ነፃ አስተያየቶች Archives - Zehabesha Latest Ethiopian News, Videos, Photos & Headlines https://amharic-zehabesha.com ዘ-ሐበሻ | ZeHabesha | አማርኛ ዜና: ከማንም ያልወገነ ሚዛናዊ ዜና ምንጭ| Get the latest Independent, accurate top news analysis, opinions videos, photos and updates from Zehabesha.com Thu, 09 Mar 2023 06:21:57 +0000 en-US hourly 1 https://wordpress.org/?v=6.1.1 https://amharic-zehabesha.com/wp-content/uploads/2023/02/cropped-Zehab-1-1-1-1-1-1-1-2-1-1-1-1-2-1-1-32x32.png ነፃ አስተያየቶች Archives - Zehabesha Latest Ethiopian News, Videos, Photos & Headlines https://amharic-zehabesha.com 32 32 በአሁናዊ ተራማጅ አስተሳሰቦች እየተመሩ ፍትሃዊ ለውጦችን  በማስመዝገብ እንጅ ታሪክ ላይ የቸንክሮ  በመቆዘምና በመኮፈስ ኢትዮጵያን ማበልፀግ ቀርቶ ማስቀጠል አይቻልም!!! https://amharic-zehabesha.com/archives/180583 https://amharic-zehabesha.com/archives/180583#respond Thu, 09 Mar 2023 06:21:57 +0000 https://amharic-zehabesha.com/?p=180583 Zehabesha Latest Ethiopian News, Headlines and Analysis - Get the latest Independent, accurate top news analysis, opinions videos, photos and updates from Zehabesha.com and stay on top of Ethiopia latest developments., የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየት | ኢትዮጵያ.. The post በአሁናዊ ተራማጅ አስተሳሰቦች እየተመሩ ፍትሃዊ ለውጦችን  በማስመዝገብ እንጅ ታሪክ ላይ የቸንክሮ  በመቆዘምና በመኮፈስ ኢትዮጵያን ማበልፀግ ቀርቶ ማስቀጠል አይቻልም!!! has the Legal Rights of Zehabesha Latest Ethiopian News, Headlines and Analysis - Get the latest Independent, accurate top news analysis, opinions videos, photos and updates from Zehabesha.com and stay on top of Ethiopia latest developments., የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየት | ኢትዮጵያ..Zehabesha Latest Ethiopian News, Videos, Photos & Headlines.

መሰረት ተስፉ ([email protected]) ለሁላችንም ግልፅ ነው ብየ እንደማስበው አብዛኛዎቹ የአለም ሃገራት እንደ ሃገር የተመሰረቱት፤ እንዲሁም የተረጋጋ መንግስት የፈጠሩት ከተለያዩ ግጭቶችና እልህ አስጨራሽ ጦርነቶች በኋላ ነው። አሁን ላይ በአለም ደረጃ የዴሞክራሲ “ጳጳስ|” ተደርጋ የምትገለፀው አሜርካ እንኳ እንደሃገር የቆመችው አንዱ ሌላውን አሸንፎ ለመውጣት ከተደርጉ ጦርነቶች በኋላ ነበር። ለምሳሌ ነባሮቹ አሜሪካኖች የመጀመሪያውን ጦርነት አድርገው ድል የተቀዳጁት ከቅኝ ገዣቸው ከብሪታኒያ ጋ ነበር። ከዚህ ቆየት ብለው የርስ በርስ ግጭት ያካሄዱት ደግሞ የአንድነት ሃይሎች ተብለው በሚታወቁት የሰሜናዊ ግዛቶቹ እና ራሳቸውን ለመቻል ይፈልጉ በነበሩት የደቡብ ግዛቶች መካከል ነበር። በዚህ ጦርነት አንድነት ፈላጊዎቹ ተሳክቶላቸው የደቡቦቹን ግዛቶች በሃይል የአሜሪካ አካል እንዲሆኑ ለማድረግ ችለዋል። እንደአሜሪካ ሁሉ ዴሞክራሲ በልፅጎባታል ተብላ የምትታወቀው ብሪታኒያም ብትሆን የተመሰረተቸው በዴሞክራሲያዊ መንገድ አልነበረም።

The post በአሁናዊ ተራማጅ አስተሳሰቦች እየተመሩ ፍትሃዊ ለውጦችን  በማስመዝገብ እንጅ ታሪክ ላይ የቸንክሮ  በመቆዘምና በመኮፈስ ኢትዮጵያን ማበልፀግ ቀርቶ ማስቀጠል አይቻልም!!! has the Legal Rights of Ethio point Zehabesha Latest Ethiopian News, Videos, Photos & Headlines.]]>
https://amharic-zehabesha.com/archives/180583/feed 0
ኮሚዩኒኬሽን ወይስ ፎልሲፊኬሽን? – ከመርሐጽድቅ መኮንን አባይነህ https://amharic-zehabesha.com/archives/180566 https://amharic-zehabesha.com/archives/180566#respond Tue, 07 Mar 2023 07:43:13 +0000 https://amharic-zehabesha.com/?p=180566 Zehabesha Latest Ethiopian News, Headlines and Analysis - Get the latest Independent, accurate top news analysis, opinions videos, photos and updates from Zehabesha.com and stay on top of Ethiopia latest developments., የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየት | ኢትዮጵያ.. The post ኮሚዩኒኬሽን ወይስ ፎልሲፊኬሽን? – ከመርሐጽድቅ መኮንን አባይነህ has the Legal Rights of Zehabesha Latest Ethiopian News, Headlines and Analysis - Get the latest Independent, accurate top news analysis, opinions videos, photos and updates from Zehabesha.com and stay on top of Ethiopia latest developments., የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየት | ኢትዮጵያ..Zehabesha Latest Ethiopian News, Videos, Photos & Headlines.

