ጥናታዊ ጦማሮች Archives - ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ https://amharic-zehabesha.com/ጥናታዊ-ጦማሮች ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች| Sat, 08 Oct 2022 12:37:11 +0000 en-US hourly 1 https://wordpress.org/?v=6.0.2 https://amharic-zehabesha.com/wp-content/uploads/2022/08/cropped-cropped-cropped-Z1-32x32.png ጥናታዊ ጦማሮች Archives - ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ https://amharic-zehabesha.com/ጥናታዊ-ጦማሮች 32 32 እሬቻ ከገዳ የወረራ ሥርዓት ጋር ምን ያገናኘዋል? እሬቻስ የማን በዓል/ባሕል ነው? (አቻምየለህ ታምሩ) https://amharic-zehabesha.com/archives/177347 https://amharic-zehabesha.com/archives/177347#comments Tue, 04 Oct 2022 12:30:15 +0000 https://amharic-zehabesha.com/?p=177347 Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..
The post እሬቻ ከገዳ የወረራ ሥርዓት ጋር ምን ያገናኘዋል? እሬቻስ የማን በዓል/ባሕል ነው? (አቻምየለህ ታምሩ) has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

ኢትዮጵያ ውስጥ የተዘረጋው የኦሮሙማ አፓርታይዳዊ አገዛዝ ዋና ስራ አስፈጻሚ የኾነው ዐቢይ አሕመድ ከሁለት ቀናት በፊት ባወጣው መግለጫ እሬቻን የኦሮሞ ገዳ ሥርዓት አካል ነው ብሎናል። እሱና በስሩ የኮለኮላቸው የአፓርታይድ አገዛዙ ፊታውራሪዎች ባለፉት አራት ዓመታት ውስጥ ጥንታዊቱን በራራን፤ ዘመናዊቱን አዲስ አበባን አፍርሰው በኦነጋውያን የደነዘዘ አእምሮ ውስጥ በተፈጠረችው ፊንፊኔ ለመተካት ያላፈረሱት የቆየ አሻራና የከተማይቱን ጥንታዊነት የሚመሰክር ምልክት የለም። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደርን የፖሊስ ሠራዊት ኦሮሚያ ከሚባለው ክልል በመለመሏቸው ለከተማው ከባሕር የወጣ አሳ በሆኑ የፖሊስ ዩኒፎርም የለበሱ ቀሮዎች ተክተውታል። ደብረ ዘይት በሚገኘው ሆራ ሐይቅ ከመስቀል በኋላ ይከበር የነበረውን እሬቻን “ሸገርን ለማስዋብ” በሚል ዐቢይ አሕመድ ግለሰቦችን [አብዛኛዎቹ አማሮች ናቸው] አምስት ሚሊዮን ብር እንዲያወጡ አድርጎ ያስቋረውን

The post እሬቻ ከገዳ የወረራ ሥርዓት ጋር ምን ያገናኘዋል? እሬቻስ የማን በዓል/ባሕል ነው? (አቻምየለህ ታምሩ) has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

]]>
https://amharic-zehabesha.com/archives/177347/feed 1
የመሬት እድሜ ስንት ነው? እንዴትስ ለማወቅ ይቻላል? ስነ መለኮትና የተፈጥሮ ሳይንስ አመለካከት https://amharic-zehabesha.com/archives/174696 https://amharic-zehabesha.com/archives/174696#respond Sat, 16 Jul 2022 13:55:17 +0000 https://amharic-zehabesha.com/?p=174696 Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..
The post የመሬት እድሜ ስንት ነው? እንዴትስ ለማወቅ ይቻላል? ስነ መለኮትና የተፈጥሮ ሳይንስ አመለካከት has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

