ጤና Archives - ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ https://amharic-zehabesha.com/ጤና ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች| Wed, 28 Sep 2022 22:11:40 +0000 en-US hourly 1 https://wordpress.org/?v=6.0.2 https://amharic-zehabesha.com/wp-content/uploads/2022/08/cropped-cropped-cropped-Z1-32x32.png ጤና Archives - ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ https://amharic-zehabesha.com/ጤና 32 32 የማይግሬን ራስምታትን ለማስታገስ (በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም) https://amharic-zehabesha.com/archives/177216 https://amharic-zehabesha.com/archives/177216#respond Wed, 28 Sep 2022 16:29:59 +0000 https://amharic-zehabesha.com/?p=177216 Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..
The post የማይግሬን ራስምታትን ለማስታገስ (በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም) has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

1. የተረጋጋ እና ፀጥ ያለ ቦታ ይምረጡ በአካባቢዎ የሚገኝ መብራት ማጥፋት እና ከተቻለ እንቅልፍ መተኛት፣ የሞቀ ወይንም የቀዘቀዘ ውኃን በላስቲክ በማድረግ በእራስዎ እና በአንገትዎ ላይ ማስቀመጥ፣ ይህ ማለት ደግሞ • ቅዝቃዜው በማደንዘዝ ሕመም እንዳይሰማዎ ሲያደርግ ሙቀቱ ደግሞ የራስና የአንገት ጡንቻዎችን እንዲፈታቱ ያደርጋል • ሕመም የሚሰማዎ ቦታ ላይ በቀላሉ ማሸት አንገትዎን እና ትከሻዎን ማሸት ገላዎን በሙቅ ውሀ መታጠብ 2. በቂ እረፍት ማድረግ መደበኛ የእንቅልፍ ሰዓት ይኑርዎ ሁሌም በተመሳሳይ ሰዓት የመተኛት ልምድ ያዳብሩ በቀን እንቅልፍ መተኛት ያስለመዱ ከሆነ ከ20-30 ደቂቃ ብቻ ቢሆን ይመከራል። ከዛ በላይ እንቅልፍ ከወሰዱ የለሊት እንቅልፍዎን ሊያዛባ ይችላል እንቅልፍዎ ያልመጣ ከሆነ እራስዎን አያስገድዱ መጽሐፍ በማንበብ ራስዎን ያድክሙ 3. አመጋገብዎን

The post የማይግሬን ራስምታትን ለማስታገስ (በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም) has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

]]>
https://amharic-zehabesha.com/archives/177216/feed 0
ስኬታማ ትዳር ከአንድ ሰው ጋር ደግሞ ደጋግሞ በፍቅር መውደቅን ይጠይቃል https://amharic-zehabesha.com/archives/177229 https://amharic-zehabesha.com/archives/177229#respond Wed, 28 Sep 2022 08:40:45 +0000 https://amharic-zehabesha.com/?p=177229 Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..
The post ስኬታማ ትዳር ከአንድ ሰው ጋር ደግሞ ደጋግሞ በፍቅር መውደቅን ይጠይቃል has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

የቅርብ ጊዜ የፍቅር እና ትዳር ትስስር በልጅነታችን ሁላችንም ፍቅር ካለ ሁሉ ነገር አልጋ በአልጋ ይሆናል የሚል ህልም ነበረን፤ እውነታው ግን ትዳር ቀላል የማይባል መመቻመች የሚጠይቅ ነገር መሆኑ ላይ ነው፡፡ ፍቅር እና ትዳር ልክ እንደ ፈረሱና ጋሪው ኋላና ፊት ሆነው ነው የሚጓዙት የሚለው እምነት አሁንም ድረስ ሰፊ ቢሆንም ይህንን ሃሳብ የሚሞግቱ ሃሳቦች በአንፃሩ እየተጠናከሩ መጥተዋል፡፡ ይህንን ጥያቄ አብራርቶ ለመመለስ ጥልቅ ፍቅር እንዴት ያለ ነው? የሚለውን መረዳት ያስፈልጋል፡፡ “ትዳር ለመመስረት የጦፈ ፍቅር አስፈላጊ ነው” የሚል ድምፅ ጎልቶ መደመጥ የጀመረው ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ነው፡፡ ስቴፋኒ ኮንተዝ “ይህ እሳቤ ከሁለት ክፍለ ዘመን ወዲህ የመጣ ነው፡፡ ሰዎች ሁልጊዜ በፍቅር ይወድቁ ነበር፤ እርስ በእርሳቸው ከልብ ይፋቀሩ

