Comments for Zehabesha Latest Ethiopian News, Videos, Photos & Headlines https://amharic-zehabesha.com ዘ-ሐበሻ | ZeHabesha | አማርኛ ዜና: ከማንም ያልወገነ ሚዛናዊ ዜና ምንጭ| Get the latest Independent, accurate top news analysis, opinions videos, photos and updates from Zehabesha.com Mon, 13 Mar 2023 03:08:32 +0000 hourly 1 https://wordpress.org/?v=6.1.1 Comment on ኢትዮጵያን ሬሣ እንዳሳደዳት ብዙ አትቆይም!! – ዳግማዊ ጉዱ ካሣ by Teshome shene https://amharic-zehabesha.com/archives/180630#comment-203585 Mon, 13 Mar 2023 03:08:32 +0000 https://amharic-zehabesha.com/?p=180630#comment-203585 This piece of nonsense,rubbish writing tells abouts power hungry Amhara extremist,sickening desire and extremely frustration to see Oromo born visionary a heroic, and lovable Ethiopian Prime Minister Abiye Ahmed Ali in Aratkillo and trying to remove him by all means even if it means breaking Ethiopia in to pieces, but one thing is for sure the king is here,he will stay to rule Ethiopia for long time and realize his vision and greatness of Ethiopia under his rule for the next generation that comes. The albatross keeps on flying over your head despite your hatred and falls narrative,and superiority over other ethnic groups. We too are watching your evil move but a peaceful Ethiopia is the only alternatives for all of us.

]]>
Comment on አለም አቀፍ የሴቶች ቀን) #March8 በሙያቸው የመጀመሪያ በመሆን በግንባር ቀደምትነት የተመዘገቡ ሴት ኢትጵያውያን by Degone Moretw https://amharic-zehabesha.com/archives/180612#comment-203584 Sun, 12 Mar 2023 20:38:40 +0000 https://amharic-zehabesha.com/?p=180612#comment-203584 In reply to birega.

ያንዱ ወዳጅ የሌላው ጠላት ነው:: ከሰው በታች የሚቆጠሩ ህዝቦችና ሴቶችን ነጻ ለማውጣት ክቡር ህይወታቸውን የሰጡ ጀግና ሰማእታት ለገባ ህዝቦችና ለተገፉ ሴቶች ድንቅ ሰማእታት ሲሆኑ ለበዝባዥ ልጆች የአጼው ናፋቂዎች ጠላት ናቸው:: ይህን ሃቅ መቀየር አይቻልም:: ማርትዬና መሰሎችዋ ዘላለም እንደኮከብ በኢትዮፒያ ሴቶች ታሪክ ደምቀው ይዘከራሉ:: ሃቀኛ ምስክር ዲጎኔ ሞረቴው ከግፈኛው ፊታውራሪ ሞገሴ መቃብር ማዶ ከህያውን የገባሮቹ ልጆች

https://www.eurasiareview.com/01122011-the-martha-manifesto-an-ethiopian-womans-dream-oped/

]]>
Comment on ኢትዮጵያን ሬሣ እንዳሳደዳት ብዙ አትቆይም!! – ዳግማዊ ጉዱ ካሣ by birega https://amharic-zehabesha.com/archives/180630#comment-203583 Sun, 12 Mar 2023 20:34:55 +0000 https://amharic-zehabesha.com/?p=180630#comment-203583 In reply to birega.

ጥሩነህም ያው ቢሆን አገኘሁ ተሻገር ለማለት ተፈልጎ ነው፡፡

]]>
Comment on በሀገራችን የመድብለ ፓርቲ ሥርዓት መዳበር አስፈላጊ መሆኑን በጽኑ ያምናል – ኢዜማ by T G https://amharic-zehabesha.com/archives/180650#comment-203582 Sun, 12 Mar 2023 20:05:10 +0000 https://amharic-zehabesha.com/?p=180650#comment-203582 I am sorry to say but I must say that you guys have already damaged if not destroyed the very essence and value of multi-party politics when you are stupidly and painfully failed the people 4+ years ago by becoming the very self-disgraced under dogs or the mere barking dogs of Abiy’s deadly ruling circle!
It is from this very tragic political behavior of your own that it is quite fair to say that whatever you may claim and cry about a multi-party-political system remains just good for nothing way of thinking!
Believe or not, your political path you chose is an absolute stupidly as far as the continuation of the same deadly political system that has caused and keep causing unprecedented crisis in the very political history of the counter is concerned!
By the way, is it not an open secret that you are part and parcel of the deadly political orchestration of the so-called Prosperity Party? Absolutely it is!
Don’t you guys have any sense of shame if not very disturbing moral decay when you keep extremely nonsensical political statement (meglecha) years and after years?
Why do you cry about the untold sufferings and killings of innocent citizens whereas you are parts and parcels of the very horrifying suppression and killings machines of the ethno-politics merchants of the so-called Prosperity Party?
If you are serious enough about the very question of how and when to get out of the very unprecedented level of national crisis because of the merciless merchants of ethnic politics, it is necessary and urgent for you to get out from the very tragic partnership you continue muddling in!

