Comments on: ያግኙን https://amharic-zehabesha.com/contact-us ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች| Wed, 27 Apr 2022 18:32:12 +0000 hourly 1 https://wordpress.org/?v=6.0.2 By: ዐውደ፡ቀለም https://amharic-zehabesha.com/contact-us#comment-200735 Sat, 05 Mar 2022 18:25:24 +0000 https://zehabesha.info/?page_id=344#comment-200735 ዐውደ፡ቀለም፡ክለሳ፡1.3_20140621፡ወጥቷል!

የተከበራችኹ፡አንባብያን፥

ነጻው፡የጽሑፍ፡ማምረቻ፡መግበር፡”ዐውደ፡ቀለም”፡ዐዲስ፡ክለሳ፡(ክለሳ፡1.3)፡ወጥቷል፤ ከመርበቢያው፡ከ፦

awde-qelem.net

በነጻ፡መቅዳት፡ይቻላል።

ይህ፡ዐዳስ፡ክለሳ፡የጨመራቸውና፡ያሻሻላቸው፡ገጽታዎች፡የሚከተሉት፡ናቸው፦
1፤ ኹለት፡ዐዳዲስ፡መግበሮች፡ታክለውለታል፤
• አንደኛው፡መግበር፥ የቃላት፡መተረሪያ፡መግበር፡ነው፤ በርሱ፡አማካይነት፡ማንኛውም፡ሰነድ፡ወስጥ፡የሚገኙትን፡ቃላት፡በነጠላ፡ሰብስቦ፡ባዲስ፡ሰነድ፡ውስጥ፡መመዝገብን፡ያስችላል።
• ኹለተኛው፡መግበር፥ የጽሑፍ፡መሰደሪያ፡መግበር፡ነው፤ ባንድ፡ሰነድ፡ውስጥ፡በመሥመር፡የተዘረዘሩ፡ልቅ፟ሞችን፡በፊደል፡ተራ፡መሰደርንና፡ባዲስ፡ሰነድ፡መመዝገብን፡ያስችላል።
2፤ የሚከተሉት፡ማሻሻያዎችም፡ተደርገዋል፤
• አንደኛው፡ማሻሻያ፡የቃላት፡ማተራጐሚያውን፡ይመለከታል፤ ርስ፡በርሳቸው፡ይተራጐሙ፡የነበሩት፡የዐማርኛ፣ የእንግሊዝኛ፡እና፡የፈረንሳይኛ፡ቃላት፡በክለሳ፡1.2፡38,000፡ደርሰው፡ነበር፤ ክለሳ፡1.3፡ይህን፡አኃዝ፡41,000፡አድርሶታል።
• ከ200፡የሚበልጡ፡ሀገሮች፡ስሞችና፡የመናገሻ፡ከተሞቻቸው፡ስሞች፡በራሳቸው፡አጠራሮችና፡ባማርኛ፡አጠራሮቻቸው፡መዝገበ፡ቃላቱ፡ውስጥ፡በነቂስ፡ተመዝግበዋል። እንዲሁም፡ከ900፡የማያንሱ፡የኢትዮጵያ፡አውራጃዎችና፡ወረዳዎች፡ስሞች፡በትኽክለኛ፡አጻጻፋቸው፡ተመዝግበዋል።
• ያማርኛ፡ጽሑፍ፡ፊደልን፡ማረሚያው፡መግበር፡ደግሞ፥ ካ5%፡እስከ፡10%፡የሚደርስ፡የችሎታ፡እድገትን፡አግኝቷል።
• ሌሎችም፡ጥቃቅን፡ማሻሻያዎችና፡ዕርማቶች፡ተደርገዋል።

ላልስሙ፡እንድታሰሙልን፡በትሕትና፡እንለምናለን።

ካክብሮት፡ሰላምታዬ፡ጋራ፥
ዐውደ፡ቀለም

]]>
By: ድንቁ ሞላ https://amharic-zehabesha.com/contact-us#comment-200047 Sat, 25 Dec 2021 16:17:17 +0000 https://zehabesha.info/?page_id=344#comment-200047 የምንወዳችሁ ዘሀበሻወች ሆይ፦
“የአማራው ሶስት እውነታወች’ በሚል ርእስ December 23 ,2021 በዘሀበሻ ድረ ገጽ ላይ ወጥቶ የነበረው ወቅታዊ ጽሁፍ የብዙ ሰወች መነጋገሪያ ሆኖ ነበር፡፡ ሆኖም ግን ጽሁፉ ከ2 ቀን በኋላ ከድረ ገጹ ላይ ተነስቷል፡፡ ይህንንም ያወቅሁት ጽሁፉን እንዲያነቡት ከነገርኳቸው ሰዎች አፍ ነው፡፤እኔም ደግሜ ብፈልገው ላገኘው አልቻልኩም፡፡ ብዙ ሰወችም ጽሁፉን ሊያነቡት ፈልገው ድረ ገጹ ላይ እንዳላገኙት ከኢንፎርሜሽን ቅብብሎሾቹ ተረድቻለሁ፡፡ ይህ ለምን ሆነ? ጽሁፉ የተነሳው በስህተት ከሆነ ይህንኑ ምክንያታችሁን ገልጻችሁ በድረ ገጹ ላይ መልሳችሁ ጫኑት፡፤ ጽሁፉ የተነሳው በኢድቶሪያል ችግር ነው እንዳይባል የጽሁፉ ይዘት ያንን የሚያስብል አይደለም ብቻ ሳይሆን ከዚህ ጽሁፍ በማንኛውም እይታወችና መመዘኛወች ብዙ የከረሩ ጽሁፎችን በዘሀበሻ ላይ ደጋግመን አንብበናል፡፡ በዚህም ተበረታታናል፡፡
ከሁሉም ክልሎች ይበልጥ በመንደርተኞች የተጎዳውን የአማራን ህዝብ ያለበትን እውነታ የሚያሳየውን ይህንን ጽሁፍ እንዲታነሱ በስርአቱ ውታፍ ነቃዮች/ምንጣፍ ጎታቾች ማስፈራሪያ ደርሶባችሁ ሊህን ይችላል፡፡ ታዲያ ይህ ከሆነ የእናንተ ጋዜጠኝነትና ለእውነት ቆመናል ማለት የት ላይ ነው? ከመአዛ መሀመድ፣ ከታምራት ነገራ፣ ከስክንድር ነጋ…ወዘተ ጋር ሲነጻጸር የእናንተ የጋዜጠኝነት ቦታችሁ የት ላይ ነው የሚገኘው??

