ፖለቲካ Archives - ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ https://amharic-zehabesha.com/ፖለቲካ ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች| Sat, 04 Jun 2022 18:05:24 +0000 en-US hourly 1 https://wordpress.org/?v=6.0.2 https://amharic-zehabesha.com/wp-content/uploads/2022/08/cropped-cropped-cropped-Z1-32x32.png ፖለቲካ Archives - ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ https://amharic-zehabesha.com/ፖለቲካ 32 32 የ ኢዜማ ዕጩ ተወዳዳሪዎች ውጤት ማሳወቅ – ስመራጭ ኮሚቴ https://amharic-zehabesha.com/archives/172631 https://amharic-zehabesha.com/archives/172631#comments Sat, 04 Jun 2022 18:04:11 +0000 https://amharic-zehabesha.com/?p=172631 Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..
The post የ ኢዜማ ዕጩ ተወዳዳሪዎች ውጤት ማሳወቅ – ስመራጭ ኮሚቴ has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

ፓርቲያችን በሰኔ ወር በሚያካሄደው 1ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ፤ ለፓርቲው ከፍተኛ የኃላፊነት ቦታዎች ምርጫ አመልካቾችን ከሚያዚያ 25 እስከ ግንቦት 16 ቀን 2014 ዓ.ም መቀበላችን ይታወቃል።  በዚሁ መሰረት ለዕጩ ተወዳዳሪዎች ግንቦት 17 ቀን 2014ዓ.ም ውጤታቸው በየግላቸው ተገልጾላቸዋል፡፡ በምርጫ ተግባራት የግዜ ሰሌዳ መሰረት የቅሬታ ማቅረቢያ ጊዜ ስለተጠናቀቀ፤ የዕጩዎቻችንን አጠቃላይ ውጤት ከዚህ በታች አያይዘናል፡፡ በየደረጃው ለምትገኙ አመራሮች ይህ ምርጫ የፓርቲያችንን ገፅታ በሚገነባ መንገድ፤ የመተዳደሪያ እና የፓርቲያችንን የምርጫ ስነ-ምግባር ደንብ፤ እንዲሁም የፓርቲውን እሴት ባከበረ መንገድ እንድታከናውኑ እናሳስባለን፡፡ በአስመራጭ ኮሚቴ የግዜ ሰሌዳ መሰረት ሰኔ 1 ቀን 2014 ዓ.ም ይፋዊ የምረጡኝ ቅስቀሳ ይጀምራል፡፡ ቅስቀሳው ፓርቲውን በሚያጠናክር መልኩ በምክንያት እና በሀሳብ ላይ ሊመሰረት ይገባል፡ ፡ በቅስቀሳ ተግባራት የስነ-ምግባር

The post የ ኢዜማ ዕጩ ተወዳዳሪዎች ውጤት ማሳወቅ – ስመራጭ ኮሚቴ has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

]]>
https://amharic-zehabesha.com/archives/172631/feed 3
ፖለቲካ የማስተዳደር ጥበብ እንጂ ቁማር አይደለም – ከንገሤ አሊ https://amharic-zehabesha.com/archives/126809 https://amharic-zehabesha.com/archives/126809#respond Sun, 06 Feb 2022 22:02:22 +0000 https://amharic.zehabesha.com/?p=126809 Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..
The post ፖለቲካ የማስተዳደር ጥበብ እንጂ ቁማር አይደለም – ከንገሤ አሊ has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

የጎሣ ብዝኃነት ባሉባቸው ሀገሮች ብሄርን መሠረት ያደረገ መንግሥታዊ ስርአትን ማዋቀር በብዙ ምሁራን ዘንድ እንደ አደገኛ አካሄድ የሚወሰድ የሀገርን ሉአላዊነትና የሕዝብን አንድነት የሚያናጋ ፣ የጎሳ ንቃተ-ህሊና ከመጠን በላይ እንዲገን ስለሚያደርግ በደም ግንኙነት ላይ ለተመሰረቱ (የጎሣ) መብቶች ብቻ ስለሚታገሉ የጋራ ማንነቶች እና የግለሰብ መብቶች ስፍራ ያጣሉ ።ያም የሚሆነው ራስን በራስ የማስተዳደር መርህን በማዛባት በጎሣው ስም መንበረ ሥልጣኑን የሚቆናጠጠው ኤሊት በሥልጣን ለመቆየት በምንግሥታዊና በኢኮኖሚ መዋቅሮች በሙሉ ችሎታን መሰረት ያላደረገ በዝምድናና በጎሣ ወሳኝ የሆኑ የሥልጣን እርከኖችና መሰረታዊ የሀብት ምንጮች እንዲያዙ ይደረጋል። ይህ ሊሆን ይችላል በሚል የሚቀርብ ግምታዊ ንድፈ ሀሳብ አይደለም ። የሌላውን ትተን በአገራችን ኢትዮጵያ ለሃያ ሰባት ዓመት ተሞክሮ የከሸፈና ጎራ ለይተን እርስ በርሳችን