The post ስኬታማ ትዳር ከአንድ ሰው ጋር ደግሞ ደጋግሞ በፍቅር መውደቅን ይጠይቃል has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

]]>
https://amharic-zehabesha.com/archives/177229/feed 0
ሴቶችን እያሳፈረ ያለው ወሲብ ወለዱ የመቀመጫ ካንሰር አሳሳቢ እየሆነ ነው https://amharic-zehabesha.com/archives/89529 https://amharic-zehabesha.com/archives/89529#comments Wed, 14 Sep 2022 00:45:28 +0000 https://zehabesha.info/?p=89529 Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..
The post ሴቶችን እያሳፈረ ያለው ወሲብ ወለዱ የመቀመጫ ካንሰር አሳሳቢ እየሆነ ነው has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

ያልተለመደ ወሲብ በተለይም በፊንጢጣ በኩል (anal sex) በመፈፀምና ከአንድ በላይ ወሲብ አጋር በመያዝ በሴቶች ላይ ከሚከሰቱ ካንሰሮች ውስጥ የሚፈረጀው የፊንጢጣ ካንሰር ነው፡፡ እንዶኒውስዊክ መፅሔት ሰፊ ዘገባ ከሆነ ይህን ካንሰር ለየት የሚያደርገው ችግሩ ከአንዳንድ ሴቶች ቅጥ ያጣ የወሲብ ባህሪ ጋር የሚያያዝ መሆኑና በዚህም ማህበረሰባዊነት በሌለው ባህሪ ሳቢያ የሚከሰተውን ካንሰር ለሌሎች ለመናገር አሳፋሪ (taboo) መሆኑ ነው፡፡ ለሰዎች በተለይም ለሐኪም የማይነግርበት አንዱ ምክንያት ሰዎች ችግሩን ከተለያዩ አሉታዊ ነገሮች ጋር ስለሚያያይዙትና መያዛቸው ስለሚያሳፍራቸው ይዘውት ይቆያሉ፡፡ ችግሩም ይባባሳል፤ ሌላውም ሰው ያስተላልፉታል ይላል መፅሔቱ፡፡ ብዙ ሰዎች የፊንጢጣ ካንሰር እንዳለባቸው ይነገራል፤ ነገር ግን ለሕይወታቸው የሚጠቅም ህክምና ለማድረግ በጣም ይቸገራሉ፡፡ ብዙ ጊዜ የቅርብ ቤተሰቦቻቸው እንዲሁም የሚቀርቧቸው ጓደኞቻቸው ያለባቸውን

The post ሴቶችን እያሳፈረ ያለው ወሲብ ወለዱ የመቀመጫ ካንሰር አሳሳቢ እየሆነ ነው has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

]]>
https://amharic-zehabesha.com/archives/89529/feed 7
 መንኪ ፖክሥን   የምንጠነቀቅበት ሰዓት  ላይ ደርሰናል – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ https://amharic-zehabesha.com/archives/172602 https://amharic-zehabesha.com/archives/172602#comments Wed, 01 Jun 2022 21:47:58 +0000 https://amharic-zehabesha.com/?p=172602 Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..
The post  መንኪ ፖክሥን   የምንጠነቀቅበት ሰዓት  ላይ ደርሰናል – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

“መንኪ  ፖክሥ “ ምሥራቅ አፍሪካ ደርሷል ። በቦሌ ባይገባ በሞያሌ ፣ በቶጎ ጫሌ ና በአርት ሼክ  ፤  በደሎ መና ፣ ወይም በቦረና ፤ አልያም በሞያሌ ወይም በመተማ ና ሁመራ ፣ በአፋር ፣ በአሶሣ እና   በኦጋዴን ወዘተ ። ሊገባ ይችላል ። እናም በቅርቡ በኢትዮጵያም ቁጥራቸው ጥቂት የማይባሉ ህመምተኞች ሊኖሩን ይችላሉ ። በበኩሌ እንደባለሙያ ትልቅ ሥጋት አለኝ ። ምንም እንኳ ክፉኛ ከታመሙ የቫይረሱ ተጠቂዎች አንዱ ብቻ   እንደሚሞት ፣ በጥናት ቢረጋገጥ ና በሽታው ባይካበድም ከወዲሁ ልዩ “ የመንኪ ፖክሥ “ ግብረሃይል ማቋቋም አሥፈላጊ ይመሥለኛል ። ይኽ በሽታ አንድ ሁለት ቦታ እንደ ብጉር እብጠት አሣይቶ በማግሥቱ ፊትን እና ሰውነትን የሚወሩ እብጠቶች እንደማፈጥር ና እንደሚያሥደነግጥም ከወዲሁ