ክፍል 3 ካለፈው የቀጠለ አኒሳ አብዱላሂ 10.07.2022 ስለ ሰው ፍጡር ምንነት ውይይት በሚደረግበት ወቅት ከራሱ አልፎ ከመሬት መፈጠርና እድሜ ጋር ተያይዞ በጥልቀት ለማወቅ በተፈጥሮ የሳይንስ ሊቃውንቶች ዘንድ እንደ እሳት የሚንጎበጎብ የውስጥ ፍላጎታቸው እንደሆነ የሚነገር ነበር። ይህንን ሁናቴ በአግባቡ ለመተንተን የሚያስችሉ ደግሞ ሁለት መንገዶች ሲኖሩ አንደኛው በፍልስፍናና እምነት ላይ የሚመሰረት ገለፃን አምኖ መቀበልን ብቻ የሚጠይቅ ሲሆን ከዚህ በተቃራኒ የሚገኘው ደግሞ በተፈጥሮ ሳይንስ ከዬት መጣሁ? ለምንስ? እንዴትስ? ወዴትስ? በተሰኙ ጥያቄዎች ላይ ተንተርሶ በሚደረግ የምርምር ውጤት ላይ በሚገኝ ትንታኔ ላይ በመደገፍ መልስ ለማግኘት የሚጥር ሆኖም  ግን ሁሌም ለእርምት ዝግጁ የሆነ የአቀራረብ ዘዴ ነው። ስለ ሰው ፍጡር ምንነት ያለንን አስተያየትና ግንዛቤ በሌላ ጊዘ የምንዳስሰው

The post የመሬት እድሜ ስንት ነው? እንዴትስ ለማወቅ ይቻላል? ስነ መለኮትና የተፈጥሮ ሳይንስ አመለካከት has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

]]>
https://amharic-zehabesha.com/archives/174696/feed 0
የዳርዊን የዝግመተ ለውጥ ፅንሰ ሃሳብና ያስከተለው ውጤት1 “እምነት ሲጀመር ሳይንስ ያከትምለታል፣ https://amharic-zehabesha.com/archives/174163 https://amharic-zehabesha.com/archives/174163#respond Sat, 02 Jul 2022 19:48:23 +0000 https://amharic-zehabesha.com/?p=174163 Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..
The post የዳርዊን የዝግመተ ለውጥ ፅንሰ ሃሳብና ያስከተለው ውጤት1 “እምነት ሲጀመር ሳይንስ ያከትምለታል፣ has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

ጥርጣሬ የሳይንስ ጅማሮ ነው። የማይጠረጥር የሚመረምረው ነገር የለም። የማይመራመር ደግሞ አዲስ ነገር አይፈጥርም። አዲስ ነገር መርምሮ የማያገኝ ደግሞ እውር ነው። እውር እንደሆነም ይቀራል..” የቻርለስ ዳርዊን ፎቶግራፍ ከድረ ገጽ  የተገኘ Statue of Sir Charles Darwin in natural history Museum in London, UK ስለ ዳርዊን የዝግመተ ለውጥ ፅንሰ ሃሳብን አስመልክቶ የበለጠ ለማወቅና ግንዛቤን ለማዳበር በተለያዩ ቋንቋዎች የተፃፉ መጣጥፎች፣ ቻርለስ ዳርዊን እሳቢዎቹን ይፋ ያደረገባቸው የመፅሃፍ ህትመቶችና የተለያዩ ጊዜያዊ የሆኑ መጣጥፎች ጭምር  በ www.darwin-online.org.uk ማግኘት ይችላል።  የዚህ ፅሁፍ  አቅርቢ በዋናነት የተጠቀመው ይህንኑ ድረ ገጽ ቢሆንም በመጠኑም ቢሆን የተለያዩ በርዕሱ ያተኮሩ የዜና መገናኛ ተቋማትንም ተጠቅሟል። በ አኒሳ አብዱላሂ ካለፈው የቀጠለ ክፍል ሁለት 27.06.2022 አንባቢያን ከላይ በጥቅስ

The post የዳርዊን የዝግመተ ለውጥ ፅንሰ ሃሳብና ያስከተለው ውጤት1 “እምነት ሲጀመር ሳይንስ ያከትምለታል፣ has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

]]>
https://amharic-zehabesha.com/archives/174163/feed 0
“ከሽብርተኛው” ትህነግ ጋር ድርድር በምን ቅድመ ሁኔታዎች ላይ ይደረጋል? –  አክሎግ ቢራራ (ዶር) https://amharic-zehabesha.com/archives/127444 https://amharic-zehabesha.com/archives/127444#respond Fri, 18 Feb 2022 22:05:15 +0000 https://amharic.zehabesha.com/?p=127444 Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..
The post “ከሽብርተኛው” ትህነግ ጋር ድርድር በምን ቅድመ ሁኔታዎች ላይ ይደረጋል? –  አክሎግ ቢራራ (ዶር) has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