The post ፖለቲካ የማስተዳደር ጥበብ እንጂ ቁማር አይደለም – ከንገሤ አሊ has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

]]>
https://amharic-zehabesha.com/archives/126809/feed 0
በአሜሪካ ሕግ አጽዳቂዎች ምክርቤት (ሰኔት) 17ኛ ኮንግረስ ተርጓሚ – ጥበቡ ሞላ https://amharic-zehabesha.com/archives/125149 https://amharic-zehabesha.com/archives/125149#respond Sat, 18 Dec 2021 13:53:06 +0000 https://amharic.zehabesha.com/?p=125149 Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..
The post በአሜሪካ ሕግ አጽዳቂዎች ምክርቤት (ሰኔት) 17ኛ ኮንግረስ ተርጓሚ – ጥበቡ ሞላ has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

1ኛ ስብሰባ   ኤስ.____ሰላምና ዲሞክራሲ በኢትዮጵያ ለማስተዋወቅና ለሌሎችም ዓላማ Mr. MENEDEZ (አቶ መነንዴዝ) (በግሉ፣ Mr. RISCH (አቶ ሪሽ) እና Mr.COONS (አቶ ኩንስ)) የሚከተለው ሰነድ ሁለት ግዜ ተነብቦና ተጣቅሶ ወደ ኮሚቴ ስለ ሰነዱ ሰላምና ዲሞክራሲ በኢትዮጵያ ለማስተዋወቅና ለሌሎችም ዓላማዎች በሕግ አጽዳቂና በሕግ አውጭ ምክር ቤቶች ስብሰባ እንዲተገበር ክፍል 1. አጭር ርዕስ ይህ አድራጎት “የ 2021 ኢትዮጵያ ሰላምና ዲሞክራሲ ማስተዋወቅያ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል። ክፍል 2. ትርጓሜዎች በዚህ አድራጎት ውስጥ፣ አግባብነት ያለው የኮንግረስ ኮሚቴ አባላት– አግባብነት ያለው ማለት የሕግ አጽዳቂና የሕግ አውጭ ምክር ቤት ተወካዮች የውጭ ግንኙነቶች ኮሚቲዎችን ማለት ነው። ጸሃፊ—“ጸሃፊ” የሚለው ቃል የውጭ ጉዳይ መስርያ ቤት ዋና ሃላፊ ክፍል 3. ግኝቶች ምክር ቤቱ

The post በአሜሪካ ሕግ አጽዳቂዎች ምክርቤት (ሰኔት) 17ኛ ኮንግረስ ተርጓሚ – ጥበቡ ሞላ has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

]]>
https://amharic-zehabesha.com/archives/125149/feed 0
የአሜሪካና ምዕራባውያን ጫናና መፈንቅለ መንግሥት በግርማዊነታቸው መንግሥት ላይ!! – መስፍን ማሞ ተሰማ https://amharic-zehabesha.com/archives/124084 https://amharic-zehabesha.com/archives/124084#comments Fri, 12 Nov 2021 11:44:41 +0000 https://amharic.zehabesha.com/?p=124084 Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..
The post የአሜሪካና ምዕራባውያን ጫናና መፈንቅለ መንግሥት በግርማዊነታቸው መንግሥት ላይ!! – መስፍን ማሞ ተሰማ has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