The post  መንኪ ፖክሥን   የምንጠነቀቅበት ሰዓት  ላይ ደርሰናል – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

]]>
https://amharic-zehabesha.com/archives/172602/feed 1
አታካብዱ ! “የዝንጀሮ ኩፍኝ“ እንጂ “የዝንጀሮ  ፈንጣጣ“ አይደለም ፣ አውሮፖን የናጣት ወረርሺኝ:: https://amharic-zehabesha.com/archives/172396 https://amharic-zehabesha.com/archives/172396#respond Tue, 24 May 2022 21:40:23 +0000 https://amharic-zehabesha.com/?p=172396 Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..
The post አታካብዱ ! “የዝንጀሮ ኩፍኝ“ እንጂ “የዝንጀሮ  ፈንጣጣ“ አይደለም ፣ አውሮፖን የናጣት ወረርሺኝ:: has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ ( ኤክሰፐርት ክሊኒካል ነርስ ) የዝንጀሮ  ኩፍኝ በመባል የሚታወቀውን እና በመላ ሰውነት ላይ የተቀቀለ ማሽላ የመሠሉ ሆኖም ከማሽላ ተለቅ የሚሉ እባጮችን የሚፈጥረውን    ቫይረስ  በእንሥሣት ላይ በቸደረገ ምርምር ለሠጀመሪያ ጋዜ የተረጋገጠው በመካከለኛውና በምእራብ አፍሪካ በ1958 ዓ/ም እጎአ ነው ። በሽታው በሰው ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ የተከሰተው ግን በቀድሞዋ ዛየር በአሁኖ ዲሞክራቲክ ኮንጎ ፤ በ1970 ዓ/ም እጎአ  መሆኑ በዓለም የበሽታ ድርሳን ውሥጥ ተመዝግቧል ። ያውም በቀይ ቀለም ። … ይኸው በዓለም የበሽታ ድርሳን ውሥጥ በቀይ ቀለም የተመዘገበው ሰበቡ ቫይረሥ የሆነው ህመም እንሆ ዛሬ ግንቦት 7/2022 ዓ/ም በኢንግላንድ  ተከስቶ መላ አውሮፓን እና አሜሪካን እያሥፈራራ ነው ። ይህ ኩፍኝ መሠል ሆኖም ከኩፍኝ መጠናቸው የጎላ እብጠቶችን በሰውነት በሙሉ ና በብዛት ደግሞ በፊት ገፅ  ላይ የሚፈጥረው እና በትኩሳት ፣ በማንቀጥቀጥ ፣በራሥ ምታት ፣ በጀርባ ህመም ፣ በጡንቻ ህመም ና በጉሮሮ ህመም ፣ ሥሜት የሚታወቀው ወረርሺኝ ይኼን ያህል አሥጊና ለመቆጣጠርም የሚያዳግት መድሃኒት አልባ አይደለም ። ማንም ሰው እውቀትን በእውነት ሊገነዘብ የገባልና ይኽ በወረርሺኝ መልክ የተከሰተው በሽታ ከፈንጣጣ  ጋርም የማይመሣሠል ነው ። ፈንጣጣ ወይም “ አንትራክስ “ በባክቴሪያ የሚመጣ ገዳይ በሽታ ነው ። ሃያላኑ አገሮች በላብራቶሪ አባዝተው  በባዮሎጂ ጦር መሣሪያነት  አከማችተው እንደያዙትም በውሥጥ አዋቂዎች እና በጠርጣሪዎች ይወራል ። እናም ይኽ ፀሐፊ የዝንጀሮ ፈንጣጣ የሚባለው ጩኸት ይቆም ዘንድ አበክሮ ይጠይቃል ። ጫማና ኩፍያ የሆነ ፈፅሞ ከእውነት የራቀ ትርጉም ነውና ። ይኽ የዝንጀሮ ኩፍኝ በተጨማሪ ፣ ዛሬ እና አሁን አሜሪካ፣ ሲውዲን እሥፔን ፣ ፖርቹጋል እና ኢጣሊያ መከሰቱ ታውቋል ። በድንገት  የወረርሽኙ ተጠቂዎች በተጠቀሱት አገሮች በመከሰቱ ፣ አገራቱ ህመምተኞቹን በየሆሥፒታሎቻቸው አግለው እያከሟቸው ነው ። በሌሎች  የአውሮፓ አገሮችም ወረርሽኙ እንደገባ ይወራል  ። የወረርሽኙ ዛሬ በአውሮፖና በአሜሪካ መግባት በእግዳነት የሚታይና የሚያሥደነግጥም አይደለም ። ከላይ እንደገለፅኩት ይኽ የዝንጀሮ ኩፍኝ (