—የመጨረሻ አላማውስ ምንድን ነው? ––       አክሎግ ቢራራ (ዶር) “ትግል በባህሪው ዳገት እና ቁልቁለት ያለው እልህ፣ ጽናት አና ብልሀት ይጠይቃል። ይህ ነባራዊ አደጋ ከሁሉም በላይ በትግራይ ህዝብ ላይ የተቃጣ ነው።  ህ.ወ.ሓ.ትን ለማጥፋት ነው። ይህ አደጋ ከአንድ ወገን የመጣ አይደለም::   ከአሀዳዊያን ሀይሎች እና ከኢሳያስ ቡድን ጋር በአንድ ተጣምሮ የመጣ ነው።  እነዚህ አንድ ላይ የገጠሙ የተቀናጁ የትግራይ ህዝብ ጠላቶች ህ.ወ.ሓ.ትን ለማጥፋት የሚቻላቸውን ሁሉ ያደርጋሉ። ሙሉ በሙሉ ታግለን እስክናሸንፋቸው ድረስ የሚያጋጥመው ፈተና ቀላል አይሆንም። እኛ ደግሞ ጠላቶቻችንን ለመደምሰስ እና ለማጥፋት ተገደንም ቢሆን መሰማራት አለብን። “ የትግል ልዩ ምዕራፍ እድገቶች እና የምከታችን ቀጣይ ስትራቴጂዎች፣ ስልቶች እና አቅጣጫዎች (ቁጥር – ሁለት) የህ.ወ.ሓ.ት ጽ/ቤት መስከረም 30/2013 ዓ.ም፤ መቐለ ባለፉት አምሳ ዓመታት የኢትዮጵያ ሕዝብ ራሱ ባልፈጠረው ስርአታዊና መዋቅራዊ ተግዳሮቶች፤ ባልሰራው ሃጢያት ሲቀጠቀጥ፤ ሲነገድበት፤ ሲከበርበት፤ ስቃይ ሲከፈልበት፤ ሲጨፈጨፍበት፤ ሴቶቹ ሲዋረዱበት፤ ከቀየው

The post “ከሽብርተኛው” ትህነግ ጋር ድርድር በምን ቅድመ ሁኔታዎች ላይ ይደረጋል? –  አክሎግ ቢራራ (ዶር) has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

]]>
https://amharic-zehabesha.com/archives/127444/feed 0
በኢትዮጵያ ስለ ሕገ መንግሥት፤ ስለ ነፃ ፍርድቤት፤ ስለ ሕግ በላይነት፤ ስለ ነፃ ምርጫ ቦርድ፤ ስለ ሕዝብ የመምረጥና የመመረጥ መብት፤ ስለ ብሔር ብሔረሰቦች፤ስለ ክልል መንግሥት፤ ስለ መልካም አስተዳደርና ዲሞክራሲ ለመገንባት ለውይይት የቀረብ ልዩ መርሐ ግብር [A Road Map for Democracy] https://amharic-zehabesha.com/archives/126743 https://amharic-zehabesha.com/archives/126743#comments Thu, 03 Feb 2022 09:58:01 +0000 https://amharic.zehabesha.com/?p=126743 Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..
The post በኢትዮጵያ ስለ ሕገ መንግሥት፤ ስለ ነፃ ፍርድቤት፤ ስለ ሕግ በላይነት፤ ስለ ነፃ ምርጫ ቦርድ፤ ስለ ሕዝብ የመምረጥና የመመረጥ መብት፤ ስለ ብሔር ብሔረሰቦች፤ስለ ክልል መንግሥት፤ ስለ መልካም አስተዳደርና ዲሞክራሲ ለመገንባት ለውይይት የቀረብ ልዩ መርሐ ግብር [A Road Map for Democracy] has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