]]>
By: መብሬ ጣሰው https://amharic-zehabesha.com/contact-us#comment-199765 Mon, 01 Nov 2021 18:11:58 +0000 https://zehabesha.info/?page_id=344#comment-199765 የአብይ አህመድ የ2 ለ1 የቁማር ጨዋታ
አብይ አህመድ አገርንና ህዝብን አስይዞ 2 ለ1 የፖለቲካ ቁማር እየተጫወተ ነው፡፤ ጨዋታውም እንዲህ ይቃኛል፡፡እብሪተኛው ወያኔ የከፈተውን ጦርነት ኦሮሙማ መራሹ የአብይ አህመድ መንግስት በስውር ይደግፈዋል፡፤አብይ አህመድ የአማራ ክልልን በወያኔ በማስያዝ በወልቃይትና ራያ ላይ ለመደራደር ከጸረ ኢትዮጵያ ሀይሎች ጋር የተደበቀ ስምምነት ፈጽሟል፡፡ የስምምነቱ ማጠንጠኛም አብይ ወሎን አስወርሮ ለድርድር ከወያኔ ጋር በመቀመጥ ካስኬደው ወልቃይትን ጭምር፤ ካላስኬደው ግን የራያን ለም የአማራ መሬት በእርግጠኝነት ለወያኔ ለማስረከብ ፍጥጥሙ አልቋል፡፡ግለሰቡ ተሳክቶለት ይህንኑ ካደረገ በራሱና በቤተሰቡ ላይ የተጣለበት የጉዞ ማእቀብና በአለም አቀፍ ፍርድቤትም የተመሰረተበት የወንጀለኝነት ክስ ይነሳለታል ማለት ነው፡፡ለሀያላኖቹ ምን ያቅታል? በዚህ ጨዋታ ሂደት ውስጥ አብይ 2 ነጥብ ሲያስቆጥር አንድ ነጥብን ይጥላል፡፡ ነጥቦቹን በአጭሩ እንመልከታቸው፡፤ ወያኔወች የራያና ወልቃይትን ለም የሆኑ የአማራ መሬቶች በሴራ እንድወስዱ ሲደረግ ሲያልሟት የነበረችውን ታላቋ ትግራይን በአገርነት ለመመስረት በለስ ቀናቸው ማለት ነው፡፡ በዚህም አድራጎቱ አብይ የአለቆቹን ትእዛዝ በመፈጸሙ ቃል የተገባለትን ያገኛል ማለት ነው፡፤ይህንን ነጥብ አንድ በሉልኝ፡፡ አማራው በስሌት ከግራና ቀኝ ከላይና ታች፣ እንድፈናቀል ፣እንዲያልቅና እንዲንኮታኮት ስለተደረገ ለኦሮሞው የበታች ሆኖና ጸጥ ለጥብሎ በበታችነት ይገዛል ማለት ነው፡፡በውጤቱም ኦሮሞ ይብለጥ አብጦ የተረጋጋ ገዥ ሀይል ይሆናል ማለት ነው፡፡ይህንን ደግሞ ነጥብ ሁለት በሉት፡፡ እነዚህ ሁለት ነጥቦች ለአብይ የቁማር ጨዋታው የድል ነጥቦቹ ናቸው፡፤ሶስተኛው ነጥብ ለአብይ አህመድ የሽንፈት ነጠላ ነጥብ ተብሎ ይወሰድ፡፡ በዚህም ነጥብ አብይ አሳዛኝና አሳፋሪ ቁማር የተጫወተበት የአማራው ህብረተሰብ ጋር ጥላቻውና መቃቃሩ ስር ሰድዶ አድፍጦ ይቆያል ማለት ነው፡፡ይህ የ2ለ1 ጨዋታ ማካካሻ የሌለው የቁማር ጨዋታ ነው፡፡
በጦርነቱ ሂደት ደሴና ኮምቦልቻ ለቀናት በፋኖ፣ ልዩ ሀይልና በመደበኛ ጦሩ በወያኔ ሳይያዙ የቆዩ ቢሆንም ዛሬ ማለትም ጥቅምት 21 ቀን 2014 ዓም በወያኔ እጅ ወድቀዋል፡፡ደሴ የተወጋችው በወራሪው የትግራይ ጦር ከውጭ ብቻ ሳይሆን ይልቁንም በሚቆጭ ድርጊት ይበልጥ የደማችው በከተማዋ ውስጥ ለአያሌ አመታት በኖሩ የትግራይ ባንዳወች ነው፡፡ ኮምቦልቻ ከተማ በኢንዱስትሪ ሀብቷ በአማራ ክልል ውስጥ በቁጥር አንድ ትጠቀሳለች፡፡ወያኔ ከተማዋን በያዘ ቅጽበት ወዲያዉኑ ንብረት መዝረፍና በትልልቅ መኪኖች እየጫነ ወደመቀሌ ማጋዝ ጀምሯል፡፤ ይህንን በትልልቅ መኪኖች የሚፈጸም የዘረፋና ወራሪ ጦርን የማመላለሱን ስራ የማያየው የአብይ አህመድ አየር ሀይል ወደ መቀሌ የሚበረው በአማራ ክልል አየር ላይ ነው፡፡ የትኛው ይቀድማል? ፍርዱን ለናንተ እንተወው፡፡ ለነአብይ አህመድ ግን የትኛው መንገድ በቶሎ ወደ ሴራ ፖለቲካቸው ስኬት እንደሚወስዳቸው ስለሚያውቁ ያደረጉትን አድርገዋል፡፡
አንድ እውነትን ግን ማንም ሊክድ አይችልም፡፡አብይ አህመድ በአውሮፕላንና በድሮን አልፎ አልፎ ለይስሙላ የሚያስደርገው የማጥቃት ሙከራ የማያመርቃ ሆኖ ወረራውን ያላስቆመበት ዋና ምክንያት አየር ሀይሉ ስላልቻለ ሳይሆን ድርጊቱ ለይስሙላ የሚደረግ ስለሆነ ብቻ ነው፡፡ ከባባድ መሳሪያህንና የያዝከውን ገዥ መሬት ለወያኔ አያስረክበህ “አፈግፍግ” የሚለውም የአዛዦች መመሪያ እስካሁን ኮዱ (ቅኔው) ላልተፈታላቸው ይብላኝላቸው እንጅ የአማራ ህዝብስ ዘግይቶም ቢሆን ሴራው ተገልጾለታል፡፡ በሌላ አቅጣጫም ማለትም በወለጋና በቤንሻንግል ክልሎች በኦነግና በጉምዝ ጸረ አማራ ሀይሎች በየቀኑ እንደቅጠል የሚረግፈው የአማራወች ህይወት ለአብይ አህመድ ምኑም አይደለም፡፤ እንደመሪ ብቻ ሳይሆን እንደ ሰው የአብይ ማንነት እጅጉን ይገርማል፡፡አብይ መጀመሪያ ወያኔ ዱቄት ሆኗል አለ፡፤ ቀጥሎም የተናጠል ተኩስ ማቆም አድርገን ከትግራይ ወጥተናል አለ፡፡ቀጥሎም ወያኔ እየገፋ ሲመጣ “አፈግፍጉ” አስባለ፡፡ቀጥሎም ተነስ፣ክተት፣ ዝመት የትም መቸም ለኢትዮጵያ አሰኘ፡፡ጥቂት ሳይቆይም የምን ተነስ፣ ዝመት፣ ክተት – ይልቁንስ የዉጊያ ዝግጅትህን ትተህ ትራክተር ያዝ፣ እረስ፣ አምርት ብሎ ለአፍታም ሳይቆይ ቃሉን በምላሱ አጠፈው፡፡ አሁን ደግሞ ወረራውን ወታደሩ ብቻውን ሊመክተው ስለማይችል ለሁሉ አቀፍ ህዝባዊ ጦርነት ሁሉም ይነሳ አለ፡፤ ይህንን ባለ በማግስቱ ግን የወያኔን ግስጋሴ ለመግታት ደሴና ኮምቦልቻ ገና ሳይያዙ ትንቅንቁ በተጧጧፈበት እለት ጎጃም ያለው በፋኖ የሰለጠነ ጦር ብሎ ለመዝመት ሲጠይቅ መሰሪው አብይ በድንዝዞቹ የአማራ ክልል ወኪሎቹ አማካይነት በብልጽግና ስር ካልሆናችሁ በስተቀር ትጥቅ አይሰጥም ተብሎ እንድበተኑ ተደረገ፡፤ እንግዲህ በአጭሩ አብይ አህመድ ማለት እንደመሪም እንደሰውም ይህንን ይመስላል፡፡
አማራ ሆይ፦እንዳትረሳ፡፡በጦርነቱ ተሰደው ደሴና ኮምቦልቻ የነበሩ ሽማግሌ፣ አሮጊትና ህጻናት የወሎ ስደተኞች አዲስ አበባ አትገቡም ተብለው የተከለክሉበትንና በተቃራኒው ግን ከጥቂት አመታት በፊት ተፈጥሮ በነበረው የኦሮሞና የሶማሌ ግጭት ወቅት የኦሮሞ ስደተኞች ወደ አዲስ አበባ ሲገቡ የዲሞግራፊ ቅየራን ጨምሮ ምን እንደተደረገላቸውና ይህም ለአንተ ምን ማለት እንደሆነ የሚጠፋህ አይመስለንም፡፤አንተ አሁን ላይ መንግስትም መሪም የለህም፡፤ ከቦታህ ነቅለው ሊጥሉህ ነው፡፤ስለዚህ መፍትሄው አንድ ብቻ ነው፡፤ ራስህን ነጻ አውጣ፡፡እንዴት ለሚለው ጥያቄ “በያለህበት ተደራጅተህ ጠላትን በማሸነፍ”ብቻ ነው መልሱ፡፡መከራውን ተቋቁመህ ፣በፋኖወች የተፈጠረውን ህዝባዊ ንቅናቄ ተቀላቀል፡፡አይናብራው ልጅህ ጀኔራል አሳምነው ጽጌ በአብይ አህመድ ሴራ ከመገደሉ በፊት እንደ ትንቢት እንዳስጠነቀቀህ ሁሉ ይሄውና አሁን በገሀድ ተከበሀል፡፤ህልውናህም በአደጋ ውስጥ ነው፡፡በቅድሚያ በውስጥህ ለጠላት የተሸጡ የአማራ ሆድ አደሮችንና ለዘመናት አንተን መስለው አብረውህ እየኖሩ ለወያኔ የሚሰሩና ጊዜ ጠብቀው መሳሪያ የመዘዙብህ የወያኔ ደጋፊና አባላት ላይ ለይተህ ሳታወላውል በያሉበት ፈጣን እርምጃ ውሰድባቸው፡፡ውስጥህን አጥራ!! እንዳላዘኑልህ ሁሉ ልታዝንላቸው ፈጽሞ አይገባም!! እንዳትታለል፡፡ከእንግዲህ ወዲያ መጥፋትም መዳንም ያለው በአንተና በአንተው እጅ ብቻ ነው፡፡ በግለሰብ ደረጃ ሊታረሙ ከሚችሉት በስተቀር በድፍኑ ብልጽግና፣ ብአዴን ብሎ ነገር የለም፡፡ሁሉንም እስካሁን አይተሀዋል፡፤ከፋኖ፣ ከአማራ ልዩ ሀይል፣ከአማራ ህዝባዊ ሀይልና ከጎንህ ሆኖ በግንባር አብሮህ ከተዋደቀው የመከላከያ ታችኛው የሰራዊቱ ተዋጊ ጓድ በስተቀር በሌሎቹ ተክደሀልና እንዳትዘናጋ፡፡ትግልህን ዳር ለማድረስ ሞት ወይንም ነጻነት ብለህ አምርረህ ተነሳ፡፤ በዚህ ቆራጥ አቋም ከተጓዝክ ራስህን፣ ህዝብህንና ብሎም አገርህን ኢትዮጵያን በእርግጠኝነት ታድናለህ፡፡

]]>
By: ወይራው እርገጤ https://amharic-zehabesha.com/contact-us#comment-199730 Thu, 28 Oct 2021 21:08:17 +0000 https://zehabesha.info/?page_id=344#comment-199730 ወያኔ ሲጀመር አንስቶ የሚሰራው ስራ በሙሉ ጥፋት ነው፡፡ የትግራይ ህዝብ ደግሞ ወዶም ሆነ ተገዶ ከውስጡ የበቀሉና በጥፋት መርዝ የሰከሩ ወያኔወችን ተከትሎ ወደ መቀመቅ እየወረደ ነው፡፤ ያስፈጁትን የትግራይ ወጣት ቁጥር በሚመለከት በኋላ ሀቁ ሲወጣ የትግራይ እናቶች እንባ በእንባ ይሆናሉ፡፡
በህልውና ጦርነቱ ውስጥ የኢትዮጵያ ጦር ጠላቱ የሆነውን ወያኔን ከምድረ ገጽ ለማጥፋት ወያኔ የመሳሪያ አይነቱን እንድመርጥለት አይፈቅድም፡፤ ወያኔን ለማስወገድ በየአውደ ዉጊያው ከመጥረብያ፣ ዱላና ቢለዋ ጀምሮ ማንኛውንም አይነት በህልውና የመጣ ጠላትን የማጥፊያ መሳሪያን መጠቀም የጥፋቱ ተከላካይ ሙሉ መብትና ምርጫ ነው፡፡””ከጦርነት ህግ ውጭ በጦር አውሮፕላን ተመታን”” እያላችሁ ማላዘናችሁ ማፈሪያም አስቂኝም መሆናችሁን ስለሚያረጋግጥ አይገርምም፡፡ለካ ውሸታሞች ብቻ ሳትሆኑ የማታመዛዝኑ ደንቆሮወችም ናችሁ፡፡
ውሸት የማይታክታችሁ የትህነግ ርዝራዦች ሆይ፦ ቀጥሎስ ምን ትዋሹ ይሆን?? በመቶ ሽህ የሚቆጠሩ ወጣቶችን በሀሽሽ ጭምር እያሰከራችሁ ለማይጨበጥ ቅዠታችሁ አስጨርሳችሁ፡፡ በመጨረሻ ላይም በጦርነቱ ተሽንፋችሁ ወደ ታላቋ ሳይሆን ከራያና ወልቃይት ውጭ ወደነበረችው “ነባሯ” ትግራይ ስትመለሱ የዋሻችሁለትና ልጆቹን ያስጨረሳችሁበት የትግራይ ህዝብ ምን ይላችሁ ይሆን??? ለነገሩ እውቁ ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም “ከፋብሪካ የወጣ ሳሙና ነው” ሲሉ ነገሩን ጨርሰውታል፡፡ እዚህ ላይ የሀሙራቢ ህግስ ይሰራ ይሆን?? ይታያል፡፡ አሁን ላይ አሜሪካም ነቃችባችሁ፡፡ ቀደዳችሁ ግን ለተጋሩ በአጓጊነቱና በባዶው ሞራል ገንቢነቱ ለተቀረው አለም ደግሞ በአስቂኝነቱ አሁንም ቀጥሏል፡፡
በነገራችን ላይ ተረኛው ኦሮሙማስ ከዚህ ምን ይማር ይሆን???
ወያኔወችና ርዝራዦቹ ሆይ፦አንካካድ፡፡ ወደዳችሁም ጠላችሁም በእርግጠኝነት ማመን ያለባችሁ ወይንም እንድታምኑ የምትገደዱበት ማንም በምንም ሊቀይረው የማይችል አንድ እውነት አለ፡፡ ይሄውም የራያና የወልቃይት ለም የአማራ መሬቶች የዘለአለም ቅዠታችሁ ብቻ ሆነው ይቀራሉ!!
በእውነት መካካድን የምትጠየፉ ከሆነ ጦርነት የጀመራችሁበት ዋና ምክንያት እነዚህ አሁን አማራው በትግሉ ያስመለሳቸውንና አሁን በቁጥጥሩ ስር አድርጎ ያስከበራቸውን የራሱን ነባር የወልቃይትና ራያ ርስቶቹን ለመንጠቅ ነበር፡፤ይህ የመሬት ነጠቃ ሙከራ ላይሳካላችሁ ተደምድሟል፡፡ የፈለጋችሁትን ስም ስጡት በሽምግልና፣ በለውጥ፣ በድርድር ፣ በውጭ ጫና ወዘተ በሉት፡፡ አይሳካም እንጅ ካስኬዳችሁም ኦሮሙማንም ታከኩ፡፡ የቅዠት መንገዶቻችሁ ሁሉም ዝግ ናቸው፡፡ ያለምንም ሌላ ዝብዝንኬና ምክንያት ድርደራ ወያኔ ጦር የመዘዘበት ዋና ምክንያት የግፍ ጽዋው ሞልቶ ከአገር መሪነት ስልጣኑ ሲባረር ለ27 አመታት ከአማራው ነጥቆ ይዟቸው የነበሩትን የወልቃይትና የራያ ለም የአማራ መሬቶቹን መልሶ በመውሰድ ታላቋ ትግራይን እንደአገር መስርቶ ለመገንጠል ነበር፡፡ከዚያች እለት ጀምሮ በእብሪት ያበጠውና በቅዠት የተዋጠው የወያኔ ጉዞ ሁሉም ኪሳራ በኪሳራ እየሆነ ሄድ፡፤ የኪሳራው ገጾችም ሲገለጡ እንዲህ ይነበባሉ፡፤
ጦርነቱን እኛ አልጀመርንም እንዳትሉ ጸሀይ የሞቀው አለም ያወቀው በቂ መረጃ አለ፡፡በዚህ የአብሪት ጦርነት የትግራይ፣የአማራና አፋር ህዝብ ኑሮ ላይመለስ ተመሰቃቅሏል፡፤ ብዙ ህዝብ አልቋል፡፤ ብዙ ንብረት ተዘርፏል፡፡ ልማት ወድሟል፡፤ ይህንን ኪሳራ አንድ ብላችሁ መዝግቡት፡፡ የቋመጣችሁላቸውን የራያና ወልቃይት መሬቶች ምንጊዜም አታገኟቸውም፡፡ ይህንንም ኪሳራ ሁለት በሉት፡፡ ካለእነዚህ ለም መሬቶች መገንጠሉም በብዙ የውስጥና የውጭም ተጨባጭ ምክንያቶች አይሳካም፡፡ይህንንም ኪሳራ ሶስት በሉት፡፡ የትግራይን ህዝብ ከአማራው፣ ከአፋሩና ከኤርትራ ህዝብ ጋር ምንጊዜም ሊሽር በማይችል መልኩ ደም አቃብታችሁታል፡፤ይህንንም ኪሳራ አራት ብላችሁ መዝግቡት፡፡ መላውን የኢትዮጵያ ህዝብ ደግሞ 27 አመት ሙሉ እስከአጥንቱ ድረስ ስለጋጣችሁት ሊዛመዳችሁ ይቅርና እንደገና ሊያያችሁ እንኳን አይፈልግም፡፡ እስከሚያንገሸግሸው ድረስ ጢባጢቤ ተጫውታችሁበታል፡፤ይህንንም ኪሳራ አምስት በሉት፡፡
የወያኔ ጀሌ ሰራዊት ክዘረፋው ባሻገር ምንም ቁጥር ሊገልጸው የማይችለው ኪሳራን በአፋርና በአማራ ክልል አድርሷል፡፡ምሳሌ፦ የመነኩሴን ሚስት መድፈር፣ እርጉዝ ሴትን መድፈር፣ ታናናሽ ሴት ልጆችን እናቶች ፊት መድፈር፣ ሚስትን ባል ፊት መድፈር፣ እህትማማቾችን እየተፈራረቁ መድፈር፣ የእህል ክምርን ማቃጠል፣ የአማራ ከብቶች ስለሆኑ ብቻ እንሰሳወቹን በመርዝና በጥይት መግደል ፣ አንድን ቤተሰብና አንዲን መንደር ፈጅቶና አቃጥሎ አስክሬኖች እንዳይቀበሩ በመከልከል በጅብ ማስበላት ….ወዘተ ለጆሮና ለህሊና የሚከብዱና ተዘርዝረው ያማያልቁ ታሪክ ወደፊት መዝግቦ የሚያወጣቸው አያሌ ወንጀሎችን ፈጽሟል፡፡
ይህ ሁሉ ከሆነ በኋላ የፈለገ ጊዜ ቆይቶም ቢሆን በሆነ መልኩ ሰላም መጥቶ እንደነገሩ እርቅ ይውረድ ቢባል እነዚህን ሁሉ ሰቅጣጭ ወንጀሎችን በጅምላ ከፈጸመ አንድ የሀብረተሰብ ክፍል ጋር እንዴት ተብሎ ነው ግንኙነት ሊፈጠር የሚችለው?? ፈጽሞ አይሞከርም፡፡ወያኔ የፈጸማቸው እንሰሳዊና አረመኔያዊ ድርጊቶች ተነግረው አያልቁም፡፤ ስለሆነም እናንት ወያኔወች ሆይ፦ ይህንን ሁሉ ግፍ በእብሪትና በቅዠት በህዝብ ላይ ከፈጸማችሁና ካስፈጸማችሁ በኋላ መጨረሻ ላይ ምን አተረፋችሁ?? መልሱ ምንም ነው፡፤ ተጠያቂነቱና በሰማይም በምድርም ለፍርድ መቅረቡ እንዳለ ሆኖ ሁሉም ህዝብ እንዲህ አምርሮ የጠላችሁና በውጤት አልባው ጦርነቱም ያስጨረሳችሁት በመቶ ሽህወች የሚቆጠሩ የትግራይ ወጣቶች እንደዚሁም የአማራና የአፋር ህዝብ እልቂት ያስገኘላችሁ ምንም ነገር የለም፡፤ በቀሪውም ጊዜ ማለትም እስከመጨረሻዋ የሽንፈትታችሁ ደቂቃ ድረስም የምታሳኩት ምንም ነገር የለም፡፤ ምክንያቱም የቆማችሁበት መስመር ሙሉውን በውሸትና ጥላቻ ላይ ተመስርቶ በቅዠት የተሞላ ብቻ ሳይሆን ጸረ ሳይንስ፣ ጸረ አገርና ጸረ ህዝብ ስለሆነ ነው፡፡ስለሆነም ፍጻሜያችሁ ኪሳራ ነው፡፤ ገባችሁ?