The post አታካብዱ ! “የዝንጀሮ ኩፍኝ“ እንጂ “የዝንጀሮ  ፈንጣጣ“ አይደለም ፣ አውሮፖን የናጣት ወረርሺኝ:: has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

]]>
https://amharic-zehabesha.com/archives/172396/feed 0
የዝንጀሮ በሽታ ምንድነው? ስለ ምልክቶች፣ ስለ ፈንጣጣ ክትባቱ እና ስለሌሎች ማወቅ ያለብዎት https://amharic-zehabesha.com/archives/172399 https://amharic-zehabesha.com/archives/172399#respond Tue, 24 May 2022 21:34:10 +0000 https://amharic-zehabesha.com/?p=172399 Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..
The post የዝንጀሮ በሽታ ምንድነው? ስለ ምልክቶች፣ ስለ ፈንጣጣ ክትባቱ እና ስለሌሎች ማወቅ ያለብዎት has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

የዝንጀሮ በሽታ አዲስ አይደለም፣ ነገር ግን በሽታውን መደበኛ ባልሆኑ አገሮች ውስጥ ቁጥራቸው እየጨመረ የሚሄድ ጉዳዮች ጥንቃቄ (አስደንጋጭ አይደለም) ሲሉ ባለሥልጣናት ይናገራሉ። በአሜሪካ አራት አዳዲስ የዝንጀሮ በሽታ ተጠቂዎች በምርመራ ላይ መሆናቸውን የአሜሪካ የበሽታ መቆጣጠሪያ እና መከላከያ ማዕከል ሰኞ ዕለት በሚዲያ መግለጫ ላይ ገልጿል። ሀገሪቱ በዚህ አመት የመጀመሪያዋን የዝንጀሮ በሽታ ማግኘቷን ከማሳቹሴትስ ወደ በቅርቡ ካናዳ በሄደ ሰው ላይ ነው። አዲሶቹ ሪፖርቶች የዝንጀሮ በሽታን የሚያመጣውን የቫይረስ አይነት በቫይረሱ ​​​​የተረጋገጡ ሰዎች ናቸው, ይህም ሲዲሲ በሚቀጥሉት ቀናት የዝንጀሮ በሽታ መሆኑን ያረጋግጣል. የዝንጀሮ በሽታ በኦርቶፖክስ ቫይረስ የሚመጣ በሽታ ሲሆን መንስኤው ቫይረሱ ፈንጣጣ እና ላም ፑክስ ከሚያመጡ ቫይረሶች ጋር የአንድ ቤተሰብ ነው። የዝንጀሮ በሽታ በምዕራብ እና በመካከለኛው

The post የዝንጀሮ በሽታ ምንድነው? ስለ ምልክቶች፣ ስለ ፈንጣጣ ክትባቱ እና ስለሌሎች ማወቅ ያለብዎት has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

]]>
https://amharic-zehabesha.com/archives/172399/feed 0
Part 20 -ሁለት መቶ ሺ!፣ የመጨረሻው መጀመሪያ? እና የክትባት ግዴታ – ፀጋዬ ደግነህ (ዶ/ር) https://amharic-zehabesha.com/archives/126613 https://amharic-zehabesha.com/archives/126613#respond Mon, 31 Jan 2022 00:21:16 +0000 https://amharic.zehabesha.com/?p=126613 Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..
The post Part 20 -ሁለት መቶ ሺ!፣ የመጨረሻው መጀመሪያ? እና የክትባት ግዴታ – ፀጋዬ ደግነህ (ዶ/ር) has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