እንደሀገራችን የመንግሥት ኮሚዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስቴር ሰሞነኛ መግለጫ ከሆነ 127ኛው የአድዋ ድል በአል ባለፈው የካቲት 23 ቀን 2015 ዓ.ም አዲስ አበባ ውስጥ በወጉ ተከብሮ በሠላም ተጠናቋል፡፡ ይህ የሚኒስቴር መስሪያ ቤት በጊዜው አይኑን በጨው አጥቦ ለህዝብ በለቀቀው መግለጫ መሰረት አዲስ አበባ ውስጥ ዳግማዊ አጼ ምኒልክ አደባባይ አካባቢ የዚህኑ በአል አከባበር ሆነ ብለው ለማወክ የተነሳሱ አንዳንድ ጸረ-ሠላም ወገኖች በአቅራቢያው ወደሚገኘውና ሀይማኖታዊ የአምልኮና የምስጋና ስነ-ስርአት ወደሚፈጸምበት የገነተ-ጽጌ አራዳ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ-ክርስትያን ቅጥር ግቢ ዘልቀውና ከምእመናን ጋር ተቀላቅለው ወደውስጥ በመግባት የፈጠሩትን አመጽና ግርግር ለመቆጣጠር የጸጥታ ሀይሎች በወሰዱት ሕግ የማስከበር እርምጃ ጥቂት ምእመናን ከመጎዳታቸው በስተቀር ያጋጠመ ችግር አልነበረም፣ የለምም፡፡፡ እውነቱ ግን እርሱ አልነበረም፡፡ በዘመናዊው አለም በአደባባይ

The post ኮሚዩኒኬሽን ወይስ ፎልሲፊኬሽን? – ከመርሐጽድቅ መኮንን አባይነህ has the Legal Rights of Ethio point Zehabesha Latest Ethiopian News, Videos, Photos & Headlines.]]>
https://amharic-zehabesha.com/archives/180566/feed 0
አብይ አህመድ በሁለት ወር ውስጥ በአስር አገራት ያደረገው ሽርሽር መለስ ዜናዊ በ27 አመት አላደረገውም (እውነቱ ቢሆን) https://amharic-zehabesha.com/archives/180556 https://amharic-zehabesha.com/archives/180556#comments Mon, 06 Mar 2023 18:45:20 +0000 https://amharic-zehabesha.com/?p=180556 Zehabesha Latest Ethiopian News, Headlines and Analysis - Get the latest Independent, accurate top news analysis, opinions videos, photos and updates from Zehabesha.com and stay on top of Ethiopia latest developments., የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየት | ኢትዮጵያ.. The post አብይ አህመድ በሁለት ወር ውስጥ በአስር አገራት ያደረገው ሽርሽር መለስ ዜናዊ በ27 አመት አላደረገውም (እውነቱ ቢሆን) has the Legal Rights of Zehabesha Latest Ethiopian News, Headlines and Analysis - Get the latest Independent, accurate top news analysis, opinions videos, photos and updates from Zehabesha.com and stay on top of Ethiopia latest developments., የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየት | ኢትዮጵያ..Zehabesha Latest Ethiopian News, Videos, Photos & Headlines.

ምትክ የለሽ አገራችን ኢትዮጵያ በታሪክ ከላሹና በአገር አፍራሹ አብይ አህመድ እጅጉን ተመሰቃቅላለች፡፡ አገሪቱ ኢዚህ ጭቦኛ ሰው እጅ መውደቋ ተረግማለች ያሰኛታል፡፡ ይህ ከጫፍ እስከጫፍ በህዝብ ተመርጫለሁ እያለ የሚያጭበረብረው አረመኔው አብይ አህመድ ቦቅቧቃ ጨፍጫፊና ጨካኝ ሰው ነው፡፡ ጭካኔ  የፈሪ መገለጫ ሲሆን ሩህሩነት ግን የጀግና መገለጫ ነው፡፡ አብይ መርህ የለሽ ሰው ነው፡፡ ክሰው በታች የሆነ ሰው ነው፡፡ኢትዮጵያን አንቆ ይዟታል፡፡ ጠፍንጎ ይዟታል፡፡ አራችን ከተረኝነትና ከዘረኝነት ውጭ ምንም  የማያውቅና የማስተዳደር ችሎታም ሆነ ክህሎት የሌለውን ሰው ጥሎባታል፡፡ ሰውየው ከዚህች ድሀ አገር የህዝብን ገንዘብ (ብር እንዳይመስላችሁ ዶላር ነው) እንደፈለገው እየመዘበረ ሚስቱን ይዞ ከአገር አገር ከመንሸርሸርና ሲመለስም በቴሌቪዥን እየቀረበ  በውሸት ከመቀደድ ሌላ ለህዝቡም ለአገሪቱም አንድም እርባና ያለው ነገር  አልሰራም፡፡ በበታችነት

The post አብይ አህመድ በሁለት ወር ውስጥ በአስር አገራት ያደረገው ሽርሽር መለስ ዜናዊ በ27 አመት አላደረገውም (እውነቱ ቢሆን) has the Legal Rights of Ethio point Zehabesha Latest Ethiopian News, Videos, Photos & Headlines.]]>
https://amharic-zehabesha.com/archives/180556/feed 6
ላም ባልዋለበት… – ከመርሐጽድቅ መኮንን አባይነህ https://amharic-zehabesha.com/archives/180546 https://amharic-zehabesha.com/archives/180546#respond Mon, 06 Mar 2023 11:07:58 +0000 https://amharic-zehabesha.com/?p=180546 Zehabesha Latest Ethiopian News, Headlines and Analysis - Get the latest Independent, accurate top news analysis, opinions videos, photos and updates from Zehabesha.com and stay on top of Ethiopia latest developments., የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየት | ኢትዮጵያ.. The post ላም ባልዋለበት… – ከመርሐጽድቅ መኮንን አባይነህ has the Legal Rights of Zehabesha Latest Ethiopian News, Headlines and Analysis - Get the latest Independent, accurate top news analysis, opinions videos, photos and updates from Zehabesha.com and stay on top of Ethiopia latest developments., የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየት | ኢትዮጵያ..Zehabesha Latest Ethiopian News, Videos, Photos & Headlines.