ወሰኔ ይፍሩ [ፕሮፌሰር]. ክፍል አንድ በመጀመሪያ ይህ ደብዳቤ ወደፊት በሕዝብ እና የሕግ የበላይነት የምትተዳደር ነፃ የሆነች አገር እንዴት እንደምትመሰረት እና በምን ዓይነት ሕገ መንግሥት እንደምንትዳደር ተወያይተን፣ሃሳብና መላ ምቶች ተንሽራሽረው አገራችን የሚያስፈልጓትን ለዉጦች በቅደም ተከተል እንዲደረጉ ለማሳሰብ ለውይይት ይጠቅም ዘንድ ታስቦ የቀረበ የውውይት ሰነድ ነው። ኢትዮጵያ ነጻ አገር ልትባል የምትችለው የዜጎች ሰብዓዊ እና ሕገመንግስታዊ መብት የሚረጋገጥባት፣ የሕግ የበላይነት የሰፈነባት፣ ፍርድ ቤቶች፣ ምርጫ ቦርድን እና ሌሎችንም የሕዝብ ተቋማት ነፃ የሆኑባት እና በሕዝብ መልካም ፈቃድ የተመረጠ እዉነተኛ የሕዝብ መንግሥት ሲኖራት መሆኑ ግልጽ ነው:: ይህ ደግሞ ተግባራዊ እንዲሆን የሕዝብ ዉይይትና ምክክር ይጠይቃል:: ይህ ሰነድ እጅግ በጣም ሳይሰፋ ደግሞም ሳይጠብ በአገራችን እየተካሄደ ባለው “ለዉጥ” ዙሪያ

The post በኢትዮጵያ ስለ ሕገ መንግሥት፤ ስለ ነፃ ፍርድቤት፤ ስለ ሕግ በላይነት፤ ስለ ነፃ ምርጫ ቦርድ፤ ስለ ሕዝብ የመምረጥና የመመረጥ መብት፤ ስለ ብሔር ብሔረሰቦች፤ስለ ክልል መንግሥት፤ ስለ መልካም አስተዳደርና ዲሞክራሲ ለመገንባት ለውይይት የቀረብ ልዩ መርሐ ግብር [A Road Map for Democracy] has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

]]>
https://amharic-zehabesha.com/archives/126743/feed 1
የዘውድ ስርአት ሁሉንም ኢትዮጵያውያን ማስተባበር ይችላል! – ግዛቸው ጥሩነህ (ዶ/ር) https://amharic-zehabesha.com/archives/126328 https://amharic-zehabesha.com/archives/126328#comments Sat, 22 Jan 2022 11:47:30 +0000 https://amharic.zehabesha.com/?p=126328 Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..
The post የዘውድ ስርአት ሁሉንም ኢትዮጵያውያን ማስተባበር ይችላል! – ግዛቸው ጥሩነህ (ዶ/ር) has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