ለተከበራችህ ወገኖች                                                          5ኛው ማዕበል የኮሮና ልምድ ከጀርመን –  ሁለት መቶ ሺ!፣ የመጨረሻው መጀመሪያ? እና የክትባት ግዴታ      28.01.2022 ካለፈው በመቀጠል የኦሚክሮን ማዕበል በጀርመን ከተከሰተ ጀምሮ ታይቶ በማይታወቅ መልኩ ጀርመንን እያጥለቀለቀ ይገኛል። በጀርመን እና በጎረቤት አገሮች የሚመዘገበው በወረርሽኝ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከፍተኛ ነው። በአለፉት ሰባት ቀናት ውስጥ ከ100,000 ነዋሪዎች መካከል የተገኘው ኢንፌክሽን በአማካይ በእጥፎች በመጨመር ከ1017 በላይ አሻቅቧል። ይህም በአለፈው ጽሁፌ ላይ ታህሳስ መጀምሪያ ውስጥ 340 ነበር። የሚያዙትም በቀን በሰኔ እና በሐምሌ ከመቶዎች፣ በመስከረም ወደ 15ሺዎች ጨምሮ፣ በህዳር መጨረሻ ላይ እስከ 70ሺዎች በላይ ሲወጣ አሁን በቀን በ27.01.2022 እስከ ከ228ሺዎቹ በሪኮርድ አሻቅቧል! ቢሆንም ህይወታቸው በቀን የሚያልፈው ከሌሎች ወራቶች ጋር ሲተያይ በአንጻሩ እጅግ ወርዷል ለምሳሌ በ24 ሰዓት  ውስጥ 188 ሰዎች ከኮሮና ቫይረስ ጋር

The post Part 20 -ሁለት መቶ ሺ!፣ የመጨረሻው መጀመሪያ? እና የክትባት ግዴታ – ፀጋዬ ደግነህ (ዶ/ር) has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

]]>
https://amharic-zehabesha.com/archives/126613/feed 0
በጀርመን የገባውን የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን በተመለከተ ያለው ቴከኒካዊና ተቋማዊ ልምድና አስተያየት – ክፍል 19 https://amharic-zehabesha.com/archives/125119 https://amharic-zehabesha.com/archives/125119#respond Thu, 16 Dec 2021 21:39:12 +0000 https://amharic.zehabesha.com/?p=125119 Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..
The post በጀርመን የገባውን የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን በተመለከተ ያለው ቴከኒካዊና ተቋማዊ ልምድና አስተያየት – ክፍል 19 has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

ለተከበራቹህ ወገኖች                                                          ያገረሸው ወረርሽኝ የኮሮና ልምድ ከጀርመን –  ፈጣኑ አራተኛው ማዕበል እና የክትባት ግዴታ    16.12.2021 ካለፈው በመቀጠል አራተኛው ማዕበል ጀርመንን እያጥለቀለቃት ይገኛል። ይህንንም አስመልክቶ አዳዲስ እርምጃዎች እየተወሰዱ ነው። በጀርመን እና በጎረቤት አገሮች የሚመዘገበው በወረርሽኝ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከፍተኛ ነው። በአለፉት ሰባት ቀናት ውስጥ ከ100,000 ነዋሪዎች መካከል የተገኘው ኢንፌክሽን በአማካይ እንደገና በመጨመር ከ340 በላይ አሻቅቧል። ይህም በአለፈው ጽሁፌ ላይ መስከረም ውስጥ 263 ነበር። በአንዳንድ ወረዳዎችም ከሺ በላይም ደርሷል። የሚያዙትም በቀን በሰኔ እና በሐምሌ ከመቶዎች፣ በመስከረም ወደ 15ሺዎች ጨምሮ የነበረው በህዳር መጨረሻ ላይ እስከ 70ሺዎች በላይ በሪኮርድ ሲወጣ አሁን ውደ 50ሺዎቹ ወርዷል። ለምሳሌ በ24 ሰዓት ውስጥ 522 ሰዎች ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተያያዘ ሁኔታ ህይወታቸው ማለፉ ተመዝግቧል። ወረርሽኙ ከተከሰተበት ጊዜ አንስቶ በጀርመን ከ6,670,407  በላይ ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ሲያዙ 5,618,600 የሚሆኑ አገግመዋል። ከወረርሽኙ ጋር በተያያዘ የሟቾች ቁጥር 107,202 ሺ ደርሷል።  በክሊኒኮች/ሆስፒታሎች ላይ ያለው ውጥረትም አልረገበም። ማህበርዊ ግንኙነት ቁጥራቸው ከበዛ ሰዎች ጋር ከቤት ውጭ ካሉ ሰዎች ጋር ከመገናኘት በፊት በኮሮና ቫይረስ ኢንፌክሽን አለመኖሩን ለማረጋገጥ ሙሉ በሙሉ መከተብ ወይም ማገገም መስፈርቱ ነው። ከ100,000 ነዋሪዎች መካከል የተገኘው ኢንፌክሽን ከ350 ከበለጠ የሚከተሉት ገደቦች ወጥተዋል፥ አየር በሚያስተላልፉ በቤት ውስጥ አዳራሾች ውስጥ ለሁሉም ክስተቶች የተከተቡ እና ያገገሙ የሚለው ደንብ የጸና ነወ። በቤት ውስጥ የሚፈቀደው ቢበዛ 50 ሰዎች ሲሆኑ ይህም ሙሉ በሙሉ ለተከተቡ ወይም