]]>
By: ድንቁ ሞላ https://amharic-zehabesha.com/contact-us#comment-199515 Mon, 20 Sep 2021 02:38:19 +0000 https://zehabesha.info/?page_id=344#comment-199515 የወቅቱ ኢትዮጵያችን ሁኔታና በመጥፎ ድርጊቶች ውስጥ የተፈጠሩ ጥሩ አጋጣሚወችን የመጠቀም ችሎታ
(ድንቁ ሞላ)
ወያኔ ከስልጣን እንደተወገደ ወዲያዉኑ መወሰድ የነበረባቸው ወሳኝ እርምጃወች ባለመወሰዳቸው ለምሳሌ፦ህገ መንግስቱን ማገድ፣ ወያኔን ለፍርድ ማቅረብ፣ የተዘረፉ ንብረቶችን ወደ ህዝብ ማዞርና ወዘተ ባለመደረጋቸው እነዚያ ስህተቶች ተደምረው አሁን ለተፈጠሩት ችግሮች ዋና ግብአቶች ሆነዋል፡፡ ይህ በእንዲህ እንዳለ አሁን ያለው የፖለቲካ ሁኔታ እንደሚያሳየው ጠ/ሚ/ር አብይ አህመድንና በዙሪያው ያሉትን ሹማምንቶችን የሚያሳስባቸው የሚመስለው ወያኔ ማፍፈግፈግ እየተደረገለትና በጦር አዛዦች ሴራ ከባድ መሳሪያወች እየተሸጡለት እየገሰገሰና ህዝብ እየጨፈጨፈ መምጣቱና ከውጭውም የሚመጣው የተደራደሩ አለበለዚያ የጉዞ ማእቀብና የኢኮኖሚ እቀባ እንደርግባችኋለን የሚለው ማስፈራሪያ ነው ተብሎ ይታመናል፡፡ ብዙወቻችንም የኦሮሙማን የስካሁኑን የተረኝነት አመራርና አሰራር በተግባር እንዳየነው አብይ አህመድ ለቪዛ ክልከላውና ለተደራደሩ ማስፈራሪያው ሸብረክ ይላሉ የሚል ግምት ነበረን፡፡ እርሳቸው በግልጽ ደብዳቤያቸው ላይ ካሰፈረሩት ሀሳብ ስንነሳ ግን አቋማቸው ሸብረክ ያላለ መሆኑን በማወቃችን ደስተኞች ብቻ ሳንሆን በዚህ ጉዳይ ላይ ከጎናቸው የተሰለፍን መሆኑን እናረጋግጣለን፡፡ ህዝቡ ነጻነቱን፣ የአገሩን ሉአላዊነትና ዳር ድንበሩን የሚነካበትን አይታገስም እንጅ ረሀቡን፣ችግሩንና፣ የኋላቀርነት ኑሮውን በእርዳታና በድጎማ ሳይሆን ራሱን በስራ በመቀየር መለውጥ እንዳለበት ከተረዳ ዉሎ አድሯልና የእኮኖሚ ማእቀቡ የሚያስከትለውን ችግር ከነጻነቱ አስበልጦ አይመለከተውም፡፡
ወያኔ ይህንን ሁሉ ድራማ የሚሰራው ለአንድ አላማ ብቻ ነው፡፡ ይህም በተደራደሩ ሰበብ ስምምነት ተፈጠረ ተብሎ ለም የሆኑት የወልቃይትና የራያ መሬቶች እንዲመለሱለት ከተደረገ በኋላ ትንሽ ቆይቶ በሪፈረንደም ስም በአንቀጽ 39 አማካይነት ተገንጥሎ ታላቋን ትግራይ በማቋቋምና ውደሱዳን የመግቢያንና መውጭያ በሩን በባለቤትነት ይዞ ኢትዮጵያን ሲያደማ ለመኖር የሚያስችለውን እቅድ ለማሳካት ነው፡፡ የውጮቹም ይህንን ያህል በውስጥ ጉዳያችን እየገቡ የእንትና መሬት ወዘተ የዚህ ክልል ልዩ ሀይል ወዘተ የሚሉት ለጤና አይደለም፡፤አንድ ተረፈ የሚባል የዱሮ ሰፈራችን ሰው ንግስት የምትባለውን ሌላኛዋን ጎረቤታችንን አክስቷ ቤት ለሆዷብቻ ተቀጥራ የምታገለግለውን መቆያ የምትባል ታዳጊ ወጣት በሰበብ አስባቡ አክስቷ ቤት እየገባች እየወጣች ቁም ስቅል እያሳየቻት መሆኑን አይቶ ንግስትን ሊቦጭቃት ሲፈልግ እንዲህ ይላት ነበር፡፡”ይህች ተፍ ተፍ የመቆያን ቂጣ ለመመንተፍ” ይላት ነበር፡፡ ያ አባባል ዛሬ ላይ ለእኔ አስተማሪ አባባል ሆኖ አግኝቸዋለሁ፡፡ ተደራደሩ እያሉ ተፍ ተፍ የሚሉት የውጭ ሀይሎች ለኢትዮጵያ ህዝብ አዝነው ሳይሆን ለወያኔ መልሶ ማንሰራራትና ይህም ማንሰራራት በጎረቤት ላሉ ጠላቶቻችን ሱዳንና ግብጽ በአገራችን ላይ ለሚያደርጉት ሴራና ጥቃት አገራችንን ይበልጥ ተጋላጭ ለማድረግ ሁኔታወቹን ለማመቻቸት ነው፡፤ ስለሆነም የኢትዮጵያ መንግስትና ህዝብ ይህንን ተንኮል ጠንቅቆ ስለሚያውቀው በአገሪቱ ህገ መንግስት መሰረት በአዋጅ አሸባሪ ተብሎ ከተፈረጀው ከወያኔ ጋር ድርድር የሚባል ነገር አይኖርም፡፤ ምናልባትም በጦርነቱ ከተረፉ ጀሌወቹ ጋር ሊታሰብ የሚችለው ፍርድም ሆነ ምህረት ሊመጣ የሚችለው ወያኔ ድል ተመትቶ ሞቶና ተቀብሮ ህጋዊ አሰራር በመላዋ ትግራይ ከተረጋገጠ በኋላ ብቻ ነው፡፡ ከዚህ አቋም ውጭ የሚሆን የኢትዮጵያ መንግስትም የፖለቲካ ድርጅትም ካለ በህዝቡ ተጠራርጎ መተፋትና መወገድ ነው እጣ ፈንታው የሚሆነው፡፡ ወያኔ በሰሜን እዝ ላይ የከፈተው ጦርነት የኢትዮጵያን ህዝብ በሙሉ ከጫፍ እስከጫፍ በአንዲነት እንዲቆም ያደረገን ጥር አጋጣሚ ቁጥር አንድን ፈጥሮልናል፡፡ የማእቀብ ማስፈራሪያውም እንዲሁ ወያኔ በውስጣችን ተክሎት ሄዶ የነበረውን የዘረኝነትን መርዝና ጎጠኝነትን ከስሩ ነቅለን ለመጣልና በአንድት ኢትዮጵያ በምትባል አገራችንና በኢትዮጵያዊነታችን ላይ አጠንክሮ የሚያቆመንን አጋጣሚ ቁጥር ሁለትን ፈጥሮልናል፡፡እነዚህ በመጥፎ ሁኔታወች ውስጥ የተፈጠሩ ሁለት ጥሩ አጋጣሚወች ሳያመልጡን በቶሎ ልንጠቀምባቸው ይገባል፡፡ ፈረንጆች ይህንን አይነቱን በመጥፎ ሁኔታ ውስጥ የሚከሰት ጥሩ አጋጣሚን (Blessing in Disguise) ይሉታል፡፡ስለሆነም ጠ/ሚር አብይ አህመድም የአገሪቱ ህዝብና ፖለቲከኞችም ሁሉም በየፈርጁ ጉድለቱን በሟሟላትና ማድረግ ያለበትን በየፈርጁ ሁሉም በማድረግ የአጋጣሚወቹ ሙሉ ተጠቃሚ ለመሆን ሁሉም የየበኩሉን ማድረግ ይጠበቅበታል፡፡
ይህ በእንዲህ እንዳለ አሁን በስልጣን ላይ ያለውን መንግስትና አገሪቱን ከባድ ውድቀት ውስጥ የሚከትተው የወያኔ ጦርነት ወይንም የውጭው ማስፈራሪያ ሳይሆን አሁን መሽተት እንደጀመረው አይነት ሴራ ማለትም የአማራ ክልል አስተዳደር በፌደራል መንግስት ግፊትም ይሁን በራሱ አነሳሽነት በፋኖ አደረጃጀት ውስጥ ጣልቃ መግባት ከጀመረ ነው፡፤ በዚያች ያልታሰበች መጥፎ ሰአት ወያኔ የሰሜኑን እዝ በጨፈጨፈ ማግስት ወደ መሀል አገር ጀምሮት የነበረወን አደገኛ ግስጋሴ ከባድ መስዋእትነትን ከፍሎ በመግታት የአገሪቱንና የመንግስት ባለስልጣናትን የሁሉንም ደም ያፈሰላቸውን ይህንን የአማራ ልዩ ሀይልና የአማራ ፋኖን አደረጃጀቱን በፍራቻም ሆነ በሌላ ምክንያት ለማስቆም መሞከርና ጣልቃ መግባት በምንም መንገድ መታሰብም መደረግም የለበትም፡፡ ይልቁንስ ይህንን የአገር አለኝታ የሆነ ትኩስና ነፍጠኛ ሀይል በአማራው ህብረተሰብ ውስጥ ሲወርድ ሲዋረድ ተያይዞ ለዘመናት የመጣ አደረጃጀት ባህሉና ስሪቱ መሆኑን በመረዳት ማገዝና ማበረታታት ያስፈልጋል፡፤ ሀቀኛና ትክክለኛ የህዝብ ቆጠራ ቢደረግ ከ40 ሚሊዮን በላይ የሚሆነው የአማራ ህዝብ ከማንምና ከምንም በላይ በውስጡ ያለውን ፋኖን ይተማመንበታል፡፡ የፋኖ ሀይል ምንም ቢያድርጉት ካመነበትና ከተሰለፈበት አላማ የማይታጠፍ ሀይል ነው፡፤ ምንጊዜም እየትንቦገቦገ ለህዝቡ ብርሀን፣ ሙቀትና የደህንነት ዋስትናን የሚሰጥ ትኩስና አስተማማኝ የአካባቢና የአገራችን ኢትዮጵያ አለኝታ ሀይል ነው፡፡ጎጠኞች፣ ዘረኞችና ብሎም ሆዳሞች ሊጠሉት ይችላሉ፡፤ አድርገውታልም፡፤አልተሳካላቸውም እንጅ ሊያጠፉትም ሞክረው ነበር፡፤ ይህንን ሀይል ኢትዮጵያዊያኖች ይወዱታል፡፤ ይመኩበታልም፡፤ ምክንያቱም ይህ ሀይል ጎጠኞች እንደሚገምቱት ሳይሆን ለስልጣን አስጊ ያልሆነና ጠባብነት ያልተጠናወተው ምሉእ ኢትዮጵያዊ ሀይል ነው፡፡ በአገሪቱ የሽህ አመታት የጦርነትና የአልበገሬነት ታሪክ ውስጥ በብዙ አውደ ዉጊያወችና የአገር መከላከል ግንባሮች ውስጥ ሰፊ አስተውጽኦና የድል አድራጊነት ታሪክ አለውና፡፡ ይህንኑም ታሪክ የእሁኑ ዘመንም ፋኖ በተግባር አሳይቷል፡፡አሁንም እያሳየ ነው፡፤ስለሆነም ይህንን ነፍጠኛ የፋኖ ሀይል ተንከባከቡትና እግዙት እንጅ በውስጡ ገብታችሁ እንዳትበጠብጡት፡፤ ይህ ሀይል በእናንተ ቀጥተኛም ሆነ ስውር ሴራ የተበጠበጠ እለት የሁሉም ነገር ማብቂያ እለት መሆኑን ከውዲሁ ተረዱት፡፡