]]>
Comment on እንደ ጺላጦስ እጅን ታጥቦ ከወንጀል ንፁህ ለመሆን መሞከር ያስተዛዝባል ! – ተዘራ አሰጉ ከምድረ እንግሊዝ by nebyu https://amharic-zehabesha.com/archives/180639#comment-203580 Sun, 12 Mar 2023 18:25:58 +0000 https://amharic-zehabesha.com/?p=180639#comment-203580 ተዘራ እነዚህ አንተ አገር ያሉ ዲያስፖራዎች እንደ ብአዴን ስንቴ ይለዋወጣሉ? በነገራችን ላይ ተረቱ ተለውጦ አሁን ሰው እስስት አትሁን አይልም ብአዴን አትሁን ነው የሚለው። መንጃ ፍቃድ አንተ አውጣላቸው እኔ አሮጌ መኪና ገዝቼ እሰጣለሁ ከዛ ሰርተው መኖር ይጀምሩ ይሆናል እኛም እረፍት እናገኛለን።

]]>
Comment on በሀገራችን የመድብለ ፓርቲ ሥርዓት መዳበር አስፈላጊ መሆኑን በጽኑ ያምናል – ኢዜማ by nebyu https://amharic-zehabesha.com/archives/180650#comment-203579 Sun, 12 Mar 2023 18:14:52 +0000 https://amharic-zehabesha.com/?p=180650#comment-203579 ምንም አያምርባችሁም ብርሀኑ በግሉ ይስጥ። ከቀስተ ደመና እስከ ኢዜማ ስራችሁ ሁሉ ጠለፋ ነው። አንዱ አለም አራጌ ላይ ፈርደህ እስክንድር ላይ አላግጠህ ህዝብ ይረሳዋል ብለህ አታስብ። ባልደራስ መሰብሰብ ተከልክሉዋል እናንተ ቤተመንግስት ትጋበዛላችሁ። በል እንግዲህ ያንተ ፕሮፌሰር ከገባህበት ማጥ ያውጣህ አቅሙ ካለው።