ግዛቸው ጥሩነህ (ዶ/ር) ጥር 13 ቀን 2014 ዓ.ም ከአንድ አመት በላይ በኢትዮጵያ ውስጥ በተካሄደው የእርስበርስ ጦርነት፤ በብዙ መቶ ሺ የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን ህይዎታቸውን ከማጣታቸውም በላይ፤ እጅግ በጣም ከፍ ያለ የንብረት፤ የትምህርት ተቋማት፤ ሆስፒታሎች፤ ክሊኒኮች፤ ፋብሪካዎችና የመንግስት መስሪያቤቶች ውድመት ተከትሏል፡፡ በዚህም ጦርነት፤ ለህሊና የሚዘገንኑ የሰብአዊ መብት ጥሰቶች ከመታየታቸውም በላይ በብዙ መቶ ሺ የሚቆጠሩ ህዝቦች ከቀያቸው ተፈናቅለዋል፡፡ ይህንንም በማስተዋል፤ በቅርቡ የኢትዮጵያ መንግስት የሀገራዊ ምክክር እንደሚደረግ እቅድ እንዳለው ገልጿል፡፡ እኔም ለዚህ ድንቅ አላማ ይረዳል ብዬ የማስበውን ሀሳብ ለማቅረብ እፈልጋለሁ፡፡ ይኧውም ስላምንና አንድነትን በኢትዮጵያ ውስጥ ለማምጣት የሚረዳው፤ የሰለሞናዊው ንጉሣዊ ስርአት ይመለስ የሚል ነው፡፡  ከንግሥት ማክዳ ና ከንጉሥ ሰለሞን ግዜ እንደተጀመረ የሚነገርለት፤ ከዚያም በጥንታዊው የዳሞት (ዳማት) መንግሥት እንደቀጠለ የሚታሰበውና በኋላም በትግራይና በሸዋ ግዛቶች ውስጥ ገንኖ የነበረው የሰለሞናዊው ስርዎመንግሥት፤ ከኢትዮጵያ ታሪክ ጋር አንድ አካል ሆኖ የኖረ ነው፡፡ ይህ ጥንታዊና እስከቅርብ ግዜ ድረስ ስልጣን ላይ የነበረው የዘውድ ስርአት በኢትዮጵያ ውስጥ ቢመለስ፤ የሀገሪቱን አንድነትና የህዝቦቿን ህብረት ማጠናከር ይችላል፡፡ የዲሞክራሲ ምሁር የሆነው ሲይመር ማርቲን ሊፕሰት እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር በ1959 ዓ.ም ሲጽፍ፤ በአለም ላይ በወቅቱ ከነበሩት 12 ዲሞክራሲያዊ ሀገሮች ውስጥ፤ አስሩ በህገመንግስታዊ ዘውድ ስርአት የሚመሩ እንደነበሩና ከነዚህም ውስጥ እንደ ታላቋ ብሪታኒያ፤ ሆላንድ፤ ስዊድን፤ ኖርዌና ዴንማርክ እንደሚገኙባቸው አትቷል፡፡ በሊፕሰት አስተሳሰብ፤ እነዚህ ሀገሮች አዲስ የመሰረቱትን የዲሞክራሲ ስርአት በህዝብ እንዲደገፍና እንዲታቀፍ የረዳቸው፤ ህገመንግስታዊ የሆነ የዘውድ ስርአት እንዲኖራቸው በመወሰናቸው ነው፡፡ ህገመንግስታዊው የዘውድ ስርአት፤ በተለይም መሳፍንቱ፤ ባላባቱ፤ የቤተክህነት ሰዎችና ሌሎችም ወግ አጥባቂ (ኮንሰርቫቲቭ) ቡድኖች፤ ዲሞክራሲን እንዳይፈሩና እንዲያቅፉት ገፋፍቷቸዋል፡፡ በሊፕሰት ግምት፤ የዲሞክራሲያዊው ስርአት ደግሞ፤ ወግ አጥባቂ ቡድኖችንና እንደ ሰራተኛ፤ የገንዘብ ከበርቴና ምሁራን ያሉትን ለውጥ ፈላጊ (ፕሮግሬሲቭ) አካሎች፤ በመካከላቸው ትብብርና መቻቻል እንዲኖር ረድቷቸዋል፡፡ በኢትዮጵያ ውስጥ ግን፤ የዘውዱ ስርአት በ1966 ዓ.