]]>
By: እውነቱ ቢሆን https://amharic-zehabesha.com/contact-us#comment-199483 Tue, 07 Sep 2021 14:42:16 +0000 https://zehabesha.info/?page_id=344#comment-199483 በሴራ ተሾርቦ የተገመደ ድርድር አያዛልቅም

ለአማራ ክብር፣ ከአማራው ተዘርፈው ለነበሩ የወልቃይትና ራያ መሬቶቹ ተመልሰው በአማራ ስር እንድተዳደሩ ለማድረግና ይህንኑ በተግባር ለማረጋገጥ፣ በልዩ ሁኔታ ሲዋደቁ ለሞቱ የአማራ ልዩ ሀይልና፣ ለፋኖ አባላት፣ እንደዚሁም ከሌሎች ክልሎችም ዘምተው በግንባር ለተሰለፉ የየክልሎች ህዝባዊ ሀይል አባላት፣ ለጀግናው የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት በሙሉ ታላቅ ክብር አለን፡፡ በማስቀጠልም ለኢትዮጵያችን መቀጠልና ለአገራችን የግዛት አንዲነት መረጋገጥ ከባንዳው ትህነግ ጋር በየግንባሩ ሲዋጉ የወደቁትን ጀግኖቻችንን አርማ አንሰተን ትግሉን እስከ ወሳኝ ድልና የትህነግና የርዝራዦቹ ወደ መቃብር መውረድ መረጋገጥ ድረስ በፍልሚያው በየፈርጁ በሙሉ ልብና ዝግጁነት እንቀጥላለን፡፡

ትህነግ ነቀርሳ ነው፡፤ ነቀርሳ ደግሞ ተነቅሎ መጣል አለበት፡፡ አለበለዚያ አመርቅዞ ይገድላል፡፡ ስለሆነም በአገራችን ላይ ጥገኛ ትሎች የሆኑት ትህነጎች ሌላ አገግሞና አድብቶ የመነሻ እድል/ጊዜ ሊሰጣቸው አይገባም፡፡ በምንም መመዘኛ ከየትም በሚመጣ የድርድርና የሽምግልና ጥያቄ የመንግስት መልስ መሆን ያለበት እንደሚከተክለው ብቻ ነው፡፤ “መጀመሪያ አሸባሪ ተብሎ በአገሪቱ ሸንጎ የተፈረጀው አሸባሪውና ወንጀለኛው ትህነግ ከድርድር በፊት በቅድሚያ መሳሪያውን አስቀምጦ ወደነበረበት መቀሌ ተመልሶ ለህግ ተገዥ መሆኑን በተግባር ያረጋግጥ ከዚያም በአገሪቱ ህግ መሰረት ሸንጎው ተሰብስቦ ይወስናል” ነው መልሱ መሆን ያለበት፡፡ ይህ ብቻ ነው መሰጠት ያለበት ተገቢው መልስ፡፡እዚህ ላይ የአነ አብርሀም ሊንከንን ታሪክ ያገናዝቧል፡፡

የመንግስት ብቸኛ መልስ ይህ ካልሆነ ግን የአገራችንን ችግር በተለየ መልኩ ደግሞ የአማራንና የአፋርን ህዝብ መከራ በድብቅ ለማራዘም የሚደረግ የሴራና የሸፍጥ ፖለቲካ መሆኑ ታውቆና ህዝቡም ይህንኑ ተረድቶ እንደማይቀበልውና ወደ አመጽ እንደሚገባ ግንዛቤ መወሰድ አለበት፡፡ እንደ እድል ሆኖ (BLESSING IN DISGUISE) ታፍኖና መሳሪያውን በህዳሞች ተነጥቆ የኖረው የአማራ ህዝብ ወያኔ በጫረው እሳት አሁን ተደራጅቷል፣ ይበልጥ እየተዘጋጀም እየተደራጀም ይገኛል፡፡ይህ መሰል አደረጃጀቱና ሁሉም መከራ ያዬው የአማራ ገበሬና ነጋዴ በያለበት ምንጊዜም መሳሪያውን በቤቱ ይዞ ውጭ ሲውጣ በጀርባው ማንገቱ ማንም ፈቀደ አልፈቀደ ይቀጥላል፡፡ ፋኖም አደረጃጀቱንና ህዝባዊ ሀይልነቱን አጠናክሮ በመቀጠል ባለበት አካባቢ ለራሱም ለኢትዮጵያ መቀጠልም አስተማማኝ ሀይል ሆኖ ይኖራል፡፡ አማራው ከደረሰበት መከራና ከተሰራበት ይቅርታ የለሽ ሸፍጥ ተነስቶ ከእንግዲህ ወዲያ ለማንም ቅጥረኛ በሉት ተውተርታሪ ፖለቲከኛ አይመለስም፡፤ ለእውነተኛና ለትክክለኛ ፌደራላዊ ስርአት፣ ለህዝባዊነትና ለሀቀኛ ዳኝነት ብቻ እንጅ፡፡ ስለሆነም ወያኔ የያዛቸውን የአማራና የአፋር መሬቶች በሙሉ ለቅቆ ወደመጣበት ወደ መቀሌ እስካልተጠቃለለ፣ ይህም በተግባር እስካልተረጋገጠና “አሸባሪ’ ተብሎ በሸንጎው ለተጣለበት የአገሪቱ አዋጅ ተገቢውን ቅጣት ወይንም ምህረት በይፋ ከሸንጎው እሳክላገኘ ድረስ በመንግስት አመራር ላይ ባሉ ባለሁለት ቢለዋ በላተኞች/ፖለቲከኞች የሚደረገው ውሽልሽል ፖለቲካ በሙሉ ፈራሽ ነው፡፤ ነውር ለሚያውቅ ሁሉ ድርጊቱ መታሰቡ ብቻ ነውርም ነው፡፤ ስለዚህ ድርድር ተብሎ ነገርን ከሸንጎው ውሳኔ ውጭ የኢትዮጵያ መንግስት ፈጽሞ መቀበል የለበትም፡፤ ከባዱ ስህተት የሚፈጠረው መንግስት ወያኔ ከእንግዲህ ወዲያ በማያሰጋ መልኩ ተመትቷል፣ ከባድ መሳሪያ የለውም፣ አየር ላይ በንኗል፣ ሊያንሰራራ አይችልም …ወዘተ ብሎ በቀደዳ ለህዝቡ የሚያሳፍር ውሸት እንደዋሸውና እንደተዋረደው አሁንም ያንን መሰል ስህተት መልሶ ከሰራ ነው፡፡

ትህነግ ተጠቃልሎና ተጠራርጎ ወደመጣበት እስካልተመለሰና ከዚያም ቀጥሎም ለህግ እስካልቀረበ ድረስ ድርድር ብሎ ነገር አይታሰብም፡፡ የመጣው የውጭ ጫና ከየትም ይምጣ፡፤ ህዝቡ አሁን በህይወቱ ከደረሰበት በደልና እልቂት የባሰ ነገር አያጋጥመውም፡፡ቢመጣበትም ይችለዋል፡፡ መንግስት ይህንን አልሰማም ካለ ያኔ ነው ህዝቡ አይምሬ አፋሙዙን ወደመንግስት የሚያዞረው፡፤ ያኔ ነው ወንድ ከወንድ ተለይቶ ነገሮች በእውነተኛ መልካቸው ስርአት የሚይዙት፡፤

ስለሆነም ህዝቡን ወደዚህ መግፋት በራስ አንገት ላይ ሸምቀቆ ከማጥለቅ አይተናነስም፡፡ ስለሆነም በድጋሜ መንግስትን እናስጠንቅቅ፡፡ እንምከር ፡፡ድርድር በሚል ሴራ መንግስት ሌላ ስህተት ከሰራ አፈሙዙ የሚዞረው ወደራሱ(ወደመንግስት) እንደሚሆን ማንም ቅንጣት ጥርጣሬ ሊኖረው አይገባም፡፡

ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ !! ሞት ለወያኔና ርዝራዦቹ !!!