]]>
Comment on ኢትዮጵያን ሬሣ እንዳሳደዳት ብዙ አትቆይም!! – ዳግማዊ ጉዱ ካሣ by birega https://amharic-zehabesha.com/archives/180630#comment-203578 Sun, 12 Mar 2023 15:58:29 +0000 https://amharic-zehabesha.com/?p=180630#comment-203578 Albel የማይወቀሰውን ነው እየወቀስን ያለነው እነሱ ወረራ የጀመሩት አሁን ትግሬዎችን ተከትለው ነው፡፡ ዋናው የአማራው ጠላት በረከት ስሞን በድን ነው ብአዴን ብሎ ስም የሰጠው እንኩቶ ድርጅት ነው፡፡ ባለፈው አማራን እንዲመራ የተሾመው አለምነህ መኮንን መሰለኝ አማራውን የተናገረውን እዚህ መድገም መልሶ መስደብ ስለሆነብኝ ትቼዋለሁ፡፡ አገኘሁ ጥሩነህ መልእክት ደርሶኛል ዘመዶቼን ሊገድሏቸው ነው ብሎ አንዱ አማራ ቢጠይቀው ምን ላድርግልህ ታዲያ ብሎ መልስ የሰጠና የተቀዳ ማስረጃም የቀረበበት ነው፡፡ ሌሎቹም አገልግለው በውርደት የተባረሩ ናቸው በረከት ስሞንን ከወንጀሉ ነጻ አድርጎ እንደሚሾምላቸው አትጠርጥር፡፡ አማራ ባለፉት አባቶቹ በሰሩት ገድል መኮፈሱን አቁሞ ባህር ዳር ብአዴን ሲሰበሰብ ቆንጠጥ ባለ መልኩ ካላናገሩት እ
ነዚህ ሰዎች ህዝቡን ማስጠቃታቸውን ይቀጥላሉ፡፡ የትግሬ ሹሞች ምቾታቸውን ጥለው በረሃ ወርደዋል ብአዴን ጎበዙ ግን እንኳንስ ለውጊያ ሊዘምት ከብታቸውን ሽጠው አማራን ለመከላከል ህይወታቸውን የሰጡትን 13፣000 ፋኖ አስሮ ለአብይ ግዳይ ጥሏል፡፡ ህወአት ሊገባ ነው ስሉት ኢንፎርሜሽን ከመስጠቱም ባሻገር በኬሻ ብር ሲከፋፈል እንደነበር ተመልክተናል፡፡አማራውን ያስናቀው ብአዴን ነው ብአዴን ሲወገድ አማራ ክብሩን ያገኛል፡፡ ዮሃነስ ቧ ያለው ሲናገር በቃህ ስትለው ነበር አፈ ጉባኤዋ ከሱ የተሻለ ሃሳብ ያላት ይመስል፡፡ ስለ ዘመነ ካሴ ስለ አቶ ታዲዮስ ታንቱና በኢትዮጵያ ስም ለሚታሰሩ ታሳሪዎች ብአዴንና አማራው መጮህ ነበረበት ያ አልሆነም፡፡ ያለ መታከት የሚጽፉትም የሚገባቸውን እውቅና ባለማግኘታቸው አልፎ አልፎ ነው የምናያቸው፡፡ መፍትሄው ከችግሩ አካባቢ መምጣት አለበት እንጅ አብይን፤ሽመልስን፤መራራን፤ጁዋርን … ሰይጣናዊ ስራችሁን አቁሙ ማለት አትችልም ሲጀመር በዚሁ ነገር ተበጥብጠው ስለተሰሩ ከዚህ ውጭ የሚሰሩት ሁሉ ስህተት ይመስላቸዋል ቤተ ክርስቲያንን የሚያጎድፍ፤እማማ ዝናሽ ላይ የሚተኩስ፤የአማራን ደም ጠጡ ስጋውንም ብሉ ብሎ ምክር የሚመክር የኦሮሞ ምሁር ባለበት አገር ከዚህ ውጭ ምንም ሊሰሩ ስለማይችሉ ብዙ ባናስቸግራቸው ጥሩ ነው እንደውም አዝነውልናል፡፡ጉዱ ካሳም አትጥፋ እያዋዛህ ብዙ ነገር ትሰጠናለህና፡፡

]]>
Comment on አቶ ልደቱ አያሌው፤ ፖለቲከኛ ወይስ ፖለቲካ ተንታኝ? by anwar https://amharic-zehabesha.com/archives/180625#comment-203577 Sun, 12 Mar 2023 15:11:53 +0000 https://amharic-zehabesha.com/?p=180625#comment-203577 ለደቱ አያሌው፤ያሬድ ጥበቡ፤ፓስተር ታምራት ላይኔ ከዚህ በኩል ደግሞ ብርሃኑ ነጋ፤አርጋዊ በርሄ፤አንዳርጋቸው ጽጌ በዚያ በኩል ደግሞ እነ አቶ መራራ ጉዲና፤ጁዋር መሃመድ፤ቀጀላ መርዳሳ፤ክቡራን ሌንጮዎች፤በዚህ በኩል ደግሞ የቀን ጅቦቹ እና መሰሎቻቸው ኢትዮጵያን እንደ ውጋት ቀስፈው በውጋቷ የሚደሰቱ የኢትዮጵያ ደመኞች ናቸው፡፡

]]>
Comment on ኢትዮጵያን ሬሣ እንዳሳደዳት ብዙ አትቆይም!! – ዳግማዊ ጉዱ ካሣ by Alebel Kassa https://amharic-zehabesha.com/archives/180630#comment-203576 Sun, 12 Mar 2023 00:49:26 +0000 https://amharic-zehabesha.com/?p=180630#comment-203576 This piece of writing tells everything happening in Ethiopia currently by the second junta OLF/OPDO. This gangsters of the Oromo tribe are doing their level best to replace Ethiopia by their imaginary Oromia Empire. The victims are still in deep sleep. I don’t personally understand the spell or abracadabra these crooked Oromos have done upon the Ethiopian people. It is really embarrassing. God knows what will come out of the turmoil we are already in.

]]>
Comment on “ሰው ነው የሚናፍቀኝ” ጋዜጠኛ ታዲዎስ ታንቱ by Gemoraw https://amharic-zehabesha.com/archives/180588#comment-203575 Sat, 11 Mar 2023 22:43:55 +0000 https://amharic-zehabesha.com/?p=180588#comment-203575 Well done Meski. Thank you so much for visiting Great Tadios Tantu in Abiy Ahemde’s gail.
Free Tadios Tantu, Sentayehu Chechol and so many Prisiners of conscience in Ethiopia.