አይበገሬዎቹ አባቶቻችንና እናቶቻችን በዳግማዊ አጼ ምኒልክና በብልኋ ባለቤታቸው በእቴጌ ጣይቱ ብጡል ግንባር-ቀደምት አዝማችነት ከዛሬ 127 ዓመት በፊት ከየኣካባቢው ተጠራርተው ዎረኢሉ ላይ የተሰባሰቡትና ወደአድዋ የተመሙት ሀገራችንን በግፍ ለመቆጣጠር ከሞከረው ወራሪ ሀይል ጋር በመፋለም ውድ ህይወታቸውን በቤዛነት አስይዘው ህዝባቸውን ከቅኝ አገዛዝ ለመከላከልና ሉኣላዊነቷን እስከወዲያኛው ለማስከበር እንደነበር ፈጽሞ ልንስተው አንችልም፡፡ እነሆ በተባበረ ክንዳቸው ጠላትን ድል ነስተው ከችግሮቿ ጋርም ቢሆን ይህችን አገር በነጻነት አስረክበዉናልና ከባድ አደራ አለብን፡፡ ሆኖም እኛ ልጆቻቸውና የልጅ ልጆቻቸው ልብን ክፉኛ በሚያደማ አኳኋን በማይረባና በወደቀ የብሔር ፖለቲካ ተጠምደን እርስበርስ ስንበላላ ከያኔው ግዙፍ የአውሮፓ ወራሪ ሀይል ጋር ሲወዳደሩ የትንኝ ያህል ሊቆጠሩ ከሚገባቸው የሰሜንና የደቡብ ሱዳን ወራሪዎች እንኳ ራሳችንን ለመከላከል ተስኖን የምንገኝበት አሁናዊ

The post ላም ባልዋለበት… – ከመርሐጽድቅ መኮንን አባይነህ has the Legal Rights of Ethio point Zehabesha Latest Ethiopian News, Videos, Photos & Headlines.]]>
https://amharic-zehabesha.com/archives/180546/feed 0
በኢትዮጵያ “የብሄር ፖለቲካ” ምንጩ፤ ያስከተለው ጉዳትና መፍትሄዉ (በዓቢዩ ብርሌ (ጌራ) https://amharic-zehabesha.com/archives/180532 https://amharic-zehabesha.com/archives/180532#comments Sun, 05 Mar 2023 15:58:41 +0000 https://amharic-zehabesha.com/?p=180532 Zehabesha Latest Ethiopian News, Headlines and Analysis - Get the latest Independent, accurate top news analysis, opinions videos, photos and updates from Zehabesha.com and stay on top of Ethiopia latest developments., የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየት | ኢትዮጵያ.. The post በኢትዮጵያ “የብሄር ፖለቲካ” ምንጩ፤ ያስከተለው ጉዳትና መፍትሄዉ (በዓቢዩ ብርሌ (ጌራ) has the Legal Rights of Zehabesha Latest Ethiopian News, Headlines and Analysis - Get the latest Independent, accurate top news analysis, opinions videos, photos and updates from Zehabesha.com and stay on top of Ethiopia latest developments., የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየት | ኢትዮጵያ..Zehabesha Latest Ethiopian News, Videos, Photos & Headlines.

ክፍል-2 በዓቢዩ ብርሌ (ጌራ) መግቢያ ባለፈው ጽሁፌ (በክፍል-1) በቅርቡ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ላይ የተከፈተዉን ዘመቻ፤ ቀደም ብሎ ከነበሩት የተለየ እንደሆነና፤ በአገራችን ህልዉና ላይ ያንዣበበውንና “በብሄር ፖለቲካ” ተመርኩዞ የቆመዉን “የዘረኝነት ስርአት” አደገኛነት አጉልቶ የሚያሳይ መሆኑን ለማሳየት ሞክሬአለሁ፡፡ ባለፉት 30 ዓመታት፤ የእዚህ አስከፊ ስርአት መርዝ፤ በሀይማኖት ተቋሞች ብቻ ሳይሆን በሁሉም ዘርፎች በሚባል ደረጃ ማለትም፤ በፖለቲካዉ፤ በኤኮኖሚው፤ በማህበራዊ ኑሮ፤ በመንግሥት መዋቅር፤ በፍትህ፤ በትምህርት፤ በፋይናንስና በባንክ፤ በሌሎችም እንደተሰራጨ ግልጽ ነው፡፡ አገራችን ከድህነት ተላቃ እንዳታድግና እንዳትገነባ፤ ወደፊትም እንዳትራመድ ሰቅዞ እንደያዛት ምንም አያጠራጥርም፡፡ በዉስጧ ሰላምና መረጋጋት እንዳይኖር በማድረግ፤ ለህልዉናዋም ጸር እንደሆነ፤ በቅርቡ በትግራዩ ጦርነት በደረሰባት አደገኛ ፈተና እንኳን ለመረዳት ይቻላል፡፡ ባለፈው ለእዚህ ሁሉ ዉስብስብ የአገራችን

