡፡ ለብዙ ሰዓት ተቀምጠው የሚሠሩ ከሆነ ለወገብዎ መደገፊያ ማዘጋጀት ይኖርብዎታል፡፡ ከመቀመጫዎ ሲነሱ ቀጥ ብለው መነሳት እና ክብደት ያላቸውን ዕቃዎች
Moreቋቁቻ malassezia በሚባል የፈንገስ(fungus) አይነት የሚመጣ ሲሆን ብዙ ግዜ ወጣቶችን የሚያጠቃ በሽታ ነዉ። ይህ የ fungus አይነት በሁላችንም ሰዉነት የሚገኝ ሲሆን ለምን አንዳንድ ሰዎች ላይ ብቻ በሽታዉን እንደሚያመጣ በሳይንስ የተረጋገጠ ነገር የለም።
More1. የተረጋጋ እና ፀጥ ያለ ቦታ ይምረጡ በአካባቢዎ የሚገኝ መብራት ማጥፋት እና ከተቻለ እንቅልፍ መተኛት፣ የሞቀ ወይንም የቀዘቀዘ ውኃን በላስቲክ በማድረግ በእራስዎ እና በአንገትዎ ላይ ማስቀመጥ፣ ይህ ማለት ደግሞ • ቅዝቃዜው በማደንዘዝ
Moreየቅርብ ጊዜ የፍቅር እና ትዳር ትስስር በልጅነታችን ሁላችንም ፍቅር ካለ ሁሉ ነገር አልጋ በአልጋ ይሆናል የሚል ህልም ነበረን፤ እውነታው ግን ትዳር ቀላል የማይባል መመቻመች የሚጠይቅ ነገር መሆኑ ላይ ነው፡፡ ፍቅር እና ትዳር
Moreያልተለመደ ወሲብ በተለይም በፊንጢጣ በኩል (anal sex) በመፈፀምና ከአንድ በላይ ወሲብ አጋር በመያዝ በሴቶች ላይ ከሚከሰቱ ካንሰሮች ውስጥ የሚፈረጀው የፊንጢጣ ካንሰር ነው፡፡ እንዶኒውስዊክ መፅሔት ሰፊ ዘገባ ከሆነ ይህን ካንሰር ለየት የሚያደርገው ችግሩ
More“መንኪ ፖክሥ “ ምሥራቅ አፍሪካ ደርሷል ። በቦሌ ባይገባ በሞያሌ ፣ በቶጎ ጫሌ ና በአርት ሼክ ፤ በደሎ መና ፣ ወይም በቦረና ፤ አልያም በሞያሌ ወይም በመተማ ና ሁመራ ፣ በአፋር ፣ በአሶሣ
Moreመኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ ( ኤክሰፐርት ክሊኒካል ነርስ ) የዝንጀሮ ኩፍኝ በመባል የሚታወቀውን እና በመላ ሰውነት ላይ የተቀቀለ ማሽላ የመሠሉ ሆኖም ከማሽላ ተለቅ የሚሉ እባጮችን የሚፈጥረውን ቫይረስ በእንሥሣት ላይ በቸደረገ ምርምር ለሠጀመሪያ ጋዜ የተረጋገጠው በመካከለኛውና በምእራብ አፍሪካ በ1958 ዓ/ም እጎአ ነው ። በሽታው በሰው ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ የተከሰተው ግን በቀድሞዋ ዛየር በአሁኖ ዲሞክራቲክ ኮንጎ ፤ በ1970 ዓ/ም እጎአ መሆኑ በዓለም የበሽታ ድርሳን
Moreየዝንጀሮ በሽታ አዲስ አይደለም፣ ነገር ግን በሽታውን መደበኛ ባልሆኑ አገሮች ውስጥ ቁጥራቸው እየጨመረ የሚሄድ ጉዳዮች ጥንቃቄ (አስደንጋጭ አይደለም) ሲሉ ባለሥልጣናት ይናገራሉ። በአሜሪካ አራት አዳዲስ የዝንጀሮ በሽታ ተጠቂዎች በምርመራ ላይ መሆናቸውን የአሜሪካ የበሽታ
Moreለተከበራችህ ወገኖች 5ኛው ማዕበል የኮሮና ልምድ ከጀርመን – ሁለት መቶ ሺ!፣ የመጨረሻው መጀመሪያ? እና የክትባት ግዴታ 28.01.2022 ካለፈው በመቀጠል የኦሚክሮን ማዕበል በጀርመን ከተከሰተ ጀምሮ ታይቶ በማይታወቅ መልኩ ጀርመንን እያጥለቀለቀ ይገኛል። በጀርመን እና በጎረቤት አገሮች የሚመዘገበው በወረርሽኝ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከፍተኛ
Moreየእርግዝና ጊዜያት አመጋገብ ማንኛውም የተረገዘ ህፃን ምግብና ንጥረነገር ማግኘት የሚችለው ከእናቱ የምግብ ተዋዕጾ ነው፡፡ ይህ ማለት ደግሞ እርጉዝ ሴት የሁለት ሰው አመጋገብ መከተል አለባት ማለት አይደለም፡፡ በሁሉ ንጥረነገሮች የተሟላ ጥሬና የታሸጉ ምግቦችን