እውነቱ ነኝ ፣ (ከባምቢስ)

]]>
By: ጌታነህ ከበደ https://amharic-zehabesha.com/contact-us#comment-199192 Wed, 07 Jul 2021 00:43:33 +0000 https://zehabesha.info/?page_id=344#comment-199192 ወንድማችን ሰላምህ ይብዛልህ። ከረጅም ግዜ ጀምሬ ነው የምከታተልህ። በጣም ግሩም ስራ ነው የምታቀርበው። ሁሉም እንዳንተና ኢሳት ቢሰሩ በወአአደድኩ ሚዛናዊ የሆነና የእውነት ዜናዎችን የምታምርና የምታዝናና ሹክሹክታዎችን እና ሰበር መረጃዎች ብሎም በአለም ነዋሴ የምታስተላልፈውንም በጣም ነው የምወድልህ። በርታ አንድ ቀን አገርህ ገብተህ የራስህ ጣቢያ ኖሮህ ለመላው ህዝብ ትሰራለህ የሚል ተስፋ ነው ያለኝ። ቸር ሰንብት በርታ። ፈጣሪ ህዝቧንና አግሪቱን አብዝቶ ይባርክ። አንተንና ቤተሰብህን ከክፉ ይጠብቅ።

]]>
By: Mimi https://amharic-zehabesha.com/contact-us#comment-198368 Sun, 14 Mar 2021 05:16:50 +0000 https://zehabesha.info/?page_id=344#comment-198368 ሚሚ እባላለሁ የምኖረው ዊንፔግ ካናዳ ሲሆን በዚህ አካባቢ አዲስ ምግብ ቤት ከባለቤቴ ዘላለም ጋር ሆነን ከፍተናል በዚህ አስከፊ በኮረና ዘመን ጁላይ 2020 ታዲያ ይህንን አስመልክቶ የዊንፔግ ሲቲቪ ና ሲቢሲ የሚባሉ ሚዳዎች ዘግበዋል 2020 established business በሚል ስለዚህ አንተም ከቻልክ እንድታስተዋውቅልን ነው የምጠይቅ ብዙ ግዜ ፕሮግራም ላይ የኢትዩጲያን ምግብ ስለምታበራታ እኛም ይህንን ዕድል ከሰጠከን ብዬ ነው ሁሉንም ዜና ና ፁሁፍ እልክልአለው

]]>
By: Teshale https://amharic-zehabesha.com/contact-us#comment-198225 Fri, 19 Feb 2021 19:55:24 +0000 https://zehabesha.info/?page_id=344#comment-198225 Achamyeleh Tamiru]]> በዐቢይ አሕመድ የሚመራው የኦሮሙማ የአፓርታይድ አገዛዝ በኢትዮጵያ ላይ እየፈጸመው ያለው ወረራ!
ይህን ከታች የምታነቡትን ጉድ ተረኛነት እያላችሁ ተረኛነትን አታቃሉት። ተረኛነት እየተባለ ለሚቀረበው ነገር ማነጻጸሪያ እየሆነ የሚቀርበው ወያኔ ባለተራ በነበረበት ዘመን “የኢትዮጵያ” መከላከያ ሠራዊትን፣ “የኢትዮጵያ” አየር መንገድን፣ “የኢትዮጵያ” ስደተኞች ጉዳይ አስተዳደርን፣ ወዘተ የባንክ ሒሳብ ወደ ትግሬ ባንክ አላዛወረውም። የዐቢይ አሕመድ የአፓርታይድ አገዛዝ የሕወሓትን የነውረኛነት፣ የተረኛነትና የአፓርታይድ ክብረ ወሰን የሰበረው በመንግሥትነት በተሰየመ በአስር ወሩ ነው።
ይህ ከታች የምታነቡት የዐቢይ አሕመድ የኦሮሙማ የአፓርታይድ አገዛዝ በኢትዮጵያ ላይ እየፈጸመው ያለው ተግባር ጦርነት የሚያስነሳ ወረራ ነው።
ዐቢይ አሕመድ ይህን ሁሉ ነገር ሲፈጽም የብሔራዊ ባንክ ገዢ ተደርጎ የተጎለተው የብአዴኑ ግዑዝ ይናገር ደሴ እና የጉዳዩ ባለቤቶች የሆኑት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቦርድ አባላት አንዳች የሚያውቁት ነበር የለም።
ዐቢይ አሕመድ “የአገር መገለጫ ምልክት ነው” ሲለን የነበረውን “የኢትዮጵያ መከላከያ” ንብረት በኦሮሞ እጅ ተጠቃሎ እንዲቀመጥ ያደረገው መከላከያ ተብዮውን ለአንድ ክልል ጥቅም እንዲሰራ ለማድረግ ብቻ ሳይሆን በኢትዮጵያ ስም የሚጠራውን መከላከያ ሠራዊት በሚመለከት ከኢትዮጵያዊው ተቋም ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በላይ የኦሮሞን ባንክ እንደሚያምን፤ ከኦሮሞ ውጭ ሌላውን ኢትዮጵያዊ እንደማያምን እየነገረን ጭምር ነው።
ይህ ዐቢይ አሕመድ በኢትዮጵያ ስም የሚጠራውን የመከላከያ ሠራዊት ንብረት ለኦሮሞ ጥቅም በተቋቋመ ባንክ ውስጥ ተጠቃሎ እንዲቀመጥ በወሰነው ውሳኔና ሕወሓት የሰሜን ዕዝ ተብዮው የትግራይን ጥቅም ሊያስጠብቅ አይችልም ብሎ ሲያስብ በዕዙ ላይ ወረራ ፈጽሙ ጦሩ እንዲበተን ባደረገው ጥቃት መካከል ልዩነት የለም። ሁለቱም ተግባራት የአገር መገለጫ የሚባለውን መከላከያ ሠራዊት አፍርሶ ለአንድ ክልል ጥቅም እጅ የሰጠ ቅልብ ጦር ለማቋቋም ያለሙ ናቸው። please share.
▶Achamyeleh Tamiru

]]>
By: ኃ/ሚካኤል https://amharic-zehabesha.com/contact-us#comment-198211 Wed, 17 Feb 2021 17:23:00 +0000 https://zehabesha.info/?page_id=344#comment-198211 ሠላም የዘሃበሻ አዘጋጅ ሄኖክ _ የካቲት 10 ቀን 2013 ዓ/ም ስለኢሳት ያቀረብከው የሹክሹክታ መረጃ በእወነት ልበልህ በጣም_በጣም አንጀቴን ያራስከው ፥ በዚህም በጣም አመሠግናለሁ ፥ ከ7ዓመታት በላይ ለኢሳት ገንዘቤን ስረጭ ከርሜያለሁ ፥ ይሄ በየወሩ የማዋጣው እንጂ በየድግሱ ለኢሳት እየተባለ የሚዋጣውንማ ቤት ይቁጠረው ፥ ለዶ/ር ብርሃኑ ነጋ መቀለጃ መሆኑን በፍጹም አላውቅም ነበር ፥ ኢሳት የግንቦት 7 መሆኑንም ያወቅሁት በጣም ዘግይቼ ነበር ፥ ለትግራዩ ፋሽስትና ነፍሰ_ገዳይ ህወሃት ከነበረኝ የመረረ ጥላቻ የምከፍለውን ገንዘብ በፍጹም ክምንም አልቆጥረውም ነበር ፥ በእርግጥ ኢሳት በወቅቱ ትልቅ ሥራ ሠርቶዋል ፥ ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ በደረሰበት ሁሉ ሸፍጥና ተንኮል እንጂ በፍጹም ቀናነት የሌለው ሰው ነው ፥ ዛሬ የኢሳትን ጉድ ጉልጉል አድርገህ ለኢትዮያውያን በማሳወቅህ በእጅጉ ትልቅ ምሥጋና ይገባሃል ፥ ሄኖክ አንተ እውነትና እውነት ብቻ ተከተል ፥ የእኛ ሀገር መንግሥታት ምን ጊዜም ከሕዝብ ጎን ቆመው ስለማያውቁ የመንግሥትን ፖሮፖጋንዳ አትመናቸው ፥ እውነቱን ብቻ እያወጣህ ለኢትዮጵያ ሕዝብ መረጃ ስጥ ፥ አንተ ከሕዝብ ጋር እውነቱን ተከትለህ የምትሄድ ከሆነ ምንጊዜም ሕዝብ ከአንተ ጋር ነው ፥ በርታ … ሌሎች ለሕዝብ ያልደረሱና መነገር ያለባቸውን ሁሉ ማንንም ሳትፈራ እንደ አየር መንገዱ እያጋለጥህ ለሕዝብ እውነቱን ብቻ አቅርብ ፥ መልካም ጊዜ እመኝልሃለሁ ፥ ኃ/ሚካኤል ከሜሪላንድ አሜሪካ @