]]>
Comment on “ሰው ነው የሚናፍቀኝ” ጋዜጠኛ ታዲዎስ ታንቱ by Gemoraw https://amharic-zehabesha.com/archives/180588#comment-203574 Sat, 11 Mar 2023 22:42:23 +0000 https://amharic-zehabesha.com/?p=180588#comment-203574 Well done. Thank you so much for visting Great Tadios Tantu in Abiy Ahemde’s gail.
Free Tadios Tantu, Sentayehu Chechol and so many Prisiners of conscience in Ethiopia.

]]>
Comment on ማነህ ባለ ሳምንት የኦሮሙማን ሰይፍ ቆመህ የምትጠብቅ | Hiber Radio Special Program Mar 10, 2023 by ዳንዲሞ ሙሉነህ https://amharic-zehabesha.com/archives/180615#comment-203573 Sat, 11 Mar 2023 22:40:13 +0000 https://amharic-zehabesha.com/?p=180615#comment-203573 አብይ ህመድ አሊ ከሙሶሎኒ በባሰ መልኩ ለእምዬ ኢትዮጵያ “” ጥቁሩ ጣሊያን “” ተብሎ እንዲጠራ ማረጋገጫውን የሰጠው እርሱ የሚመራው የኦሮሙማ መንጋ በእድዋ በእአል ላይ የሰራው የግፍ ግፍና የታሪክ ክህዴት ነው፡፡
ህዝብ ጠንክሮ የእድዋን ድል እውን እንዳደረገ ሁሉ አሁንም ህዝቡ በመራራ ትግሉ ኦሮሙማን የታሪክ ዝቃጭ ያደርገዋል፡፡
አሜሪካም ሆነች ኦሮሙማ በርቅ ስም ከወያኔ ጋር ያደረገውጋብቻና የጫጉላ ሽርሽር አብይ አህመድን ከወንጀለኝነትና ለፍርድ ከመቅረብ ሊያድኑት አይችሉም፡፡

]]>
Comment on አለም አቀፍ የሴቶች ቀን) #March8 በሙያቸው የመጀመሪያ በመሆን በግንባር ቀደምትነት የተመዘገቡ ሴት ኢትጵያውያን by ያ ትውልድ https://amharic-zehabesha.com/archives/180612#comment-203572 Sat, 11 Mar 2023 21:18:31 +0000 https://amharic-zehabesha.com/?p=180612#comment-203572 ይህን ሠነድ ላጋራችሁን ምስጋና እያቀረብኩ

ንግሥተ ስባ (ማክዳ፣ አዜብ)፦ የመጀመሪያዋ ሴት የኢትዮጵያ ንግሥት
ማርታ መብራቱ፦ የመጀመሪያዋ ሴት አይሮፕላን ጠላፊ (ታሪክ ነውና)
ፎቶአቸው ያልተሟላውን ያላቸው ቢልኩ
ሌሎች ያልተካተቱ ካሉ የሚያውቁ ቢያሟሉት
በቁጥሩ አኳያ ፎታቸውም ላይ ስማቸው ቢኖር
የተሟላ መረጃ ያደርገዋል።

]]>
Comment on ኢትዮጵያ – የአባይ ወንዝ ባለቤትነት ጉዳይ (ኪዳኔ ዓለማየሁ) by Mulu https://amharic-zehabesha.com/archives/180571#comment-203571 Sat, 11 Mar 2023 21:10:41 +0000 https://amharic-zehabesha.com/?p=180571#comment-203571 In reply to nebyu.

አይ ነቢዩ ኪዳኔ አለማየሁን አታውቀውም ወይም እንደ ስምህ መተንበይ አልቻልክም፡፡ ስምህን መላክ አላዋጣውም፡፡

ኪዳኔ አልማየሁ እልም ያለ አድር ባይ ሕዝብን ለማዘናጋት አንዴ ጣሊያን ካሳ ትክፈል ሌላ ጊዜ አባይ እያለ በፊት ወያኔን አሁን ደሞ ወነግን የሚረዳ መሰሪ ነው፡፡ በዚህ ሰላሳ አመት ውስጥ አዲት ቀን ለምን ሰው ይሞታል ብሎ ሲታገል አታየውም፡፡

ወያኔ ሕዝብን እያረደው እሱ ጣሊያን ጣልያን ይል ነበር፡፡ አሁን ደግሞ የኦሮሞ ጭራቅ ነፍሰ ጡር ቀዶ አማራ እየገደል እርሱ አባይ እያለ ግፍን ለመሸፋፈን ይጥራል፡፡

]]>