The post በኢትዮጵያ “የብሄር ፖለቲካ” ምንጩ፤ ያስከተለው ጉዳትና መፍትሄዉ (በዓቢዩ ብርሌ (ጌራ) has the Legal Rights of Ethio point Zehabesha Latest Ethiopian News, Videos, Photos & Headlines.]]>
https://amharic-zehabesha.com/archives/180532/feed 1
ብን ብሎ የጠፋው የአብን አመራር ከወዴት ተገኘ? https://amharic-zehabesha.com/archives/180492 https://amharic-zehabesha.com/archives/180492#respond Sun, 05 Mar 2023 12:39:28 +0000 https://amharic-zehabesha.com/?p=180492 Zehabesha Latest Ethiopian News, Headlines and Analysis - Get the latest Independent, accurate top news analysis, opinions videos, photos and updates from Zehabesha.com and stay on top of Ethiopia latest developments., የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየት | ኢትዮጵያ.. The post ብን ብሎ የጠፋው የአብን አመራር ከወዴት ተገኘ? has the Legal Rights of Zehabesha Latest Ethiopian News, Headlines and Analysis - Get the latest Independent, accurate top news analysis, opinions videos, photos and updates from Zehabesha.com and stay on top of Ethiopia latest developments., የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየት | ኢትዮጵያ..Zehabesha Latest Ethiopian News, Videos, Photos & Headlines.

ከሰሞኑ የአብን ስራ አስፈጻሚ አብሮ ለመስራት ተስማማ የሚል ዜና ከአስፈጻሚወች ውብ ፎቶ ጋር ተለቆ ተመልክተናል፡፡በምን ተጣልተው፤በምንስ ተስማሙ ? ማነስ አስማማቸው? ብዙ ጥያቄ ግን መልስ የሌለበት ዘመን፡፡አብን አትርሱኝ፤አስታውሱኝ በሚመስል መልኩ ከለቀቀው ማስታወቂያ ቀጥሎ የ127ኛውን የአድዋ ድል በዓል አከባበር አስመልክቶ ባንዳ የሚል ቃል ያካተተ መግለጫም አውጥቷል፡፡ይህንን ባንዳ የሚል ቃል ህወሃትም፤ማርያምን ትጣላኛለህ ብለው አዋጅ ነግረው፤በግምባር ጦር መርተው የማይደገም ታሪክ የጻፋትን ታላቁን ንጉስ አጼ ምኒልክን መጀመሪያ ለማደብዘዝ ከዚያም ለመሰረዝ በማሴር ለበዓል የወጣውን ህዝብ በእውነተኛ ማንነቱ በጥይት ግንባሩን እያስመታ በሃሳዊ ማንነቱ ደግሞ በመግለጫ የሚያምታታው አብይም ባንዳ የሚለውን ቃል ሲጠቀመው ሰምተናል፤፤አሁን ደግሞ አብን፡፡እውነት ግራጫ አይደለችም ቢባልም እንዲህ ስትንገላታ እናያለን፡፡የመጀመሪያውን የአብን ፕሬዘዳንት ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔን ፎቶው ላይ

The post ብን ብሎ የጠፋው የአብን አመራር ከወዴት ተገኘ? has the Legal Rights of Ethio point Zehabesha Latest Ethiopian News, Videos, Photos & Headlines.]]>
https://amharic-zehabesha.com/archives/180492/feed 0
አገር ሲሞት እያየ ከማያይ በላይ ኃጢያተኛ እና ወንጀለኛ ምን አለ ? https://amharic-zehabesha.com/archives/180479 https://amharic-zehabesha.com/archives/180479#respond Sun, 05 Mar 2023 06:35:12 +0000 https://amharic-zehabesha.com/?p=180479 Zehabesha Latest Ethiopian News, Headlines and Analysis - Get the latest Independent, accurate top news analysis, opinions videos, photos and updates from Zehabesha.com and stay on top of Ethiopia latest developments., የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየት | ኢትዮጵያ.. The post አገር ሲሞት እያየ ከማያይ በላይ ኃጢያተኛ እና ወንጀለኛ ምን አለ ? has the Legal Rights of Zehabesha Latest Ethiopian News, Headlines and Analysis - Get the latest Independent, accurate top news analysis, opinions videos, photos and updates from Zehabesha.com and stay on top of Ethiopia latest developments., የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየት | ኢትዮጵያ..Zehabesha Latest Ethiopian News, Videos, Photos & Headlines.

ኢትዮጵያ እና ህዝቦቿ ለሶስት አስርተ ዓመታት ክህደት እንደተፈፀመባቸዉ እና ይህም እንደሚሆን ቀድመዉ የነቁ እና የበቁ ኢትዮጵያዉያን ዕዉነት እና ፍትህ ተነፍገዉ በሞትም ፤በስደትም ተለይተዋል ፡፡ ይህ ሁሉ በምድር ላይ ታይቶ ማይታወቅ  ዜጎች በማንታቸዉ እና ኢትዮጵያዊ መሆናቸዉ እንደ ወንጀለኛ ሆነዉ የዘር ፍጂት ፣ ስደት  እና ዕንግልት ሲደርስባቸዉ በራሳቸዉ አገር እና ቅየ ለምን ያለ አልነበረም ፡፡ ይህም ዕዉነት ተናጋሪ  ለዕምነት አዳሪ ሲጠፋ ፀረ -ህዝብ እና ኢትዮጵያ ጠሎች ከለላ እና መከታ የማግኘት ያህል ሲሰማቸዉ በህዝብ እና አገር ላይ ያደረሱት በደል እና ክህደት ሊጠየቁ ሲገባ በዝምታ መታለፉ ዛሬ ላይ ለሆነዉ ሁሉ ትክክለኛነታቸዉን በመታቀብ ቄሱም ፤መፅሀፉም አይቶ ባላየ አልፏቸዉ በማን አለብኝነት በዜጎች ህይወት እና በአገር ጉዳይ