Moreለተከበራቹህ ወገኖች ያገረሸው ወረርሽኝ የኮሮና ልምድ ከጀርመን – ፈጣኑ አራተኛው ማዕበል እና የክትባት ግዴታ 16.12.2021 ካለፈው በመቀጠል አራተኛው ማዕበል ጀርመንን እያጥለቀለቃት ይገኛል። ይህንንም አስመልክቶ አዳዲስ እርምጃዎች እየተወሰዱ ነው። በጀርመን እና በጎረቤት አገሮች የሚመዘገበው በወረርሽኝ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከፍተኛ ነው። በአለፉት ሰባት ቀናት ውስጥ ከ100,000 ነዋሪዎች መካከል የተገኘው ኢንፌክሽን በአማካይ እንደገና በመጨመር ከ340 በላይ አሻቅቧል። ይህም በአለፈው ጽሁፌ ላይ መስከረም ውስጥ 263 ነበር። በአንዳንድ ወረዳዎችም ከሺ በላይም ደርሷል። የሚያዙትም በቀን በሰኔ እና በሐምሌ ከመቶዎች፣ በመስከረም ወደ 15ሺዎች ጨምሮ የነበረው በህዳር መጨረሻ ላይ እስከ
Moreክፍል 17 ለተከበራቹህ ወገኖች የኮሮና ልምድ ከጀርመን – የተሻሻሉ እርምጃዎች፣ ዴልታ ልውጥ ወረርሽኝ፣ የክትባት ውዝግብ 10.09.2021 ካለፈው በመቀጠል ሶስተኛው ማዕበልን መገታት እና “የፌደራሉ አስቸኳይ የአደጋ ጊዜ እገዳ” (emergency brake/Notbremse) መላላትን ከጠቀስኩ
Moreዶ/ር ወልደ ሥላሴ በዛብህ በታዝማኒያ ዩኒቨርሲቲ የመድኃኒት ደኅንነት መምህር፤ ከወርኅ ሴፕቴምበር ጀምሮ በአገረ አውስትራሊያ ነዋሪዎች ክንዶች ውስጥ መዝለቅ ስለሚጀምረው ሞደርና ክትባት ጠቀሜታ ያስረዳሉ፤ ምክረ ሃሳባቸውንም ይለግሳሉ። አንኳሮች የሞደርና ክትባት አሠራር የሞደርና፣ ፋይዘርና
Moreየተሟላና ደስታን ባቀፈ ሕይወት ውስጥ ስንኖር የጤንነትን ዋጋ መገመት ይከብዳል፡፡ ሁላችንም ብቃት ያላቸውና ለሙያቸው ኃላፊነት የሚሰማቸውንና ገንዘብ ለመስራት ሳይሆን ሰውን ለማዳን በሕክምና ትምህርት ፍፃሜ ጊዜያቸው የወሰዱትን የሂፖክራሲያዊ መሐላ እውን የሚያደርጉ የጤና ባለሙያዎች
Moreየኮሮና ልምድ ከጀርመን – የሶስተኛው ማዕበል መሰበር፣ ሎንግ ኮቪድ፣ ክትባት
Moreየኮሮናሻይረስ በሽታ ኮሮና በሚባል ቫይረስ አማካኝነት የሚከሰት ነው። ቫይረሱ ዓዲስና በአጭር ጊዜ የዓለማችንን ክፍሎች ማዳረስ ችሏል። አሚኮ በየጊዜው አድማሱን እያሰፋ ስለመጣው የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ አስመልክቶ የጤና ባለሙያ አነጋግሯል። የበሽታው ምልክት ከሰው ሰው ቢለያይም
Moreለተከበራቹህ ወገኖች የኮሮና ልምድ ከጀርመን – 3ኛው ማዕበል የከረርው ፍጹም ሎክዳውን 23.03.2021 ካለፈው በመቀጠል በ22.03.2021 እስከ እኩለ ሌሊት ከተደረጉ ውይይቶች በኋላ የፌዴራል እና የሪጅናል ስቴት (ክልል) መንግስታት አዲስ የተከሰተውን 3ኛውን ዙር ማዕበል ለመስበር ለጥቂት ቀናት የሚቆይ ፍፁም ሎክዳውን በመጣል እና በተጨማሪም
Moreለተከበራቹህ ወገኖች የኮሮና ልምድ ከጀርመን – የከረርው ሎክዳውን መላላት፣ ፈጣን ምርመራ እና ክትባት ካለፈው በመቀጠል በ03.03.2021 ከዘጠኝ ሰዓታት ውይይቶች በኋላ የፌዴራል እና የሪጅናል ስቴት (ክልል) መንግስታት የኮሮና ጥብቅ ሎክ ዳውን እስከ መጋቢት ወር መጨረሻ እንዲቀጥል በመወሰን ተጨማሪ የኮሮና ሎክዳውን የማላላት የአፈጻጸም ሰሌዳ አጽድቀዋል። በዚህም መሰረት ሎክዳውኑ እስከ መጋቢት 28 2021 ተራዝሟል። በጀርመን የኮሮና ቫይረስ ስርጭትም
Moreለተከበራቹህ ወገኖች ሁለተኛው ዙር የከረርው ጥብቅ ሎክዳውን – 07.01.2021 ካለፈው በመቀጠል ስለ ኮቪድ-19 ወረርሽኝ 2ኛ ማዕበል የተወሰነውን ጥብቅ ሎክዳውን የያዘውን ክፍል አስራ አንድን እንደሚከተለው አቀርባለሁ። የጀርመን መንግስት ቻንስለር ክብርት አንጌላ ሜርክል ከፌዴራል መንግስታት ርዕሰ መስተዳድሮች
Moreዛሬ ህዳር 22/2013 ዓ/ም ነው፡፡በዓለም ደረጃ የሚታወስ የኤች አይ ቪ – ኤድስ ቀን፡፡ ይሁን እንጂ ፣ቫይረሱን በጋራ ለመከላከል የገባነውን የቀደመ ቃል ኪዳን የምናድስበት ቀን መሆኑን ብዙዎቻችን ፈፅሞ ረስተነዋል፡፡ በእርግጥ የብዙዎቻችን አእምሮ የተወጠረው
More