ም በተነሳው አብዮት ምክንያት ወድቋል፡፡ አብዮቱ ሊፈነዳ የቻለው፤ የቀዳሚዊ ኃይለ ሥላሴ መንግስት በሀገሪቱ ውስጥ ወቅታዊ የሆኑ የፖለቲካና የኢኮኖሚ ለውጦች ለማምጣት ባለመቻሉ ነው፡፡ እንደ መሳፍንቱና የመሬት ከበርቴ ያሉት ወግ አጥባቂ ቡድኖችም በተለያዩ ምክንያቶች ከአብዮቱ ፍንዳታ በኋላ ጠፍተዋል ወይም ተዳክመዋል፡፡ ንብረታቸውም በደርግ መንግስት ተወርሷል፡፡ በፈረንሳይ (1789)፤ በሩሲያ (1917)፤ በቻይና (1911) ና በመሳሰሉት ሀገሮች የተካሄዱት አብዮቶችም፤ ለነበሩት የዘውድ ነገስታት መውደቅ ምክንያት ሆነዋል፡፡ ሆኖም ግን፤ የሰለሞናዊው ስርዎመንግስት ወድቆ ይቀራል ለማለት ያዳግታል፡፡ አርኖልድ ቶይንቢ የተባለው ምሁር እንደጻፈው፤ ኢትዮጵያን ከአፍሪካ ሀገሮች ሁሉ ልዩ የሚያደርጓት ሁለት ነገሮች አሉ፡፡ አንደኛ፤ በአውሮፓውያን የቅኝ ግዛት ያልወደቀች አፍሪካዊ ሀገር እሷ ብቻ ናት፡፡ ሁለተኛ፤ የሰሜንና የምስራቅ አፍሪካ ሀገሮች በ7ተኛው ክፍለዘመን የእስልምና ሃይማኖት ተቀባይ ሲሆኑ፤ ኢትዮጵያ የክርስትና ሃይማኖቷን ይዛ የቀረች ሀገር ናት፡፡ ቶይንቢ ባለው ላይ ለመጨመር፤ የሰለሞናዊው ስርዎመንግስት በዛግዌ ስርዎመንግስት ተሸንፎ ከ11ኛው እስከ 13ተኛው ክፍለዘመን ተዳክሞ ከቆየ በኋላ፤ በ1262 ዓ.ም ወደ ስልጣን ተመልሷል፡፡ በዘመነ መሳፍንት ግዜም የሰለሞናዊው ስርዎመንግስት ለ68 አመታት ቢቋረጥም፤ ከ1845 ዓ.ም ጀምሮ በአፄ ቴዎድሮስ፤ በአፄ ዮሃንስና በአፄ ምኒልክ ጥረት ስልጣኑን ተቀዳጅቷል፡፡ ታዲያ ታሪክ ራሱን ደጋግሞ፤ የሰለሞናዊው ስርዎመንግስት እንደገና እንዲመለስ ያደርግ ይሆን? ሺህ አመታት ያስቆጠረው የኢትዮጵያ ታሪክ፤ ሚዛናዊ ክብደቱ አይሎና የብዙ ኢትዮጵያውያንን ፍላጎትና ዝንባሌ አሳድጎ፤ የዘውዱን ስርአት ለአንዴና ለመጨረሻ ግዜ እንዲመለስ ያደርገው ይሆን? የኢትዮጵያ ህዝብ ፍላጎት ከሆነ፤ የዘውዱ ስርአት ህገመንግስታዊ በሆነ መንገድ መቋቋም ይችላል፡፡ ህገመንግስታዊ ያልሆነ የዘውድ ስርአት ግን ግዜ ያለፈበት በመሆኑ ተመልሶ የመምጣት እድል  አይኖረውም፡፡ የህገመንግስታዊው ዘውድ ስርአት ዋናው ሃላፊነት፤ ነገስታቱ የኢትዮጵያ አንድነትና ባህል ምልክት እንዲሆኑ ነው፡፡ የዘውድ ስርአቱ፤ ዘመናዊ ከሆኑት የሰውልጅ እኩልነትና ግለሰባዊ ነጻነት (ወይም ዲሞክራሲ) ጋር መሄድ የሚችለው፤ ህገመንግስታዊ ሲሆንና ቀን በቀን ከሚካሄደው የፖለቲካ ስራ ራሱን ማግለል ሲችል ብቻ ነው፡፡ ህገመንግስታዊ የዘውድ ስርአት፤ ንጉሥ እንጂ ንጉሠነገስት አያስፈልገውም፡፡ ንጉሠነገስት የሚለው ቃል የሚያመለክተው፤ በንጉሠነገስቱ ስር ያሉ ንጉሦች በሀገሪቱ ውስጥ እንዳሉ ነው፡፡ በርግጥ የዘውድ ስርአቱን መመለስ የማይፈልጉ ኢትዮጵያውያን እንደሚኖሩ መገመት አያስቸግርም፡፡ ለምሳሌ እኒህ ግለሰቦች፤ የዘውድ ስርአቱ ግዜ ያለፈበት ነው ሊሉ ይችላሉ፡፡ የኢትዮጵያ አብዮት ፈንድቶ፤ ከ1966 እስከ 1983