The post አገር ሲሞት እያየ ከማያይ በላይ ኃጢያተኛ እና ወንጀለኛ ምን አለ ? has the Legal Rights of Ethio point Zehabesha Latest Ethiopian News, Videos, Photos & Headlines.]]>
https://amharic-zehabesha.com/archives/180479/feed 0
“የአድዋን 127ኛ በዓል የዐብይ ብልጽግና ሲያኮላሸው ዝም ልንል አንችልም” አክሎግ ቢራራ (ዶር) https://amharic-zehabesha.com/archives/180476 https://amharic-zehabesha.com/archives/180476#respond Sat, 04 Mar 2023 14:28:29 +0000 https://amharic-zehabesha.com/?p=180476 Zehabesha Latest Ethiopian News, Headlines and Analysis - Get the latest Independent, accurate top news analysis, opinions videos, photos and updates from Zehabesha.com and stay on top of Ethiopia latest developments., የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየት | ኢትዮጵያ.. The post “የአድዋን 127ኛ በዓል የዐብይ ብልጽግና ሲያኮላሸው ዝም ልንል አንችልም” አክሎግ ቢራራ (ዶር) has the Legal Rights of Zehabesha Latest Ethiopian News, Headlines and Analysis - Get the latest Independent, accurate top news analysis, opinions videos, photos and updates from Zehabesha.com and stay on top of Ethiopia latest developments., የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየት | ኢትዮጵያ..Zehabesha Latest Ethiopian News, Videos, Photos & Headlines.

“ ከሲኦል ተመልሰንም ቢኾን ኢትዮጵያን እንበታትናታለን”! ህወሃት የአማራውን ሕዝብ ለማስፈራራትና ወልቃይትን ለማጠቃለል የሰጠን ማስጠንቀቂያ “ጠንካራ ሕዝብ አንድነቱንና ክብሩን በደሙ ያፀናል” የአማራ ክልል ፕሬዝደንት ዶር ይልቃል ከፋለ “ሞት ሰለቸኝ፤ ውሸት ሰለቸኝ” ኦባንግ ሜቶ፤ የሰብአዊ መብት ጠበቃ “ዛሬ የውርደት ቀን ነው” አንዳርጋቸው ጽጌ፤ የአድዋን የድል በዓል ብልፅግናዎች ሲያቃውሱት ተመልክቶ የተናገረው “የፋሺስት ጣሊያን ጀነራል ግራዚያኒ ከሙታን ተነስቶ እንደገና አዲስ አበባን ይዞ የየካቲትን ፍጅት ሊድግም ነው? ይኽ ምን ይባላል? አቢይ አሕመድ እንደ ሮማዊው ቄሳር እንደ ኔሮ እንጦጦ ላይ ተሰይሞ ክራር እየተጫወተ በተድላ ደስታ እየተዝናና ይሆን?” ፕሮፌሰር ጳውሎስ ሚልኪያስ “He (Abiy Ahmad) intentionally closed his eyes to the TPLF’s maneuver to keep its modern weaponry

The post “የአድዋን 127ኛ በዓል የዐብይ ብልጽግና ሲያኮላሸው ዝም ልንል አንችልም” አክሎግ ቢራራ (ዶር) has the Legal Rights of Ethio point Zehabesha Latest Ethiopian News, Videos, Photos & Headlines.]]>
https://amharic-zehabesha.com/archives/180476/feed 0
ሕዝብን በኃይልና አጀንዳ በማስቀየር ለመምራት  መሞክር ትርፉ ኪሳራ ነው!! (ተዘራ አሰጉ) https://amharic-zehabesha.com/archives/180451 https://amharic-zehabesha.com/archives/180451#comments Fri, 03 Mar 2023 22:21:07 +0000 https://amharic-zehabesha.com/?p=180451 Zehabesha Latest Ethiopian News, Headlines and Analysis - Get the latest Independent, accurate top news analysis, opinions videos, photos and updates from Zehabesha.com and stay on top of Ethiopia latest developments., የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየት | ኢትዮጵያ.. The post ሕዝብን በኃይልና አጀንዳ በማስቀየር ለመምራት  መሞክር ትርፉ ኪሳራ ነው!! (ተዘራ አሰጉ) has the Legal Rights of Zehabesha Latest Ethiopian News, Headlines and Analysis - Get the latest Independent, accurate top news analysis, opinions videos, photos and updates from Zehabesha.com and stay on top of Ethiopia latest developments., የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየት | ኢትዮጵያ..Zehabesha Latest Ethiopian News, Videos, Photos & Headlines.