የአሜሪካና ምዕራባውያን ጫናና መፈንቅለ መንግሥት በግርማዊነታቸው መንግሥት ላይ!! [መስፍን ማሞ ተሰማ] ንጉሠ ነገሥቱ [ ግርማዊ ቀዳማዊ ሃይለ ሥላሴ ] ርዳታ ለመጠየቅ [ኢትዮጵያን በግብርናና በኢንዱስትሪ ለማልማት] የተለያዩ የአሜሪካንና የአውሮፓ ሀገሮችን ከግንቦት 10 ቀን እስከ ሐምሌ 28 ቀን1946 ዓ/ም ከሁለት ወር በላይ ለሆነ ጊዜ ጎብኝተው ለትምህርትና መከላከያ ከሚውሉ ጥቃቅን ርዳታዎች በስተቀር [ ይህንን ነጥብ ልብ ማለት ያስፈልጋል ] ባዷቸውን ተመለሱ። ብዙም ሳይቆዩ ከመስከረም 25 ቀን 1947 ዓ/ም አስከ ህዳር 28 ቀን 1947 ዓ/ም በዘጠኝ የአውሮፓ ሀገሮች በመዘዋወር የልማት ገንዘብ ፍለጋ ከሁለት ወር በለሠይ ጉብኝት ቢያደርጉም አሁንም ለልማት የሚውል ርዳታ ሳያገኙ ቀሩ። በእነዚህ ሁለት ጉዞዎች አሜሪካንና አውሮፓን ጎብኝተው ከምዕራቡ ዓለም ምንም ርዳታ በማጣታቸው

The post የአሜሪካና ምዕራባውያን ጫናና መፈንቅለ መንግሥት በግርማዊነታቸው መንግሥት ላይ!! – መስፍን ማሞ ተሰማ has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

]]>
https://amharic-zehabesha.com/archives/124084/feed 3
አዲሱ ኢትዮጵያ ካቢኔ ጂኦግራፊያዊ ፍትሃዊነት ዳሰሳ – ዳንኤል ካሣሁን (ዶ/ር) https://amharic-zehabesha.com/archives/122587 https://amharic-zehabesha.com/archives/122587#comments Wed, 13 Oct 2021 19:37:25 +0000 https://amharic.zehabesha.com/?p=122587 Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..
The post አዲሱ ኢትዮጵያ ካቢኔ ጂኦግራፊያዊ ፍትሃዊነት ዳሰሳ – ዳንኤል ካሣሁን (ዶ/ር) has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

መስከረም 24 ቀን 2013 ዓም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ አዲሱን ካቢኔ ፓርላማው እንዲያጸድቀው ሲያቀርቡ የእያንዳንዱን እጩ ስም፣ የትውልድ ሥፍራ፣ የጋብቻ ሁኔታ፣ የትምህርት ዝግጅት፣ አንዲሁም የሥራ ልምድ መረጃዎችን ይፋ አድርገው ነበር። ከዚህ ቀደም “ብሄር” የሚለው መገለጫ ባልተለመደ መልኩ በ “ትውልድ ሥፍራ” መተካቱ ፖለቲካዊ አንድምታዎች እንደሚኖሩት ቢታመንም መረጃው ለዚህ አጭር የዳሰሳ ጥናት መነሳሳትንና ለትንታኔው ሂደት ደግሞ አመቺ ሁኔታን ፈጥሯል። የአንድ እጩ የትውልድ ሥፍራ መገለጹ መረጃውን መሬት ላይ ለመቸከል[1] እና ካርታ ላይ እንደ ነጥብ ለማንጠብ ያስችላል። ያ ማለት ደግሞ የእጩውንና የ”ተጓዳኝ ጉዳያትን”[2] በሳይንሳዊ የትነት[3] መንገድ በመጠቀም የሹመቱን ሥፍራዊ ፍትሃዊነት[4] ለመተንተን ዕድል ይፈጥራል። በውጤቱም የምልከታ መረጃን[5] ተጠቅሞ ቀለል ባለ መንገድ ግንዛቤን ያስጨብጣል። በቀጣዩ ቀናት

The post አዲሱ ኢትዮጵያ ካቢኔ ጂኦግራፊያዊ ፍትሃዊነት ዳሰሳ – ዳንኤል ካሣሁን (ዶ/ር) has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

]]>
https://amharic-zehabesha.com/archives/122587/feed 2
በቀጣዩ ሳምንት የሚመሰረተው መንግሥት 21 ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቶች ይኖሩታል [ዋዜማ ራዲዮ] https://amharic-zehabesha.com/archives/122057 https://amharic-zehabesha.com/archives/122057#respond Tue, 28 Sep 2021 22:00:10 +0000 https://amharic.zehabesha.com/?p=122057 Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..
The post በቀጣዩ ሳምንት የሚመሰረተው መንግሥት 21 ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቶች ይኖሩታል [ዋዜማ ራዲዮ] has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