The post የዘውድ ስርአት ሁሉንም ኢትዮጵያውያን ማስተባበር ይችላል! – ግዛቸው ጥሩነህ (ዶ/ር) has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

]]>
https://amharic-zehabesha.com/archives/126328/feed 2
 በጦርነት እየተዳከመች የምትገኘው ኢትዮጵያ ምን አይነት የጦርነት ኢኮኖሚ መርህ ያስፈልጋታል? –  አክሎግ ቢራራ (ዶር) https://amharic-zehabesha.com/archives/121831 https://amharic-zehabesha.com/archives/121831#comments Thu, 16 Sep 2021 05:56:57 +0000 https://amharic.zehabesha.com/?p=121831 Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..
The post  በጦርነት እየተዳከመች የምትገኘው ኢትዮጵያ ምን አይነት የጦርነት ኢኮኖሚ መርህ ያስፈልጋታል? –  አክሎግ ቢራራ (ዶር) has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

ትርጉም እና መግቢያ አንድ፤ የኢኮኖሚ ጦርነትና የጦርነት ኢኮኖሚ የተለያዩ ጉዳዮች ናቸው። የጦርነት ወከባ የሚያካሂድ የአገር ውስጥና የውጭ ተቀናቃይ ኃይል ተቀናጅቶ የሚያካሂደው ተዛማጅ ጦርነት ኢላማ የሆነውን አገር፤ እቅድ በተሞላበት ደረጃ፤ የኢኮኖሚውውን፤ የገንዘቡን፤ የውጭ ምንዛሬውን፤ የንግዱን ወዘተ ዘርፍ በማዳከም ብሄራዊውን/አገራዊውን የወታደራዊ ወይንም የመከላከያ ኃይሉንና አቅሙን ማምከን ነው። የብድርና የውጭ እርዳታ እቀባ ሲደረግ (punitive financial sanctions) የኢኮኖሚ ጦርነት አካል ይሆናል። የምእራብ አገሮች ከህወሓት/ወያኔ ጋር በመናበብ የሚያደርጉት እቀባና ጫና በመሰረቱ የተቆላለፈ የማማከን ስልትና መሳሪያ ነው። ይህ የኢኮኖሚ ጦርነት ስልት ምንም አይነት ርህራሄ በማያሳይ ደረጃ ሲካሄድ ጉዳቱ ከፍ ያለ ነው። ምክንያቱም፤ ጦርነቱ ወረራ ስለሆነ ነው። ወራሪው ኃይል ያገኘውን ዘርፎ፤ የሰረቀውን ሰርቆ፤ የበላውን በልቶ፤ የተሸከመውን ተሸክሞ

The post  በጦርነት እየተዳከመች የምትገኘው ኢትዮጵያ ምን አይነት የጦርነት ኢኮኖሚ መርህ ያስፈልጋታል? –  አክሎግ ቢራራ (ዶር) has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

]]>
https://amharic-zehabesha.com/archives/121831/feed 2
በሳይንስና በፍልስፍና መነፅር መታየት ያለባቸውና መልስ የሚያስፈልጋቸው የብሄረሰብ፣ የጭቆናና የማንነት ጥያቄዎች !! https://amharic-zehabesha.com/archives/95158 https://amharic-zehabesha.com/archives/95158#comments Tue, 07 May 2019 08:52:58 +0000 https://zehabesha.info/?p=95158 Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..
The post በሳይንስና በፍልስፍና መነፅር መታየት ያለባቸውና መልስ የሚያስፈልጋቸው የብሄረሰብ፣ የጭቆናና የማንነት ጥያቄዎች !! has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

ፈቃዱ በቀለ (ዶ/ር) ግንቦት  5 ፣  2019 መግቢያ እንደ ኢትዮጵያ በመሳሰሉ ወደ ኋላ በቀሩ አገሮች ውስጥ በሃይማኖትና በብሄረሰብ ስም ተሳቦ በየጊዜው የሚነሳው መጋጨትና እንዲያም ሲል መገዳደል ዋናው ምክንያት ሌላ ነገር ሳይሆን በእነዚህ አገሮች ውስጥ መካሄድና መደረግ ያለበት መንፈሳዊ ተሃድሶ ከቁም ነገር ውስጥ ስለማይገባና ስላልተካሄደም ነው። በተለይም የፖለቲካ ስልጣንን የጨበጡና ሀብትን አካብተው የተንደላቀቀ ኑሮ የሚኖሩና፣ ወይም ደግሞ ስልጣን ላይ ለመውጣት የሚታገሉና በውጭ ኃይሎች የሚደገፉ አንዳንድ የነፃ አውጭ ድርጅት ነን ባዮች ጥቃቅን ልዩነቶችን እየፈለጉና ከሌላው በልጠው ለመገኘት ሲሉ የማያስፈልግና ሳይንሳዊ መሰረቶች የሌላቸውን ቃላቶችን በመወርወር አንደኛው የህብረተሰብ ክፍል በሌላው ላይ እንዲነሳ በማድረግ በቀላሉ ሊገታ የማይችል ግጭት ወይም የወንድማማቾች መተላለቅ እንዲፈጠር ለማድረግ ይበቃሉ። በተለይም

The post በሳይንስና በፍልስፍና መነፅር መታየት ያለባቸውና መልስ የሚያስፈልጋቸው የብሄረሰብ፣ የጭቆናና የማንነት ጥያቄዎች !! has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

]]>
https://amharic-zehabesha.com/archives/95158/feed 4