ሕዝብ የሰወች ስብስብ ነው ። እግዚአብሔር ሰውን ከሌሎች ፍጥረታት ለይቶ ሲፈጥረው እንዲያስብ ፣ እንደያሰላስል ፣ በአምላክም ተራዳይነት በእውቀትና በጥበብ ተሞልቶ በዚች ዓለም እስካለ ድረስ እየለፋ ፣ እየጣረ ፣ መብቱና ግዴታውን ከግንዛቤ ውስጥ በማስገባት ኑሮውን መግፋት እንዳለበት እውነታውና የኑሮ ትብህሉ ያስተምራል። የሰው ልጅ በጋርዮሽ ዘመን ይኖር ከነበረበት የኑሮ ዘይቤ ከወጣ በኋላ በተለይ የግል ንብረት በተወሰኑ ግለሰቦችና ቡድኖች ቁጥጥር ስር እየሆነ ሲመጣ  በዘመናት መካከል ሕጎች ፣ ደንቦች ፣ በኛ አባባል ፍትሐ ነገስት ፣ ፍትሃ ብሔር ፣  ወንጀለኛ መቅጫ ወ.ዘ.ተ. ርቆና ፀድቆ የሰው ልጅ በሰላምና በመከባበር መኖር ከጀመረ ዘመናት አልፈዋል። “ሕዝብ “ ተመሪ ሁኖ “መሪምችም” ከሕዝብ መካከል በዕውቀትም ሆነ በጥበብ ሻል ያሉት ፣ በሕዝብ ተደማጭነት ያገኙ ፣ በአንፃራዊነት

The post ሕዝብን በኃይልና አጀንዳ በማስቀየር ለመምራት  መሞክር ትርፉ ኪሳራ ነው!! (ተዘራ አሰጉ) has the Legal Rights of Ethio point Zehabesha Latest Ethiopian News, Videos, Photos & Headlines.]]>
https://amharic-zehabesha.com/archives/180451/feed 1
ደመቀ መኮንን፣ ደመላሽ ፍኖ እና ዳያስፖራ ፋኖ   https://amharic-zehabesha.com/archives/180412 https://amharic-zehabesha.com/archives/180412#comments Fri, 03 Mar 2023 15:16:27 +0000 https://amharic-zehabesha.com/?p=180412 Zehabesha Latest Ethiopian News, Headlines and Analysis - Get the latest Independent, accurate top news analysis, opinions videos, photos and updates from Zehabesha.com and stay on top of Ethiopia latest developments., የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየት | ኢትዮጵያ.. The post ደመቀ መኮንን፣ ደመላሽ ፍኖ እና ዳያስፖራ ፋኖ   has the Legal Rights of Zehabesha Latest Ethiopian News, Headlines and Analysis - Get the latest Independent, accurate top news analysis, opinions videos, photos and updates from Zehabesha.com and stay on top of Ethiopia latest developments., የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየት | ኢትዮጵያ..Zehabesha Latest Ethiopian News, Videos, Photos & Headlines.

ሸማ በየፈርጁ፣ ትግል በየደጁ ነው፡፡  ድል ደግሞ የትግሎች ሁሉ ድምር ውጤት ነው፡፡ ደመቀ መኮንን ለስሙ ያማራ ብልጽግና መሪ ነው፡፡  ያማራ ሕዝብ በታሪኩ አይቶት የማያውቀው መከራና ውርደት ሲደርስበት ግን፣ ይህ ያማራ መሪ ነኝ የሚል ግለሰብ ምን ተዳየ ብሎ እንዳይናገር፣ እንዳይጋገር አፉን ለጉሟል፡፡  የመሪነት ቦታውን ላማራ የሚቆረቆሩ ዶክተር አምባቸውን የመሰሉ ሰወች እንዳይዙት ደግሞ ግደሉኝ እንጅ አልለቅም በማለት ሙጥኝ ብሏል፡፡  የሱ በታቾች የሆኑት ያማራ ክልል ፕሬዚዳንቶች ደግሞ ከሕዝባቸው ጋር በቂ ትውውቅና መናበብ እንዳይኖራቸው ከጭራቅ አሕመድ ጋር እየተመሳጠረ በየ ስድስት ወሩ ይቀያይራቸዋል፡፡  ይህ አልበቃው ብሎት ደግሞ የክልሉ ፕሬዚዳንት እንዲሆኑ የሚያደርጋቸው እንደ ተመስግን ጡሩንህ ጃንደረባ፣ እንደ አግኘሁ ተሻገር ሰካራም፣ ወይም እንደ ይልቃል ከፋለ ሙትቻ የሆኑትን ሥራየ ብሎ እየመረጠ ነው፡፡  ስለዚህም ትልቁ ጥያቄ

The post ደመቀ መኮንን፣ ደመላሽ ፍኖ እና ዳያስፖራ ፋኖ   has the Legal Rights of Ethio point Zehabesha Latest Ethiopian News, Videos, Photos & Headlines.]]>
https://amharic-zehabesha.com/archives/180412/feed 3
ብአዴናዊነት (ከበሃይሉ ምኒልክ) https://amharic-zehabesha.com/archives/180405 https://amharic-zehabesha.com/archives/180405#comments Fri, 03 Mar 2023 07:10:47 +0000 https://amharic-zehabesha.com/?p=180405 Zehabesha Latest Ethiopian News, Headlines and Analysis - Get the latest Independent, accurate top news analysis, opinions videos, photos and updates from Zehabesha.com and stay on top of Ethiopia latest developments., የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየት | ኢትዮጵያ.. The post ብአዴናዊነት (ከበሃይሉ ምኒልክ) has the Legal Rights of Zehabesha Latest Ethiopian News, Headlines and Analysis - Get the latest Independent, accurate top news analysis, opinions videos, photos and updates from Zehabesha.com and stay on top of Ethiopia latest developments., የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየት | ኢትዮጵያ..Zehabesha Latest Ethiopian News, Videos, Photos & Headlines.