ሰኞ፣ መስከረም 24 ቀን 2014 በተወካዮች ምክር ቤት የሚቋቋመው አዲሱ የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) መንግሥት በሚኒስቴር መስሪያ ቤቶቹ አወቃቀርና ስያሜ ላይ መጠነኛ ለውጥ እንደሚያደርግ ዋዜማ ሰምታለች። በሥራ ላይ በሚገኘው አዋጅ ቁጥር 1097/2011 ቁጥራቸው 19 የሆኑት መሥሪያ ቤቶች አዲስ በሚቋቋመው ካቢኔ ወደ 21 ከፍ ይላሉ። ከተጣመሩትና የአደረጃጀት ለውጥ ከሚያደርጉት ውጭ፣ ወደ ሚኒስቴር መሥሪያ ቤትነት የመጡት ሁለት ተቋማት ፍትሕ ሚኒስቴር እና የፕላንና ልማት ሚኒስቴር ናቸው። የፌደራል መንግሥቱን የአስፈጻሚ አካላት አደረጃጀት ገምግሞ የመከለሱን ሥራ በዋናነት የመራው የፕላንና ልማት ኮሚሽን ነው። ከዓመት በላይ ፈጀ በተባለው ሒደት፣ የኮሚሽኑ ባለሞያዎች የሁሉንም አስፈጻሚ ተቋማት ከፍተኛ ሃላፊዎች ማነጋገራቸውን፣ ክርክሮች መካሄዳቸውን በሂደቱ የተካፈሉ ገልጸውልናል። ሒደቱ ሲጀመር የሚኒስቴር መሥሪያ

The post በቀጣዩ ሳምንት የሚመሰረተው መንግሥት 21 ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቶች ይኖሩታል [ዋዜማ ራዲዮ] has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

]]>
https://amharic-zehabesha.com/archives/122057/feed 0
የጀርመን ብሔራዊ ምርጫ ወቅታዊ ሁኔታ እና ትንበያ  –  ዋዜማው https://amharic-zehabesha.com/archives/121994 https://amharic-zehabesha.com/archives/121994#respond Sun, 26 Sep 2021 13:29:13 +0000 https://amharic.zehabesha.com/?p=121994 Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..
The post የጀርመን ብሔራዊ ምርጫ ወቅታዊ ሁኔታ እና ትንበያ  –  ዋዜማው has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

ለተከበራቹህ ወገኖች                                                                            እ.ኤ.አ September 26. 2021 መስከረም 16፣ 2014 ዓ.ም የመስቀል ደመራ በዓል ሲሆን፣ ኢትዮጵያዊው ቀነኒሳ በቀለ ደግሞ የዓለምን የማራቶን ክብረ ወሰን ለማሻሻል በጀርመን ዋና ከተማ በበርሊን የሚሮጥበት ቀን ነው። ከሁሉም በላይ የዓለምን ትኩረት የሳበው ደግሞ 709 መቀመጫዎች (ወንበሮች) ያለው የጀርመን ብሔራዊ ምርጫ የሚደረግበት ዕለት መሆኑ ነው።  ልዩ የሚያደርገውም ከፍተኛ ተሰሚነት እና ተወዳጅነት ያላቸው የክርስቲያን ዲሞክራቷ መራሒተ መንግሥት አንጄላ ሜርክል Angela Merkel ከ16 ዓመታት ቻንስለረነት በኋላ በገዛ ፈቃደቸው በምርጫው አልወዳደርም በማለታቸው ማን እሳቸውን ይተካል? የሚለው ነው። በአሁኑ ምርጫ በእጩ ቻንስለርነት ክርስቲያን ዲሞክራቶች (CDU / CSU)  የፓርቲውን ሊቀመንበርን አርመን ላሼትን Armin Laschet ሲያቀርቡ፣ ሶሻል ዲሞክራቶቹ (SPD) ደግሞ የፋይናንስ ሚንስትር እና የቀድሞው የሐምቡርግ ከተማ ተቀዳሚ ከንቲባ የነበሩትን ኦላፍ ሾልዝን Olaf Scholz፣  የአረንጓዴ ፓርቲ (Bündnis90 / Die Grünen) ደግሞ

The post የጀርመን ብሔራዊ ምርጫ ወቅታዊ ሁኔታ እና ትንበያ  –  ዋዜማው has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