]]>
By: Gedion Bekele https://amharic-zehabesha.com/contact-us#comment-198182 Wed, 10 Feb 2021 18:17:48 +0000 https://zehabesha.info/?page_id=344#comment-198182 ይድረስ “ያሻግሩናል” ላላችሁና ከመናቆር ላልወጣችሁ
ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን!!!
ጌድዮን በቀለ
አርሊንግተን ቨርጂንያ ፌብሯሪ 2/2021
“ሰባተኛው ንጉስ” አብይ አህመድ ትንቢቱ ሳይፈጸም፤ ገና ዙፋናቸው ሳይረጋ ፤ማንም “በጉልበት” ሳይነካቸውና ሳይነቀንቃቸው ፤ በዚህ ፍጥነት ፤በገዛ ራሳቸው አልጋቸውን ነቅንቀው ሊገለብጡት ቆርጠው መነሳታቸውን ያሳዩናል የሚል ግምት አልነበረኝም። በዚህ ፍጥነትም ከኔ ወዲያ ላሳር በሚል ማን አህሎኝነት ትዕቢት ተወጥረው “ተገዳዳሪዬ፤ ተፎካካሪዬ” እያሉ ሲያንቆለጳጵሷቸው የነበሩ ተገዳዳሪዎቻቸውን ዝቅ አርጎ በማየት አባዜ ይወጠራሉም ብዬ አልገመትኩም ነበር። ባደባባይ ሲያሰሙን ከነበረው ጆሮአችንን እንዲጥመው አድርገው ካወረዱልን ቃላት አንጻር “ያሉትን ይኖሩታል” ብዬ ብቀበልና ብጠብቅ አይፈረድብኝም፤ ምክንያቱም እኔ የማወቃት ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊ ከነተረቱ “የተናገሩት ከሚጠፋ የወለዱት ይጥፋ” ሲል የኖረ ፤ቢያንስ ቢያንስ ባደባባይ ለተናገረው ቃሉ ሲል አንድያ ህይወቱን ከመስጠት የማይመለስ ለቃሉ የታመነ መሆኑን ስለማውቅ።
ይሁንና ባለተስፋው “ሰባተኛ ንጉሥ” እኛ ከምናውቀው ኢትዮጵያዊ ተክለ-ሰብዕና በተቃራኒው ወርደው ሲገኙና፤ በዚች አጭር የስልጣን ዘመናቸው ከፈጸሙት ይቅርታ የማይገባው “የመርህ-አልባነትና ፤ተአማኒነት” ችግር ባለፈ፤ ለሰሞኑ የኦሮምያ ሰልፍ የሰጡት ቡራኬ ሰውየው ምን ያህል ራስን በማጥፋት በሽታ መለከፋቸውን የሚያሳይ ነው። በኦሮሚያ ብልጽግና ካድሬዎቻቸው አስተባባሪነት የተመራውና ኦሮምያ የተባለውን ክልል ዋና ማእከሉ ያደረገው ሰልፍ ከሰላማዊነቱ ይልቅ ተንኳሽነቱ በማመዘኑ “መጣንባችሁ”፤ “ አትመጧትም” ወይም ደግሞ “የኛም- የኛ” “ የናንተም- የኛ” የሚል ውስጠ-አግላይ መልእክት በማስተላለፍ የተዋጣለት ሆኖ አልፏል። በውጤቱም ከፊት-ለፊታችን ለተደቀነው አስከፊ የእርግጫ ዘመን ፈር ቀዳጅ መሆኑን አመላክቶናል።
በዚህ የተነሳ “ሞኝ ባያፍር የሞኝ ዘመድ ያፍር “ እንዲሉ “ ይሻግሩናል” በማለት እስከዛሬ የሚያጅቧቸው የኔ ቢጤዎችና “በአብይ መጀን” ልክፍት ጭራቸውን ሲቆሉ የከረሙ፤ “ በመደመር” እንቶ ፈንቶ ቁርባን፤ ከባለተራው ዙፋን ስር ወድቀው የሚንከላወሱ፤ “የአብያችን” ዘማሪዎች በድርጊቱ አንገታቸውን ካልደፉ ስለጤንነታቸው የምንጠይቅበት ጊዜው አሁን ነው።
ላለፉት 29 አመታት በጠመንጃ አሸንፌአለሁ ባለ ወንበዴ ቡድን መሪነት ዘጠኝ ትናንሽ ቦታ የሰባበራትን አገር፤ የሞት ማተቧን ውል በህገመንግስት ደንግጎ ፤ በሰደፍ ረገጦ ትንፋሽ እስኪያጥረን ሲገዛን ከርሞ፤ የፈጠረቀበት ክንዱ ሲዝል ፤ የመግዛት አቅሙ ሲዳከምና ጨርሶም ከወንበሩ ሲባረር፤ አበሳችን ያለቀለት መስሎን ነበር።
የተጠበቀው ቀርቶ በስፍራው” የለውጥ ካባ” ያጠለቁት “ብልጽግና “ በሚባል የክርስትና ስም ብቅ ያሉት “ኢህአዴግ ቁጥር ሁለቶች” ወይም የኢትዮ 360ው ኤርምያስ ለገሰ እንደሚጠራቸው “ኢህአዴግ ሲቀነስ ተሃህት ፤ሲደመር አጋር ፓርቲዎች(ሶማሌ፤አፋር፤ጋምቤላ፤ ቤን ሻንጉል)” ወይም “ኦዴፓ-ብልጽግና” ስብስቦች፤ የፈጣሪያቸው ዎያኔን ያህል ፈጥርቀው የሚይዙበት የጋራ ክንድ ቢያጥጣቸው ቋጥሮ ይዟቸው የነበረውን ጠመንጃ አዳክመው በየጎጣቸው ባደነደኑት ክንድ ፤ከእንካ ስላንቴ እስከ ትከሻ መለካካት ተሸጋግረው ፤ለሽህዎች አመታት የኖረችውን ህልው ኢትዮጵያ ልኬታው በውል ወደማይገመት እልፍ ትናንሽነት ለመቀየር ይሆነኝ ብለው የተነሱ፤ በራሳቸው ህልውና ላይ የዘመቱ ራስ-ጠል ቡድኖች ስብስብ እጅ መውደቃችንን በዚህ ሰልፍ አረጋግጠውልናል። “አገር ሲያረጅ ጃርት ያበቅላል ይሏል “ ይሄው ነው።
ቀድሞውንም ኢትዮጵያን በሰባራ-ሰላላ ድልድይ ላይ አቁሞ “ ያዝኩሽ-ጣልኩሽ” እያለ አንቀጥቅጦ የገዛት ዎያኔ -ኢህአዴግ፤ ራሱ በሰራው የጎጥ ፈንጅ፤ የቆመበት ውሽልሽል ድልድይ ሲደረመስ፤ እንዳይመለስ ሆኖ ከመፍለስና ከመደምሰስ፤ አላመለጠም። ተሃህትን የሰሩት ሰዎቹ ቢገፈተሩም፤ ቡድኑ ዘርቶት የሄደው አምካኝና በፈጠራ ትርክት ላይ የተተከለው ስርአት ተሸካሚዎች እንደ አሜባ ተባዝተው በተረኛነት ስሜት የመጠፋፋቱን ዘመቻ አስፋፍተውና አጠናክረው ቀጥለዋል። በዚህም የተነሳ ተሃህትን ያጠፋውን መርዝ ተግተው ራሳቸውን ጨምሮ ያመነባቸውን ህዝብ ሳይቀር እጅግ ወደላቀው ጥልቅ አዘቅት ይዘውት ለመውረድ እየተንደፋደፉ ይገኛሉ; ፡
የሰሞኑ ሰልፍ ቅርጽና ይዘት በዋነኛነት ተፈጣሪዎቹ ከሟች ዎያኔ ያስቀሩት የመጥፊያ ቅርሶች አንደኛው እንደሆነ የመጀመሪያ ማረጋገጫችን ነው። ይህንን እጅግ አደገኛና አፍራሽ ሰልፍ ያቀናበሩና የመሩ የኦዴፓ ካድሬዎችና መንግስት ፤ አውቀውም ሆነ ሳያውቁ ከማንም በላይ በራሳቸውና እንመራዋለን ወይም እንወክለዋለን በሚሉት ህዝብ ላይ የጥፋት አዋጅ ማወጃቸውን ከእብሪትና፤ ማናለብኝነት የተረፈ ጆሮና ልቦና ካላቸው ቆም ብለው እንዲመረምሩት የሚከተለውን እላለሁ፤
ሀ- የያዛችሁት መንግስት የናንተ ነው፤ አገሩ ቢፈርስና፤ ቢናድ፤ እጅግ ቢያንስ የምትፎክሩበት፤ የምታዋርዱትና፤ የምትሳለቁበት ህዝብ አይኖራችሁም
ለ- ገፍታችሁ ገፍታችሁ አገሩን ካፈርሳችሁት፤ እንኳን የምትሳደቡበት፤ የምትቆሙበት የእግር መርገጫ መሬት አይኖራችሁም፤ ኢትዮጵያ ስትፈርስ እንደምታልሙት ዘጠኝ ወይም አስር ትናንሽ አገር ተፈጥሮ የድርሻችሁን ይዛችሁ የምትፈረጥጡ እንዳይመስላችሁ። እሱ “ሱሚ ነው” ያኔ የምትጓጉላት “ኦሮሚያ’፤ “አማራ”፤ “ዎላኢታ”፤ “ትግሬ” “ሶማሌ” ቤንሻንጉል” ምንትስዮ ብሎ ነገር አይኖርም። አይድረስ እንጅ ከደረሰ “እንደ ይጎዝላቪያ” መሆን ምንኛ የጽድቅ ያክል፤ የመባረክና የሚመኙት የቅንጦት ጥያቄ እንደሚሆን አንድ አፍታ እንኳ ትንፋሽ ወስዳችሁ አስቡት ፤
ሐ. ከዚህ ወዲያ ተከባብረንና ተቻችለን ለሁላችን የምትስማማ አገር ተመካክረን ማቆም ከተሳነን፤ ከባለጊዜነት አዙሪት ወጥታችሁ፤ የመንግስት ስልጣን ይዛችሁም፤ ባንኩንም፤ታንኩንም፤ ያለገደብ አግበስብሳችሁም፤ እንደተራበ ህጻን በተበዳይነት ስነልቦና እያለቃቀሳችሁና እያስፈራራችሁ “ በኬኛ” ድርቅና ስነልቡና እንገፋበታለን ካላችሁ ፤ ውጤቱ ምን ሊሆን እንደሚችል ገና ግባተ መሬቱ ያልተጠናቀቀውን ፈጣሪያችሁን ወያኔን ለመጠየቅ ቅሊንጦ በጃችሁ ነው ሊባሉ ይገባል(ይሄ አባባል በተረኛነት ስሜት የተለከፉትን ቡድኖች እንጅ የኦሮሞንም ሆነ የሌላውን ማህበረሰብ በፍጹም አይጨምርም)
በምርጫ ያልተገነባችው ኢትዮጵያ፤ከምርጫ የምታገኘው ርባና ያለው መፍትሄ ስራይ ሊኖራት አይችልም። ምክንያቱም አስቀድሞ ውጤቱን በሚያመላክቱ የዋዜማ መርዶዎች መዳረሻውን እያየነው ስለሆነ ። ምርጫ ቦርድም ሆነ ተፎካካሪ ፓርቲዎች የጨዋታው ህግ እንዳይኮላሽ በቁርጠኝነትና በህግ ካላስቆሙት በስተቀር፤ ውጤቱ እንዘጭ፤ እንቦጭ ከመሆን አያልፍም።
ያገራችን ዋነኛ በሽታ በጥልቁ ስር እየሰደደ የሄደውና በህግ ሽፋን-በግድ እንዲቀጥል መንግስታዊ ቡራኬ የተሰጠው የባለጊዜ ፖለቲካችን ነውና ፤ በዶ/ር አብይ አፍ የምትሰማዋ ኢትዮጵያ በተግባር እየሰሯት ካለችው ኢትዮጵያ ጋር መጋጨቷን ማስቆም ካልተቻለ፤ ሁሉንም ዜጎቿን ፤በፍቅር፤በአንድነትና በእኩልነት ከማኖር ይልቅ ፤ በተግባር ‘ዘር-ዘር” እየተጫወቱ ያዩትን ሁሉ በመሰልቀጥ አባዜ ተለክፈው ለሚክለፈለፉ አባሎቻቸው አደብ እንዲቀሩ ካላስደረጉ “አትፈርስም” በሚል ከማዘነጊያነት ያልዘለለ ፈሊጥ አገር ሆና ልትቀጥል አትችልም፤
በተቃራኒው ሰርክ የሚያፈራርሳትን የዘረኝነትና፤ ተረኝነት ሴራ አባዝተው እየበተኑ፤ በትረ-መንግስት ጨብጠውም፤ ኢኮኖሚያዊና መህበራዊ ተቋማትን፤ ወታደራዊና የደህንነት ስልጣኑን በጅ አርገው ስለመበደል፤መጭቆንና ተገዥነት እያላዘኑ መቀጠል ፤ “ፍትህ ጎደለብን፤ ህልውናችን አደጋ ላይ ወድቆብናል” ባሉ ሀዝቦች ቁስል ላይ ጨው እየነሰነሱ ያለርህራሄ ቁስላቸውን እያፍረጠረጡ፤ በማስፈራራት መዘባነን ፤ለከፋ ሞትና ውርደት ይዳርግ እንደሆነ እንጅ ያአዲሳቤ አራዳ እንደሚለው ለማስተባበያነት እንኳ አይነፋም።
ላለፉት ሶስት አመታት “ያሻግሩናል” በሚል ተስፋ፤ አንዴ “ደሞዝ ጠያቂ” ሌላ ጊዜ “መንግስት ገልባጭ” ያሏቸውን የቤተመንግስቱ ወታደሮች ስፖርት አሰርቶ መልስ ጀምሮ እስከትናንትናው “የህግ ማስከበር” ጦርነት ያለሃፍረትና ይሉኝታ የለቀቁበትን፤ ነጭ ውሸት ተሸክሞ፤ ሲያጠፉ ጥፋታቸውን እያለባበሰ፤ ባደባባይ ሲዋሹት “ ሲቀልዱ ነው፤ እንዳይባባስ ለማለዘብ አስበው ነው፤ …” እያለ አፍረታቸውንም፤ ነውራቸውንም፤ ቅሌታቸውንም ተሸክሞ፤ እራሱ እየለበሰ፤ እያቃና ሲደግፋቸው የከረመውን ኢትዮጵያዊ ዜጋ ሜዳ ላይ አስጥተው ፤ ወደ መረጡትና ቀድሞውንም የኔ ወደሚሉት ክልል መሪነት የወረዱት ጠቅላይ የሁላችንም መሪ ይሁኑልን ሲባሉ፤ የሁላችንም አስተዳዳሪ ለመሆን ለአቅመ ኢትዮጵያ መሪነት ያልደረሱ፤ ከሰፊ አገር መሪነት ይልቅ የመንደር ጎበዝ አለቅነት የሚበልጥባቸው መሆኑን፤ ለሰልፉ በሰጡት ቡራኬ አረጋግጠዋል።
በዚህ ድርጊታቸው “አዳኛችን መጣ” ብሎ በድፍን ኢትዮጵያ የገጠር መንደሮች ሳይቀር ያለማንም ቆስቋሽ፤ ያለ ውሎአበልና፤ የማባበያ ድጎማና ቲ-ሸርት፤ ባደባባይ ወጥቶ ደስታውን የገለጸላቸውን ፤ኢትዮጵያዊ አንገቱን ጨርሶ እንዲደፋ አስደርገውታል። በሌላ በኩል እሳቸው ዛሬ የመረጡት “ባለ ጊዜነትን ታካኪ አድርጎ” በድጋፍ ስም ወጥቶ ፤ ከቀድሞ ጌቶቹ በወረሰውና በተለመደው ዘለፋ ሲራገም የዋለው “የኦዴፓ-ብልጽግና መራሽ ሰልፈኛ” በአለ-ሲመታቸውን ተከትሎ ከወጣው ሰልፈኛ ጎን ድምጹ አልተሰማም፤ ወይም እዚህ ግባ የሚባል ተሳትፎ አለማድረጉ የሚታወስ ነበር።
ስለሆነም ሰውየው ያለምንም ማስያዣ፤ እጅግ ባጭር ጊዜ ተስፋውን የጣለባቸውን ስልሳ አምስት በመቶ የሚሆነውን የኢትዮጵያ ህዝብ ድጋፍ አሽቀንጥረው ጥለው፤ በገዛ ፈቃዳቸው ከዴሞክራሲያዊነት፤ ወደዘላለማዊ እድሜ ፈጅ መሪነት፤ ከታላቅ አገር አስተዳዳሪነት ወደ ዘውግ -ጎሳ አለቃነት” ዝቅታን ሲመርጡ፤ በመጭው ምርጫ ላይ ሊኖረን የሚችለውን የዴሞክራሲያዊ፤ፍትሃዊና፤ ተአማኒነት ፤ተስፋ፤ አጨልመውታል።
በዚህ የተንሳ ከወዲሁ እንዲህ ብለን እየቆዘምን እራሳችንን በማነቃቃት እንድንጣራ ተገደድን፤
“ተነሳ ጓዴ ምራኝ መንገዱን፤
የጌታችንን፤ “ንጉሣችንን” አየነው ጉዱን” የሚለውን የኖረ የግፏንን እንጉርጉሮ ስንኝ እያንጎራጎርን ፤ ባናቱ ”አሻጋሪያችን አብይ አህመድ” “…ሳሩን እያሳየህ ወደ ገደል ንዳው…” የርካብና መንበር ጭውቴ ፤ እንጨምርበታለን።
ከሁሉ- ከሁሉ አዲሶቹ ተረኞች የምርጫዋ እንቁልልጭሽ እስክትጀመር እንኳ ትግስት ማጣታቸውና ፤ በኦሮሙማ ስሌት ሊሰለቅጧት ያሰቧትን ኢትዮጵያ እጣ-ፈንታ ገና ከማለዳው ማረጋገጣቸውን ታዝበን የጉባይ እያልን እንጣራለን፤ እናሳስባለን።
ከዚህ ወዲያ በቃለአባይነት የተካኑት፤ ደግመው ደጋግመው በመዋሸት የሰለጠኑትና ውሸታቸውን በሌላ ውሸት ሲያስተባብሉ ቅንጣት ሃፍረት ወይም ነውር የማይሰማቸው “አሻጋሪያችን” ደግመው ደጋግመው የሚነግሩንን “ኢትዮጵያ አትፈርስም” ቧልት ከምር ቆጥረን ከተዘናጋን የደነቆርነውና በቁም የሞትነው እኛ እንሆናለን።
እኛ የምናውቃት ኢትዮጵያ ከፈረሰች ውላ አድራለች። ይልቁንስ ያለች መስላ ከ28 አመት በፊት በህግ የፈረሰችና በጠመንጃ ሰንሰለት ተጠፍራ “ በምናልባት!” የቆመች፤ ኢትዮጵያ የምትባል አገር ነች፤ እውነተኛዋ ኢትዮጵያ ያለችው መፍረሷ ባልተዋጠላቸው ሚሊዮን ዜጎችዋ ልብ ውስጥ ነው። “አትፈርስም” የሚሉን መሪ፤ ሌት ተቀን ጥፋቷን የሚያፋጥነውን ስርአት ሙጥኝ ብለው በያዙበት ፤ የወያኔን ስርአት አቅፈው ደግፈው እያሳደጉ ፤ደብረጽዮንን በሙሉ፤ ሳሞራን በብርሃኑ ጁላ፤ አባይ ጸሃየን በአባ ዱላ፤ ጌታቸው አሰፋን በተመስገን ጥሩነህ.. በመተካት ምላሳቸውን በሆዳቸው እያወጡ ሲያላግጡብን ዝም ካልናቸው፤ እጣ-ፈንታችን እንደጸጉራም በግ፤ አለች ስትባል ተበትናና ተበጣጥሳ ለቁጥር የሚያታክት፤ለያዥ ለገራዥ የሚያስጨንቅ እልፍ ትትንሽ ፍንጥርጣሪነት ስትቀየር ቆሞ ለማየት እንኳ ሳንታደል አብረን ተያይዘን መጥፋት ይሆናል።
የቀድሞ ጌታውን ፈንግሎ የስልጣን ማማ ላይ ፊጢጥ ያለው የኦዴፓ-ብልጽግና ጌታው በወደቀበት መንገድ ፤ለመጓዝ ቆርጦ መነሳቱን በካድሬዎቹ ትዛዝ ባስወጣው የክተት ሰልፍ አረጋግጦልናል። የሰሞኑ ሰልፍ የምርጫው ፍጻሜ ምን ሊሆን እንደሚችል አመላካች ብቻ ሳይሆን የማንቂያም ደውል ነው። ይሄ ካላባነነንና ካልስደነገጠን እንደሟርት ስንቆጥረው የኖርነው የይጎዝላቪያ እጣ ባገኘነው ብለን የምንጓጓለት፤ ቢገኝ እንደጽድቅ የሚቆጠር፤የሚመኙት እንጅ የማያገኙት እድል እንደሆን የምንረዳበት ጊዜ ሩቅ አይሆንም።
ከዚህ ሁሉ በፊት ኢትዮጵያ እንድትቀጥልና ሁላችንም የምናተርፈው አገራችን ከዚህ ከተደቀንባት የመበታተን አደጋ ስትተርፍ በቻ ነው የሚል ሙሉ እምነት ያላቸው ወገኖች በረባ ባልረባ፤ በግለሰባዊ ፍላጎት በመሃከላቸው ያለውን የጎንዮሽ መናቆር አቁመው አስቀድሞ አካሂያዱ ሊወሰንለት እያኮበኮበ ባለው ምርጫ እንደ አንድ አዳኝ ሃይል ተቀናጅተው ኦዴፓ-ብልጽግናን ካልመከቱ ለሚደርሰው ማናቸውም ጥፋትና ውርደት ተጠያቂ ከመሆን አያመልጡም። ከጥፋቱ ተርፎ ወሬ ነጋሪ የተገኘ እንደሆነ።