“የብልጽግና  አባል ወይም  ደጋፊ መሆን ለነፍስ አባታችን ልንናገረው የሚገባ ትልቅ ሀጢያት ነው” ትንግርቱ ገ/ፃዲቅ ስለ ብአዴን ታሪካዊ ዳራ መናገር ማንበብና መጻፍ ለሚችልና ሚዲያ ለሚከታተል ሰው ማደናቆር ይመስለኛል፡፡ የብአዴን አባላት የነበሩና ሌሎች ጸሐፊዎች እንደነገሩን ኢህዴን    መርህና ስትራቴጅ የለሹ ኢህአፓ በደረግና በወያኔ ሲዳከም ማምለጫ ያጡ ጥቂት ሰዎች የወያኔ መሪዎችን ርዕዮተዓለም ተቀብለው ያቋቋሙት ድርጅት ነው፡፡ ምንም እንኳ አገራዊ ፓርቲ ቢመስልም የድርጅቱ አመራሮች ከወያኔ በላቀ ደረጃ ለአማራ የነበራቸው ጥላቻ ከፍተኛ እንደነበር መረጃዎች ያሳያሉ፡፡ የደርግን መንግሰት በመጣል ወደ ስልጣን ከመጡ በኋላ ስማቸውን ወደ ብአዴን ቀይረው የፈጸሟቸው ድርጌቶችም ለአማራ ህዝብ ያላቸው ጥላቻ ጥልቅ እንደሆነ ተመልክተናል፡፡  እዚህ ላይ ላነሳው የሚገባ አንድ ጉዳይ አለ፡፡ አንዳንድ የአሕዴን መካከለኛ አመራር የነበሩ ሰዎች

The post ብአዴናዊነት (ከበሃይሉ ምኒልክ) has the Legal Rights of Ethio point Zehabesha Latest Ethiopian News, Videos, Photos & Headlines.]]>
https://amharic-zehabesha.com/archives/180405/feed 1
ከታሪክ ማኅደር: ዐድዋና አንድምታው (ኀይሌ ላሬቦ) https://amharic-zehabesha.com/archives/180385 https://amharic-zehabesha.com/archives/180385#comments Fri, 03 Mar 2023 07:07:27 +0000 https://amharic-zehabesha.com/?p=180385 Zehabesha Latest Ethiopian News, Headlines and Analysis - Get the latest Independent, accurate top news analysis, opinions videos, photos and updates from Zehabesha.com and stay on top of Ethiopia latest developments., የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየት | ኢትዮጵያ.. The post ከታሪክ ማኅደር: ዐድዋና አንድምታው (ኀይሌ ላሬቦ) has the Legal Rights of Zehabesha Latest Ethiopian News, Headlines and Analysis - Get the latest Independent, accurate top news analysis, opinions videos, photos and updates from Zehabesha.com and stay on top of Ethiopia latest developments., የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየት | ኢትዮጵያ..Zehabesha Latest Ethiopian News, Videos, Photos & Headlines.

ኀይሌ ላሬቦ በየካቲት ኻያሦስት ቀን ሺስምንትመቶ ሰማንያስምንት ዓ. ም. ረፋዱ ላይ ዓለም ካንዲት ስሟ ካልታወቀ ኰሳሳ መንደር በፍጹም ያልተጠበቀ አስደናቂ ዜና ሰማ። ሰፈሯ ዐድዋ ትባላለች። ዜናውም  የዓለምን ታሪክ ሂደት የቀየረው፣ አዝማሚያና ቅርጽ የለወጠው በመንደሯ ተራራ ላይ የተፈጸመው ኢትዮጵያ በቅኝ ወራሪው ኢጣሊያን ላይ የተጐናፀፈችው አቻ የሌለው ድል ነበር። ከዚያን ቀን ጀምሮ፣ ዐድዋ በዓለም ታሪክ መዝገብ ለዘለዓለም በማይፋቅ የወርቅ ቀለም ስሟን አጽፋለች። ብዙዎች ከተሞችና መንደሮች ስማቸው በታሪክ ቢጠቀስም፣ እንደዐድዋ የጐላና አስደናቂ ሚና አልተጫወቱም። ይኸ ድል በተጠራ ቊጥር፣ የሚነሣው የዐድዋ ስም ብቻ ሳይሆን፣ የድሉ መሪዎች፣ ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት፣ የአገሩ ሰንደቅ ዓላማ፣ የሕዝቡም ቋንቋና ታሪክ ናቸው። የዐድዋ ድል ዛሬ መቶኻያ ሰባተኛ ዓመቱን አስቈጥሯል። እንደታላቅነቱና ታሪክነቱ ከሆነ፣ ድሉ

The post ከታሪክ ማኅደር: ዐድዋና አንድምታው (ኀይሌ ላሬቦ) has the Legal Rights of Ethio point Zehabesha Latest Ethiopian News, Videos, Photos & Headlines.]]>
https://amharic-zehabesha.com/archives/180385/feed 2
የአገዛዙ መልክ ሜክ አፑ እየለቀቀ አሁን ትክክለኛ ገጽታው እየታየ ነው- ዜጠኛ መሳይ መኮንን https://amharic-zehabesha.com/archives/180380 https://amharic-zehabesha.com/archives/180380#comments Thu, 02 Mar 2023 20:40:37 +0000 https://amharic-zehabesha.com/?p=180380 Zehabesha Latest Ethiopian News, Headlines and Analysis - Get the latest Independent, accurate top news analysis, opinions videos, photos and updates from Zehabesha.com and stay on top of Ethiopia latest developments., የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየት | ኢትዮጵያ.. The post የአገዛዙ መልክ ሜክ አፑ እየለቀቀ አሁን ትክክለኛ ገጽታው እየታየ ነው- ዜጠኛ መሳይ መኮንን has the Legal Rights of Zehabesha Latest Ethiopian News, Headlines and Analysis - Get the latest Independent, accurate top news analysis, opinions videos, photos and updates from Zehabesha.com and stay on top of Ethiopia latest developments., የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየት | ኢትዮጵያ..Zehabesha Latest Ethiopian News, Videos, Photos & Headlines.