]]>
https://amharic-zehabesha.com/archives/121994/feed 0
አስከፊው አድርባይነት ዛሬም ከዋነኛ የፖለቲካ ደዌዎቻችን አንዱ ሆኖ ቀጥሏል ! – ጠገናው ጎሹ https://amharic-zehabesha.com/archives/119207 https://amharic-zehabesha.com/archives/119207#comments Mon, 14 Jun 2021 02:50:48 +0000 https://zehabesha.info/?p=119207 Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..
The post አስከፊው አድርባይነት ዛሬም ከዋነኛ የፖለቲካ ደዌዎቻችን አንዱ ሆኖ ቀጥሏል ! – ጠገናው ጎሹ has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

June 13, 2021 ጠገናው ጎሹ በህወሃት የበላይነት እየተመራ ሩብ ምዕተ ዓመት ያስቆጠረው የጎሳ//የቋንቋ አጥንት ስሌት  ሥርዓተ ፖለቲካ በተረኞች ኦህዴዳዊያን/ኦሮሙማዊያን የበላይነት እየተመራ  እና የወራዳነት  ፖለቲካ ጨርሶ በማይሰለቻቸው  ብአዴናዊያን አሽከርነት (አጋሰስነት) እየታገዘ  ይበልጥ አስከፊና አሳፋሪ በሆነ ሁኔታ  ከቀጠለ  ይኸውና አራተኛ ዓመቱን ይዟል ። ከሰሞኑ ደግሞ አገር ታይቶና ተሰምቶ በማይታወቅ ሁኔታ የንፁሃን ዟጎቿ ምድረ ሲኦል በሆነችበት መሪር እውነታ ውስጥ “በዴሞክራሲያዊነቱ ታሪካዊ የሆነ ምርጫ “ለማካሄድ  ታሪካዊ ዝግጅት ላይ እንደሆኑ እየነገሩን ነው ። “እንዲህ አይነት የጭካኔ ፖለቲካ ጨዋታ ለእራሳችሁም ሆነ ለእኛም ብሔራዊ ጥቅም ጨርሶ አይጠቅምምና እብደቱን አቁማችሁ በጋራ በመነጋገር የጋራ መፍትሄ ፈልጉ” ሲባሉ በሰለጠነ እና የአገርን (የህዝብን) ውስጣዊ ልኡላዊነት እየደፈጠጠ የቀጠለውን ሥርዓት በቅጡ ማድረግ በሚያስችል ፖለቲካዊና ዲፕሎማሲያዊ ጥረት ከማስተናገድ ይልቅ ይህ አይነቱ የዓለም

The post አስከፊው አድርባይነት ዛሬም ከዋነኛ የፖለቲካ ደዌዎቻችን አንዱ ሆኖ ቀጥሏል ! – ጠገናው ጎሹ has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

]]>
https://amharic-zehabesha.com/archives/119207/feed 3
የኢትዮጵያን ሕዝብ አህዛብ የሚለው ሕገ-መንግስት ሳይቀየር ወደ ምርጫ መሄድና አደጋው – ሰርፀ ደስታ https://amharic-zehabesha.com/archives/114634 https://amharic-zehabesha.com/archives/114634#respond Thu, 28 Jan 2021 21:09:27 +0000 https://zehabesha.info/?p=114634 Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..
The post የኢትዮጵያን ሕዝብ አህዛብ የሚለው ሕገ-መንግስት ሳይቀየር ወደ ምርጫ መሄድና አደጋው – ሰርፀ ደስታ has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

ዛሬ በሥራ ላይ ያለው ወያኔና-ኦነግ የሠሩት ሕገ-መንግስትና ሥርዓት በግልጽ የኢትዮጵያውያን ጠላት እንደሆነና በግልጽም ዜጎች እየታረዱበት እየታየ አሁንም ሕገ-መንግስቱ አቻ የማይገኝለት እያሉ በመቃብራችን ላይ እንጂ አይቀየርብንም በሚል በዜጎች ደም ለመቆመር የቆረጡ ናቸው አገርን እንመራለን የሚሉት፡፡ ባለፉት ሶስት ዓመት አንድም የሕግና የፖሊሲ ማሻሻያ ሳይደረግ ይልቁንም ወያኔ የሰራችውን ሥርዓት በደንብ በኦሮሞነት በመተካት እንዲቀጥል ከበፊቱም በከፋ ሁኔታ እጅግ አረመኔያዊ ክስተቶችን ተመልክተናል፡፡ ይሄ ያየንው እውነት ነው እንጂ ምስክር ማስረጃ መረጃ እየተባለ የሚጠየቅበት አደለም፡፡  ይሄን ሥርዓት ለማስቀጠል አሁን ደግሞ አንድም ለምርጫ የሚጋብዙ ነገሮች በሌሉበት ሁኔታ ምርጫ ወደሚባል ሌላ ደረጃ ሴራና ቁማር ውስጥ የተገባው፡፡ አዝናለሁ፡፡ የዛሬውቹ የወያኔና-ኦነግ ሕገ-መንግስት በመቃብራችን ላይ እንጂ አይነካብንም የሚሉት ይህ የአገሪቱ ዋና የሕግ