]]>
By: Ewnetu Bihons https://amharic-zehabesha.com/contact-us#comment-198115 Thu, 28 Jan 2021 02:26:42 +0000 https://zehabesha.info/?page_id=344#comment-198115 የውጭም የውስጥም የኢትዮጵያ ጠላቶች ሆይ፦እባካችሁ እነዚህን ሁለት ሀቆች አጢኑ !!!
ሀቅ ቁጥር አንድ፦
በትግራይ ውስጥ ያለው ወቅታዊ ሁኔታ ቢያሳዝንም ይህ የሆነው ግን ከሁሉም በፊት ወያኔ በፈጸመው ታሪካዊ ስህተትና አረመኔያዊ ጭካኔ ነው፡፤ በተለይ የኢትዮጵያ መደበኛ ሰራዊት በዘር ተለይቶ መታረዱ ያንገሸገሸው ከኦነግና ወያኔ ደጋፊዎች ውጭ ያለው መላው የኢትዮጵያ ህዝብ የመንግስትን አቁዋም ይደግፋል፡፤ እንዳውም መንግስት በቶሎ ወሳኝ እርምጃ ባለመውሰዱ ህዝቡ ቅሬታ አለው፡፡ ወያኔ የሰራው ህልቆ መሳፍርት የሌለው ወንጀል ገና ብዙ ማወራረዶችን ይጠብቃል፡፡ ይህ እውነታ እንዳለ ሆኖ በመሬት ላይ ካለው ሀቅ ውጭ ያለው የወያኔ ጥቅመኞች አለም አቀፍ ጸረ ኢትዮጵያ ቅስቀሳና ጫጫታችሁ የሚቀይረው ቤዛ ቤስቲን የለም፡፡ የተቋረጠባችሁም የዘረፋ ገንዘብ አይመለስም፡፡ በሩ ተዘግቷል፡፡ ወላ ሀንቲ!!! እስከመጨረሻው ርቀት ድረስ ተሂዶ ወያኔ ገና ይጠራረጋል፡፡የወያኔ ርዝራዦች ሆይ፦ ይልቁንስ አሁን ያላችሁበትን ሁኔታ ሊገልጽ የሚችለውን የመርዝ ብልቃጡን የመለስን <> ዘፈን በሙዚቃ አጅባችሁ አዳምጡት፡፡ DJ አሉላ ቢሆን ይመረጣል፡፡ አድማጮችም ከስብሀት ጀምሮ ወደታች በደረጃ !!!
ሀቅ ቁጥር ሁለት፦
ከሞተው ወያኔ ውርጃ ጋር ተያይዞ የጨነገፈው ኦሮሙማ በዘረፋ በዘረኝነትና በዘግናኝ የጭፍጨፋ ስራዎቹ ከወያኔ የባሰ ነው፡፤ በታሪክም ተወዳዳሪ የማይገኝለት ጸረ ኢትዮጵያ ስብስብ ነው፡፡ በህዝቦች ጭፍጨፋና በአገር መዋረድ ላይ ያስከተለው ጠባሳ ምንጊዜም አይሽርም፡፡ መፍትሄውም በቶሎ ተደራጅቶ ስብስቡን ማስወገድና እንደውራጁ ወያኔ አርቆ መቅበር ብቻ ነው፡፡

]]>
By: እውነቱ ቢሆንስ https://amharic-zehabesha.com/contact-us#comment-197994 Wed, 06 Jan 2021 12:06:53 +0000 https://zehabesha.info/?page_id=344#comment-197994 ተወዳጅዋ የአባይ ሜድያዋ ሮዛ መሀመድ የሰራችው ስህተት