ዛሬ የሆነው ወዴት እንደሚወስደን ለመግለጽ ነብይ መሆን አይጠይቅም። በሚኒሊክ አደባባይ የአድዋ ድል እንዳይከበር መደረጉ ነገ ምን ዓይነት እርምጃ ሊወስዱ ምልክት እያሳዩን እንደሆነ በግሌ ገብቶኛል። ጊዮርጊስ አጠገብ የቆመውን የሚኒሊክ ሀውልት ማፍረስ በቀጣይ የምንመለከተው ነገር እንደሚሆን አልጠራጠርም። የሀጫሉ ሞት ጊዜ ታስቦ እንደነበረ አስታውሳለሁ። አዲስ አበባን ስሟን ቀይሮ ወደ ኦሮሚያ ክልል የመጠቅለል ውሳኔም ከጠረጴዛ ላይ የተቀመጠ ፋይል ሆኗል። ከወደጨፌ ኦሮሚያ ሀሳቡ ተነስቶ አራት ኪሎ ቆይ ትንሽ ታገሱ ብሎ እንዳዘገየው ሽው የምትል መረጃ ከጆሮዬ ከጠለቀች ሰነባብታለች። የኦሮሚያ ብልጽግና የኦነግን አጀንዳ አንድ በአንድ በማስፈጸም ላይ ይገኛል። ከእንግዲህ ሸኔ ሰው ማረድ አያስፈልገውም። ኦነግ ነፍጥ ተሸክሞ ጫካ ለጫካ መርመጥመጡ ትርጉም የለውም። በኢትዮጵያ ስም የሚምምል በገቢር ኢትዮጵያን የሚገዘግዝ

The post የአገዛዙ መልክ ሜክ አፑ እየለቀቀ አሁን ትክክለኛ ገጽታው እየታየ ነው- ዜጠኛ መሳይ መኮንን has the Legal Rights of Ethio point Zehabesha Latest Ethiopian News, Videos, Photos & Headlines.]]>
https://amharic-zehabesha.com/archives/180380/feed 2
አሁን ተረጋግጧል። ባንዳው የኦህዴድ ብልፅግና “የኢትዮጵያ መንግሥት” አይደለም። ሊሆንም አይችልም https://amharic-zehabesha.com/archives/180373 https://amharic-zehabesha.com/archives/180373#comments Thu, 02 Mar 2023 20:26:28 +0000 https://amharic-zehabesha.com/?p=180373 Zehabesha Latest Ethiopian News, Headlines and Analysis - Get the latest Independent, accurate top news analysis, opinions videos, photos and updates from Zehabesha.com and stay on top of Ethiopia latest developments., የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየት | ኢትዮጵያ.. The post አሁን ተረጋግጧል። ባንዳው የኦህዴድ ብልፅግና “የኢትዮጵያ መንግሥት” አይደለም። ሊሆንም አይችልም has the Legal Rights of Zehabesha Latest Ethiopian News, Headlines and Analysis - Get the latest Independent, accurate top news analysis, opinions videos, photos and updates from Zehabesha.com and stay on top of Ethiopia latest developments., የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየት | ኢትዮጵያ..Zehabesha Latest Ethiopian News, Videos, Photos & Headlines.

የሐገሩን ታሪካዊና ወሳኝ ድል፣ መላው አፍሪቃና የአለም ጥቁር ሕዝቦች ብኩራት በአደባባር እያከበሩት ያለውን፣ የኢትዮጵያ ሕዝብ እንደጥንት ልማዱ እንዳያከብረው የከለከለ መንግሥት!! የድል መሪዎቹን ፎቶና የእነሱን ምስል የያዘ ልብስ እንድይለብስ የከለከለ፣ ያሰረና የገደለ ማንግሥት!! አድዋ ላይ ዘምቶ ሕዝቡን አንድ አድርጎ አዋግቶ በመጭረሻም በድል የተሰቀለውን ሰንደቅ እንዳይውለበለብ የከለከለ መንግሥት!! የድሉ ሐውልት በተገነባበት አደባባይ ድሉን ለመዘከር የወጣው ሕዝብ እያስቀደሰ በሚገኝበት ቤተክርስትያን ድረስ በመግባት በመርዝ ጭስ ያፈነና በጥይት እሩምታ የገደለ መንግሥት!! በእውነት ኢትዮጵያዊ ነው ወይንስ ፋሽስቱ ጠላት? ጣልያን “ኢትዮጵያዊ” አቆማዳ ለብሶ ለሦስተኛ ጊዜ ኢትዮጵያ ውስጥ ተመልሶ ገብቷል? ያሰኛል። በፍፁም አያጠራጥርም። ይህ በጭራሽ “የኢትዮጵያ መንግሥት” ሊሆን አይችልም። የኦህዴድ ብልፅግና፣ እንደሚላላክለት የፈርንጅ ጌታው፣ “ኢትዮጵያ”፣ “ምኒልክ”፣ “ጣይቱ”፣ “ልሙጥ ባዲራ” የሚሉትን ቃላቶች፣ “ካፈ ቅቤው

The post አሁን ተረጋግጧል። ባንዳው የኦህዴድ ብልፅግና “የኢትዮጵያ መንግሥት” አይደለም። ሊሆንም አይችልም has the Legal Rights of Ethio point Zehabesha Latest Ethiopian News, Videos, Photos & Headlines.]]>
https://amharic-zehabesha.com/archives/180373/feed 4