The post የኢትዮጵያን ሕዝብ አህዛብ የሚለው ሕገ-መንግስት ሳይቀየር ወደ ምርጫ መሄድና አደጋው – ሰርፀ ደስታ has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

]]>
https://amharic-zehabesha.com/archives/114634/feed 0
ፖለቲካዊነት (Politisization) https://amharic-zehabesha.com/archives/111631 https://amharic-zehabesha.com/archives/111631#respond Fri, 09 Oct 2020 17:21:02 +0000 https://zehabesha.info/?p=111631 Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..
The post ፖለቲካዊነት (Politisization) has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

ለፈረጅኛው ቃል ተመጣጣኝ ትርጉም ስላላገኘሁለት ለርዕስነቱ ያህል ፖለቲካዊነት ስለው ክዚህ ቀጥሎ ግን ራሱን የእንግሊዘኛውን ቃል አንድጠቀም ይፈቀድለኝ። ዴሞክራሲያዊ ባልሆነ ስርዓት ውስጥ ሁሉም ነገር ፖሊቲካዊ ይዘት አንዲኖረው ሲደረግ ይታያል። በኔ አስተያየት ይህ የሚሆንበት ዋናው ምክኒያት የፖለቲካ ተጠቃሚነት ለማግኘት አንደሆነ ለመረዳት ቀላል ይመስለኛል። ሆኖም ፖለቲካዊ መሆን የማይገባውን ጉዳይ ሁሉ ፖለቲካዊ ማድረግ ውጤቱ ውድቀት ነው ብዬ አምናለሁ። ቢያንስ ይህንን ከህውሃት ውድቀት ልንረዳው የምንችል ይመስለኛል። ፖለቲሳይዜሽን በተለያዩ አውዶች ላይ የተለያየና ፍልስፍና የሚመስል ትርጉም ሲሰጠው ይታያል። ለዚህ አጭር ጽሁፍ ይስማማል ብዬ የወሰድኩት ቀላልትርጉም ግን “ፖሊቲሳይዜሽን’  ማለት አንድን ነገር ወስዶ የፖለቲካ ጉዳይ ማድረግና ጉዳዩን ፖለቲካዊ ይዘት መስጠት ነው.’ የሚለውን ነው።። አንድን ነገር ፖሊቲሳይዝ ስታደርገው የፖለቲካ ጉዳይ

The post ፖለቲካዊነት (Politisization) has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

]]>
https://amharic-zehabesha.com/archives/111631/feed 0
“በዴሞክራሲ ሥም ኢትዮጵያዊነትን  ለማጥፋት ና ባንዳነትን ለመገንባት የሚጥሩትን ኢትዮጵያዊው በቸልታ አያያቸውም። ” መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ https://amharic-zehabesha.com/archives/106714 https://amharic-zehabesha.com/archives/106714#respond Thu, 18 Jun 2020 19:56:23 +0000 https://zehabesha.info/?p=106714 Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..
The post “በዴሞክራሲ ሥም ኢትዮጵያዊነትን  ለማጥፋት ና ባንዳነትን ለመገንባት የሚጥሩትን ኢትዮጵያዊው በቸልታ አያያቸውም። ” መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