ህዳር 26 ቀን 2013 ዓ.ም ( January 4, 2021) አባይ ሜድያ እንግዳችን – “በትግራይ የሰብዓዊ መብት ጥሰት እየተፈጸመ ነው” – በሚል ርእስ ክብሮም በርሀ ከተባለና ወያኔ ጠፍጥፎ ከሰራው ባይቶና ከሚባል የወያኔ ተለጣፊ ድርጅት የመጣ ግለሰብ ጋር ያደረገችውን ውይይት በአንክሮ ተመልክቸዋለሁ፡፡

https://www.youtube.com/watch?v=i-sZn8_ozus&t=1616s

በአጠቃላይ ውይይቱ በባይቶና በኩል በቂ የወንጀለኝነት ሽፋንን በሰፊ የፕሮፓጋንዳ ስራ ለመሸፈን ዝግጅት ተደርጎበትና መድረኩንም እንደጦር ሜዳ ቅስቀሳ ለመጠቀም ታስቦ የተለመደ የወያኔን ጀብደኝነት በይፋ ለማሰራጨት የቀረበ ሲሆን ከጋዜጠኛዋ መአዛ ሞሃመድ በኩል ግን በቂ ዝግጅት ሳይደረግበት እንደመደበኛ ውይይት ታስቦ የቀረበ ነበር፡፡በአጭሩ ውይይቱ መካሄድ የማይገባው የነበረ ሲሆን ከተጀመረ በኋላም ቢሆን ግለሰቡ በንግግሩ ከሚረጫቸው መርዞች በመነሳት ተልእኮው ከመደበኛ ውይይት ውጭ መሆኑ ታምኖበት በአዘጋጇ ወዲያዉኑ መቋረጥ ነበረበት ፡፡

ሮዛ ፦ የሰራሽው ስህተት ነው፡፤ ለምን የደብረጽዮንን ረዳት ወይንም የጌታቸው ረዳን ምክትል ለመሆን የሚንጠራራን ሰው አምጥተሽ ታስጨፍሪብናለሽ? ይህ ሰው ለህግ መቅረብ እንጅ ለነጻ ውይይት በእናንተ ሜዲያ ላይ መቅረብ ፈጽሞ አልነበረበትም፡፡ መቅረብ ከፈለገም መቅረብ የነበረበት በእነ አሉላ ሰሎሞን የወያኔ ሜዲያ እንጅ የህዝብ በሆነው የአባይ ሜዲያ ላይ በፍጹም መሆን አልነበረበትም፡፡ምክንያቱም ሰውየው እንደ ሰፊው ምህዳር በመሳሰሉ መድረኮች ላይ ሰፍ እያለ በመቅረብ በጸረ ኢትዮጵያ አቋሙ ከበፊት ጀምሮ ይታወቃልና፡፡ወያኔዎች ከኢትዮጵያ ህዝብ ከዘረፉት በትሪሊዮን የሚቆጠር ገንዘብ ውስጥ እናንተንም ከፈሏችሁ እንዴ ለማለት አንደፍርም፡፡ አባይ ሜዲያን ጠንቅቀን እናውቀዋለንና፡፡ ስህተት ግን ተሰርቷል፡፡ የተጠቀመበትን የተረሳና ያረጀ ወያኔያዊ የቅስቀሳ ስትራቴጅ ስናየው ግን አዝነናል፡፡ሰውየው የሚያስበው እንደከብት ነው፡፤ ወያኔ ደደቢት ዋሻ ውስጥ ያሰረው ፍየልን ይመስል የማያውቀው ጉዳይ ውስጥ ሁሉ እየገባ ይጮሀል፡፡ ከጩሀቱ አልፎ ተርፎም አሉላ ሰሎሞን ዋሽንግተን ዲሲ ቁጭ ብሎ እንዳናፋው ሁሉ ሰውየሽም አንቺው ጎን ቁጭ ብሎ ኢትዮጵያዊ አይደለሁም ብሎሻል፡፡ ወደፊት ይለይልናል ብሎ ዝቷልም፡፡ በአገሪቱ ብሄራዊ ጦር ላይ ወያኔ “መብረቃዊ ጥቃት” ብሎ ስለሚመጻደቅበትና በጨለማ፡ ያልታጠቁ አስር ሽህ ወታደሮች ስለመታረድ ጉዳይ ስትጠይቂው እርሱ የሚያሳስበኝ ነገር አይደለም ብሎሻል፡፡በወያኔ ቆስቋሽነት በትግራይ ውስጥ በአሁኑ ሰአት ጦርነተ እየተካሄደ መሆኑን በመዘንጋቱና ማንኛውም አይነት ጦርነት አያሌ አፍራሽ ክስተቶችን እንደሚያስከትሉ ባለማገናዘቡ እርሱን የሚያሳስበው “ስለትግራይ ገበሬዎች ሰብል አለመሰብሰብ ችግር፡ የሚበሉት ስላጡ የትግራይ ህጻናት ችግር ፡በጦርነቱ ስለተገደሉ የትግራይ ሰዎች ችግር በጦርነቱ ምክንያት ስለተፈጠረው መፈናቀል” ወዘተ ነው ሲል በግልጽ ያለሐፍረት መልሶልሻል፡፡ ላቀረብሽለት መሰረታዊ ጥያቄሽ ዙሪያ ያወራልሽ የራሱን የተዘጋጀበትን የቅስቀሳ አጀንዳ እንጅ ጥያቄሽን አልመለሰልሽም፡፤ አንቺም ጥያቄየን አልመለስክልኝምና “ጥያቄወቼን መልስ ስጥባቸው” ብለሽ ደግመሽ አልጠየቅሽውም፤፡ በማይካድራም ከሽህ ባላይ አማራወች በመታወቂያቸው ተመርጠው በወያኔ ስለመታረዳቸው ስትጠይቂው በድጋሜ “እኔ የሚያሳስበኝ ስለ አንድ ማይካድራ ሳይሆን ስለትግራይ ነው” ብሎ ነው የመለሰልሽ፡፡ እንደገና ቪድዮሽን ሄደሽ ተመልከችው፡፡ ስለዚህ እኔ አንቺን ብሆን ኖሮ ቢሮዬ ጠርቸ የማነጋግረው ሰው ይህንን ያህል እብሪት፡ ቅጥፈትና ዛቻ የተሞላበት ነገር ሲናገረኝ ከቢሮየ አስወጥቼ በማባረር ፖሊስ ለህግ እንዲያቀርበው በሙሉ በቪዲዮው ላይ የዘላበደውን ለፖሊስ አስረክብ ነበር፡፡ አንቺ ግን አስችሎሽ ብቻ ሳይሆን በሚገባ ሳትዘጋጅ በውይይቱ ቀጥለሽበትና ስድብና ዛቻ ጠጣሽ፡፡(የሚሰማሽ ከሆነ ነው)፡፡

ወያኔ 27 አመት ሙሉ የፈጃቸውን የሰዎች ብዛትና ሌሎች ስፍር ቁጥር የሌላቸው ከባባድ ወንጀሎችን ለአሁኑ ብቻ ወደ ጎን እንተወው እንበል፡፡ ትናንትና በ10ሽዎች የሚቆጠሩ የአገሪቱ ወታደሮች በወያኔው ጁንታ በአሰቃቂነቱ ወደር በማይገኝለት ጭካኔ ሲታረዱ ምንም ያላለው የባይቶና ታጋይ ታራጆቹ ኢትዮጵያዊያን እንዳልሆኑ ሁሉ ቅንጣት የመቆርቆር ስሜት ለይስሙላ እንኳን አላሳየም፡፡ በማይካድራ በመታወቂያ እየተለዩ አማራወች ሲታረዱ ስለአራጆቹ ወንጀለኝነት አንዲት ቃል አልተነፈሰም፡፡ መአዛ፦ ሰውየሽኮ የወያኔ መሪዎች አንቱ የተባሉ ታላላቅ ሰወች ያሉበት ድርጅት መሆኑን አሁንም በኩራት እየነገረሽ ነው፡፡ የዛሬ አመት (Jan.23,2020) በአውሎ የወያኔ ሜዲያ ላይ ቀርቦ ስለስርአቱ የተናገረው ከህወሀት ጋር የጠበቀ ቁርኝቱን በገሀድ ያሳያል፡፤ “ ህወሀት የተላጠ የኤለክትሪክ ገመድ ነው፡፡ በእሱ ትግራይን እናጥርበታለን” ብሎ ነው የተናገረው፡፤ በሌላ በኩል ደግሞ ይሄው ሰውየሽ የሚለውኮ ንብረት ብቻ ሳይሆን የትግራይ መሬትም ተወስዷል ብሎ ነው የሚጮህብሽ፡፤ ያው ጀግኖቹ አማራዎች በደማቸው ያስመለሱትን ወልቃይት፡ ጠለምት፡ ጠገዴና ራያ መሆኑን ይመስላል፡፡እነዚህን የአማራ የደም መሬቶች ለማስመለስ ለምን ራሱ ሄዶ አይዋጋም?? ባዲሜንማ ታላላቅ ወንድሞቹ መለስ ዜናዊና ስዩም መስፍን አለም እያዬ ፍርድ ቤት ቀርበው ፈርመው አስረክበዋታል፡፡ መአዛዬ ፦ ሰውየሽ ከጎንሽ ቁጭ ብሎ እትዮጵያዊ አይደለሁም ሲል ውይይቱን ወዲያዉኑ ማቋረጥ ሲገባሽ ከሚገባው በላይ ልቅ አድርገሽ ካለልክ እንዲያጓራ አደረግሽው፡፡ ያውም እርሱ ራሱ ሊናገረው በሚጠላው አማርኛ ቋንቋ የሞተውን ወያኔ ነፍስ ሊዘራበት የቻለውን ያህል ቅስቀሳም ሊሰራ ሞክሯል፡፡

የሚያደምጡት ቢኖሩም የሚያምኑት ግን ያው የወያኔ ምናምኖች እንጅ ኢትዮጵያዊ የሆንን ሁሉ ከወያኔና ከርዝራዦቹ እንድወራረድልን የምንፈልገውና የምንጠብቀው ገና ሀ ብሎ ጀመረ፡፡ የሚወራረድ ገና ብዙ ሂሳብ አለ፡፤ በጣም ብዙ፡፡ በመጨረሻም አንቺ ምናልባትም ይህንን ባለማወቅ እንደሰራሽው “እኛ” ብናምንም ከቅሬታችን ጋር በርቺ ልንልሽ እንወዳለን !!

]]>
By: BELAY https://amharic-zehabesha.com/contact-us#comment-197899 Sun, 27 Dec 2020 14:28:23 +0000 https://zehabesha.info/?page_id=344#comment-197899 አላማጣ ነዋሪዎች ማን ናቸዉ?

የአላማጣ ነዋሪዎች ከትግራይ፡ አማራ ክልል ወይም እራሳቸዉን ችለዉ ዞን እንዲሆኑ ያላቸዉን ሃሳብ ለማወቅ የብልጽግና ሰዎች አነጋገሩዋቸዉ የሚል ወሬ በዜና እየሰማን ነዉ።
የአላማጣ ነዋሪዎች ከአገዉ ምድር፡ ከወሎ አከባቢና ከተለያዩ የተቀሩት የትግራይ አከባቢ መጥተዉ የሰፈሩባት ከተማ ናት። እናም እነዚህን ነዋሪዎች ነዉ ሃሳባቸዉን እንዲሰጡ እየተጠየቁ ያለዉ? ወያስ ሌላ ነዉ እየሆነ ያለዉ?
ነገር ግን ዙርያዉን እስከ መሆኒ ያለዉ ህዝብ፡ አላማጣ ከተማቸዉ አይደለችም እንዴ? መጠየቅ ካለበት እንድያዉም ዋና ከተማችን – – የሚላት እስከ ኮረም ያላዉ፡ እስከ መሆኒና ማይጨዉ ያለዉ፡ እስከ ባላና ጨርጨር ያለዉ፡ እስከ ዋጃና ቆቦ ያለዉና በተለይ ዙርያዉን በገጠር ለረጅም አመታት የኖረዉ የራያ ህዝብ ነዉ።
አለማጣ ዉስጥ የከተመዉን፡ አብዛኛዉ መጤ የሆነዉን ለይቶ ሃሳብ መጠይቅ ግን ትርጉሙ ምንድን ነዉ?

]]>