The post በጀርመን የገባውን የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን በተመለከተ ያለው ቴከኒካዊና ተቋማዊ ልምድና አስተያየት – ክፍል 19 has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

]]>
https://amharic-zehabesha.com/archives/125119/feed 0
በጀርመን የገባውን የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን በተመለከተ ያለው ቴከኒካዊና ተቋማዊ ልምድና አስተያየት – ፀጋዬ ደግነህ https://amharic-zehabesha.com/archives/121774 https://amharic-zehabesha.com/archives/121774#respond Fri, 10 Sep 2021 19:10:26 +0000 https://amharic.zehabesha.com/?p=121774 Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..
The post በጀርመን የገባውን የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን በተመለከተ ያለው ቴከኒካዊና ተቋማዊ ልምድና አስተያየት – ፀጋዬ ደግነህ has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

ክፍል 17 ለተከበራቹህ ወገኖች                                                                            የኮሮና ልምድ ከጀርመን –  የተሻሻሉ እርምጃዎች፣ ዴልታ ልውጥ ወረርሽኝ፣ የክትባት ውዝግብ   10.09.2021 ካለፈው በመቀጠል ሶስተኛው ማዕበልን መገታት እና “የፌደራሉ አስቸኳይ የአደጋ ጊዜ እገዳ” (emergency brake/Notbremse) መላላትን ከጠቀስኩ 3 ወራት አሳልፏል። በአውሮፓ በተለይም በጀርመን፣ ይመዘገብ የነበረው በወረርሽኝ የተያዙ ሰዎች ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ እየቀነሰ ቢመጣም የዴልታ ልውጥ ተህዋሲያን መጨመርን እያሳየ ነው። በአለፉት በሰባት ቀናት ውስጥ ከ100,000 ነዋሪዎች መካከል የተገኘው ኢንፌክሽን በአማካይ እንደገና በመጨመር ወደ 85 አሻቅቧል። የሚያዙትም በቀን በሰኔ እና በሐምሌ ከመቶዎች ወደ ከ15ሺ በላይ ወጥቷል።   ወረርሽኙ ከተከሰተበት ጊዜ አንስቶ በጀርመን ከ4 ሚሊዮን በላይ ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ሲያዙ 3.8 ሚሊዮን የሚሆኑ አገግመዋል። ከወረርሽኙ ጋር በተያያዘ የሟቾች ቁጥር

The post በጀርመን የገባውን የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን በተመለከተ ያለው ቴከኒካዊና ተቋማዊ ልምድና አስተያየት – ፀጋዬ ደግነህ has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

]]>
https://amharic-zehabesha.com/archives/121774/feed 0
ሞደርና ኮቪድ-19 ክትባት ከሌሎች ክትባቶች በምን ይለያል? https://amharic-zehabesha.com/archives/121332 https://amharic-zehabesha.com/archives/121332#respond Thu, 26 Aug 2021 04:46:39 +0000 https://amharic.zehabesha.com/?p=121332 Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..
The post ሞደርና ኮቪድ-19 ክትባት ከሌሎች ክትባቶች በምን ይለያል? has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

ዶ/ር ወልደ ሥላሴ በዛብህ በታዝማኒያ ዩኒቨርሲቲ የመድኃኒት ደኅንነት መምህር፤ ከወርኅ ሴፕቴምበር ጀምሮ  በአገረ አውስትራሊያ ነዋሪዎች ክንዶች ውስጥ መዝለቅ ስለሚጀምረው ሞደርና ክትባት ጠቀሜታ ያስረዳሉ፤ ምክረ ሃሳባቸውንም ይለግሳሉ። አንኳሮች የሞደርና ክትባት አሠራር የሞደርና፣ ፋይዘርና አስትራዜኔካ ክትባቶች ተመሳሳይነትና ልዩነት ክትባት የተከተቡ ሰዎች ለኮሮናቫይረስ ተጋላጭነት መጠን SBS Amharic —

The post ሞደርና ኮቪድ-19 ክትባት ከሌሎች ክትባቶች በምን ይለያል? has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