“አሥከአለፉት የቅርብ ሩቅ ዘመናት ድረሥ እንደፖለቲካውና  እንደኢኮኖሚው ሁሉ፣ባህሉንም አሥገድዶ  ነበር ፣አሸናፊ እንደ አብሾ የሚግተው።ለምሳሌ ግራኝ ማሐመድ ክርሥቲያኑን በሰይፍ እየቆረጠ እንዳአሰለመ ሁሉ፣ዓፄ ዮሐንሥም እሥላሙን  በሰይፍ እየቆረጡ ነበር፣ክርሥቲያን ያደረጉት። ‘ልበ አንበሣ ‘ በመባል የሚታወቀው፣የእንግሊዝ ንጉሥ ‘ሪቻርድም’ በሠይፍ ነበር፣የአውሮጳን አህዛብ ፣በግድ የክርሥትናን ባህል የጋተው። ማርኪሲስቶችም ከሰይፍ አልፈው  ፣በወህኒና በጥየት ነው፣ባህላቸውን ለህዝብ ያጠጡት። የዛሬ ዘመኑ ጥምቀት፣ግን፣በሰይፍ ፋንታ፣ብዙ ካሮትና፣ትንሽ መራራ ኩርኩም፣ብዙ  ከረሜላና ትንሽ መራራ ቁንጥጫ ይበዛበታል።… በየትኛውም የትግል መሥመር፣ከውሥጥም ሆነ ከውጪ፣በኢትዮጵያ ባህል ጥቃት የሚሰነዘረውም ለአንድ ዓላማ ብቻ ነው።በዴሞክራሲ ሥም ኢትዮጵያዊነትን ለማጥፋትና ባንዳነትን ለመገንባት።” የዓለም ሎሬት፣ባለቅኔ፣የቋንቋ ተመራማሪ፣ ደራሲ እና ፀሐፊ ተውኔት  ፣ክቡር ፀጋዬ ገ/መድህን ቀዌሣ ጦቢያ ቅፅ 5 ቁጥር 11(1990 ዓ/ም) ሰውኛ ሃሳብ መልካም ነው።ሰው ሰለ

The post “በዴሞክራሲ ሥም ኢትዮጵያዊነትን  ለማጥፋት ና ባንዳነትን ለመገንባት የሚጥሩትን ኢትዮጵያዊው በቸልታ አያያቸውም። ” መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

]]>
https://amharic-zehabesha.com/archives/106714/feed 0
ብሔራዊ ምርጫን የማካሄድ ሥልጣንና ሕገ መንግሥቱ (ለውይይት መነሻ) ባይሳ ዋቅ-ወያ https://amharic-zehabesha.com/archives/105639 https://amharic-zehabesha.com/archives/105639#respond Sat, 30 May 2020 14:57:29 +0000 https://zehabesha.info/?p=105639 Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..
The post ብሔራዊ ምርጫን የማካሄድ ሥልጣንና ሕገ መንግሥቱ (ለውይይት መነሻ) ባይሳ ዋቅ-ወያ has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

የኮሮና ቫይረስን ወረርሽኝ አስመልክቶ በታወጀው የአስቸኳይ ጊዜ ዓዋጅ ምክንያት ለነሓሴ ወር ታስቦ የነበረው ስድስተኛው ብሔራዊ ምርጫ ላልተወሰነ ጊዜ መተላለፉን መንግሥት አሳውቋል። ይህንን የፌዴራል መንግሥትን ዓዋጅ በመቃወም በትግራይ ክልል ውስጥ አስቀድሞ በመተቀመጠለት የጊዜ ሰሌዳ መሠረት ምርጫውን እንደሚያካሄድ የክልሉ መንግሥት በአደባባይ ገለጸ። ኢሕአዴግ ሥልጣን ከያዘ ወዲህ በዚህ ደረጃ የፌዴራል መንግሥቱን ሥልጣን የሚገዳደር የክልል መንግሥት ብቅ ሲል የመጀመርያው በመሆኑ፣ ብዙዎችን ግር አሰኝቷል። ይህ ምክንያት ሆኖኝ እኔም እንደ አንድ ተቆርቋሪ ዜጋ፣ በዚህ ጉዳይ ላይ ያለኝን ያሳብ ለውይይት መነሻ ይሆነን ዘንድ ይህንን ጽሁፍ ለማቅረብ ወሰንኩ። ባገራችን ዛሬ ሁሉም ክስተት የሚለካው በፖሊቲካ መስፈርት መሆኑ ቢገባኝም፣ በዚህ ጽሁፌ ግን በተቻለኝ መጠን በፌዴራል ሕገ መንግሥቱ ላይ ብቻ እያተኮርኩ

The post ብሔራዊ ምርጫን የማካሄድ ሥልጣንና ሕገ መንግሥቱ (ለውይይት መነሻ) ባይሳ ዋቅ-ወያ has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