]]>
https://amharic-zehabesha.com/archives/121332/feed 0
አይ ሀገሬ ኢትዮጵያ! ሰውን ለማዳን የማለው ሰውን ጨረሰው (እልማዝ አሰፋ-ዘረ ሰው) https://amharic-zehabesha.com/archives/119720 https://amharic-zehabesha.com/archives/119720#respond Wed, 07 Jul 2021 02:52:06 +0000 https://amharic.zehabesha.com/?p=119720 Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..
The post አይ ሀገሬ ኢትዮጵያ! ሰውን ለማዳን የማለው ሰውን ጨረሰው (እልማዝ አሰፋ-ዘረ ሰው) has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

የተሟላና ደስታን ባቀፈ ሕይወት ውስጥ ስንኖር የጤንነትን ዋጋ መገመት ይከብዳል፡፡ ሁላችንም ብቃት ያላቸውና ለሙያቸው ኃላፊነት የሚሰማቸውንና ገንዘብ ለመስራት ሳይሆን ሰውን ለማዳን በሕክምና ትምህርት ፍፃሜ ጊዜያቸው የወሰዱትን የሂፖክራሲያዊ መሐላ እውን የሚያደርጉ የጤና ባለሙያዎች (ሐኪሞች) ጤንነታችንን እንዲንከባከቡ ሁላችንም እንሻለን ፡፡ የሕክምና ሙያ : ከማናቻወም በትምህርት ከሚገኙትና ከሚቀሰሙት ሙያዎች የላቀና እጅግ አስፈላጊና የአገር ቀጣይነት የሚያራምድ ሙያ መሆኑን ማንም አይጠራጠርም:: ምክንያቱም አገርን እገር የሚያሰኘው የሰው ልጆች መኖር ነው:: ለአገር ብልፅግና የሕዝቧቿ ጤንነት በከፍተኛ ደረጃ መጠበቅ እስፈላጊነቱ አያጠያይቅም:: ጤናማ ሰዎች የአገር እድገትና ልማት ምንጮች ናቸው:: ለዚህም ሐኪሞች በማያጠራጥር የሂፖክራሲያዊ መሐላቸው በሚያስገድዳቸው መንገድ ሂሊናቸውን ለገንዘብ ሳይሸጡ በችሎታቸው መጠን ችሎታቸው የሚፈቅድላቸውን አገልግሎት ማበርከት ይጠበቅባቸዋል:: ሁሉንም ማወቅ ለማንኛውም

The post አይ ሀገሬ ኢትዮጵያ! ሰውን ለማዳን የማለው ሰውን ጨረሰው (እልማዝ አሰፋ-ዘረ ሰው) has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

]]>
https://amharic-zehabesha.com/archives/119720/feed 0
በጀርመን የገባውን የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን በተመለከተ ያለው ቴከኒካዊና ተቋማዊ ልምድና አስተያየት – ክፍል 16 – ፀጋዬ ደግነህ (ዶ/ር) https://amharic-zehabesha.com/archives/118906 https://amharic-zehabesha.com/archives/118906#respond Wed, 02 Jun 2021 00:31:10 +0000 https://zehabesha.info/?p=118906 Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..
The post በጀርመን የገባውን የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን በተመለከተ ያለው ቴከኒካዊና ተቋማዊ ልምድና አስተያየት – ክፍል 16 – ፀጋዬ ደግነህ (ዶ/ር) has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

የኮሮና ልምድ ከጀርመን – የሶስተኛው ማዕበል መሰበር፣ ሎንግ ኮቪድ፣ ክትባት                                                                                                                                      01.06.2021 ለተከበራቹህ ወገኖች                                           

The post በጀርመን የገባውን የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን በተመለከተ ያለው ቴከኒካዊና ተቋማዊ ልምድና አስተያየት – ክፍል 16 – ፀጋዬ ደግነህ (ዶ/ር) has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

]]>
https://amharic-zehabesha.com/archives/118906/feed 0
የኮሮናቫይረስ አምስት ደረጃዎች እንዳሉት ስንቶቻችን እናውቅ ይሆን? – ቡሩክ ተሾመ https://amharic-zehabesha.com/archives/116416 https://amharic-zehabesha.com/archives/116416#comments Wed, 14 Apr 2021 13:05:17 +0000 https://zehabesha.info/amharic/?p=116416 Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..
The post የኮሮናቫይረስ አምስት ደረጃዎች እንዳሉት ስንቶቻችን እናውቅ ይሆን? – ቡሩክ ተሾመ has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