]]>
https://amharic-zehabesha.com/archives/105639/feed 0
የመርህ  አልባነት ፖለቲካችንና አስከፊ ውጤቱ – ጠገናው ጎሹ https://amharic-zehabesha.com/archives/105455 https://amharic-zehabesha.com/archives/105455#comments Sun, 24 May 2020 21:17:47 +0000 https://zehabesha.info/?p=105455 Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..
The post የመርህ  አልባነት ፖለቲካችንና አስከፊ ውጤቱ – ጠገናው ጎሹ has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

ጠገናው ጎሹ ሩብ ምዕተ ዓመት ሙሉ በህዝብ መብትና በአገር ደህንነት ስም እየማለና እየተገዘተ በንፁሃን ዜጎች   ላይ  የመከራና የውርደት መዓት (ዶፍ) ሲያወርድ የኖረውንና በጎሳ/በነገድ/በቋንቋ አጥንት ቆጠራ ፖለቲካ  ላይ የተመሠረተውን ሥርዓተ ኢህአዴግ በበላይነት ሲዘውሩና ሲቆጣጠሩ በኖሩት  ጨካኝና ባለጌ የህወሃት ቁንጮዎች፣ እና ከሁለት ዓመታት ወዲህ  ደግሞ በአስከፊ የፖለቲካ ወለድ ወንጀል የተዘፈቀ   ማንነታቸውን እንደተከናነቡ  ለእራሳቸው ብልፅግና የሚል የለየለት የማጭበርበሪያ ስም  በመስጠት በመከረኛው የአገሬ ህዝብ ላይ በሚቀልዱ ሸፍጠኛና ሴረኛ የገዥ ቡድኖችና ግብረ በላዎቻቸው ምክንያት ፣ በህወሃት አሳዳጊነት፣ አሠልጣኝነት፣ አደራጅነትና የህልውና እስትንፋስ ሰጭነት የድርጅትነት ቅርፅና ስያሜ ተሰጥቷቸው ሲያስፈልግ እንደ ደመ ነፍሱ አጋሰስ ሲጭኗቸው እና ሲያስፈልግ ደግሞ የጦር መሣሪያ አስታጥቀው በገዳይነትና በአስገዳይነት ሲያሰማሯቸው  በነበሩና አሁን ደግሞ ለውጥ

The post የመርህ  አልባነት ፖለቲካችንና አስከፊ ውጤቱ – ጠገናው ጎሹ has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

]]>
https://amharic-zehabesha.com/archives/105455/feed 1
ነጻ ምርጫ ባልዋለበት መስከረም 30 – ላም ባልዋለበት ኩበት ለቀማ https://amharic-zehabesha.com/archives/105453 https://amharic-zehabesha.com/archives/105453#respond Sun, 24 May 2020 20:58:49 +0000 https://zehabesha.info/?p=105453 Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..
The post ነጻ ምርጫ ባልዋለበት መስከረም 30 – ላም ባልዋለበት ኩበት ለቀማ has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

የኢትዮጲያ ሕገ መንግስት አንቀጽ 54 ቁጥር 1 የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ፤ ሁሉ አቀፍ ፤ ነጻ፤ ቀጥተኛ ትክክለኛ በሆነና ድምፅ በሚስጥር በሚሰጥበት ሥርዓት በየአምስት ዓመቱ በሕዝብ ይመረጣሉ። የኢትዮጲያ ሕገ መንግስት አንቀጽ 58 ቁጥር 2 የምክር በቱ የሥራ ጊዜ ከመስከረም ወር የመጨረሻ ሳምንት ሰኞ አስከ ሰኔ ሠላሳ ነው፤ ቁጥር 3 የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሚመረጠው ለአምስት ዓመታት ነው፣የሥራ ዘመኑ ካማብቃቱ ከአንድ ወር በፊት አዲስ ምርጫ ተካሂዶ ይጠናቀቃል። በፈረንጆቹ አቆጣጠር በ 1995 በተካሄደው የሕዝብ ተወካዮች ምርጫ ነጻ፤ ቀጥተኛና ትክክለኛ በሚል የራሱ የህወሃት ማኒፌስቶ በሆነው ሕገ መንግስት በግልጽ የተደነገጉ ድንጋጌዎች በህወሃት/ኢህአዴግ አምባገነናዊ አገዛዝ በግልጽ በተጣሱበት ኢ- ሕገ መንግስታዊ ምርጫ፣ አቶ ሃይለማርያም ደሳለኝን

The post ነጻ ምርጫ ባልዋለበት መስከረም 30 – ላም ባልዋለበት ኩበት ለቀማ has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

]]>
https://amharic-zehabesha.com/archives/105453/feed 0