የኮሮናሻይረስ በሽታ ኮሮና በሚባል ቫይረስ አማካኝነት የሚከሰት ነው። ቫይረሱ ዓዲስና በአጭር ጊዜ የዓለማችንን ክፍሎች ማዳረስ ችሏል። አሚኮ በየጊዜው አድማሱን እያሰፋ ስለመጣው የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ አስመልክቶ የጤና ባለሙያ አነጋግሯል። የበሽታው ምልክት ከሰው ሰው ቢለያይም እንደማንኛውም ሕመም ሙቀት፣ ትኩሳት፣ ድካም፣ የሰውነት መገጣጠሚያ ቁርጥማት፣ የጉሮሮ ቁስለት፣ በተለይ ደረቅ ሳል፣ የትንፋሽ ማጠር እንዲሁም ጭራሽ መተንፈስ እስከማቆም ማድረስና ሌሎች ምልክቶችንም ጭምር እንደሚያሳይ በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የጥበበ ግዮን ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የኮሮናቫይረስ ሕክምናና ለይቶ ማቆያ ማዕከል ኀላፊ ሳሙኤል ሁነኛው (ዶክተር) አስረድተዋል። የኮሮናቫይረስ ሕመም አምስት ደረጃዎች እንዳሉት ኀላፊው ገልጸዋል። የመጀመሪያው ደረጃ በሽታው ኖሮባቸው ምንም አይነት ምልክት ሳያሳዩ ሊድኑ የሚችሉ ናቸው፤ አብዛኛው የማኅበረሰብ ክፍልም በዚህ ደረጃ እንደሚካተት ጠቅሰዋል። በዚህ ደረጃ

The post የኮሮናቫይረስ አምስት ደረጃዎች እንዳሉት ስንቶቻችን እናውቅ ይሆን? – ቡሩክ ተሾመ has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

]]>
https://amharic-zehabesha.com/archives/116416/feed 1
በጀርመን የገባውን የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን በተመለከተ ያለው ቴከኒካዊና ተቋማዊ ልምድና አስተያየት – ክፍል 14 – ፀጋዬ ደግነህ (ዶ/ር) https://amharic-zehabesha.com/archives/116049 https://amharic-zehabesha.com/archives/116049#comments Tue, 23 Mar 2021 22:16:54 +0000 https://zehabesha.info/amharic/?p=116049 Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..
The post በጀርመን የገባውን የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን በተመለከተ ያለው ቴከኒካዊና ተቋማዊ ልምድና አስተያየት – ክፍል 14 – ፀጋዬ ደግነህ (ዶ/ር) has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

ለተከበራቹህ ወገኖች                                                                            የኮሮና ልምድ ከጀርመን – 3ኛው ማዕበል የከረርው ፍጹም ሎክዳውን                           23.03.2021 ካለፈው በመቀጠል በ22.03.2021 እስከ እኩለ ሌሊት ከተደረጉ ውይይቶች በኋላ የፌዴራል እና የሪጅናል ስቴት (ክልል) መንግስታት አዲስ የተከሰተውን 3ኛውን ዙር ማዕበል ለመስበር ለጥቂት ቀናት የሚቆይ ፍፁም ሎክዳውን በመጣል እና በተጨማሪም ከዚህ በፊት የነበረው እስከ ሚያዚያ 18/ 2021 እንዲቀጥል  አጽድቀዋል። በጀርመን የኮሮና ቫይረስ ስርጭትም በዚህ ሳምንት እንደ ዥዋዥዌ ተቀይሮ በከፍተኛ ፍጥነት በመጨመር ወደ 3ኛው ዙር ገብቷል። በሰባት ቀናት ውስጥ ከ100,000 ነዋሪዎች መካከል የተገኘው ኢንፌክሽን በአማካይ በቁጥር 13 ጽሁፌ ከገለጽኩት 65 ወደ 108 ጨምሯል። የሟቾቹ ቁጥር በቀን አሁንም ቢሆን ከ200 በላይ ነው። ወረርሽኙ ከተከሰተበት ጊዜ አንስቶ በጀርመን 2.6 ሚሊዮን ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ሲያዙ 2.4 ሚሊዮን አገግመዋል። ከወረርሽኙ ጋር በተያያዘ የሟቾች ቁጥር 74,964  ደርሷል።

The post በጀርመን የገባውን የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን በተመለከተ ያለው ቴከኒካዊና ተቋማዊ ልምድና አስተያየት – ክፍል 14 – ፀጋዬ ደግነህ (ዶ/ር) has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

]]>
https://amharic-zehabesha.com/archives/116049/feed 2