ኢኮኖሚ Archives - ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ https://amharic-zehabesha.com/ኢኮኖሚ ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች| Sat, 10 Sep 2022 14:37:49 +0000 en-US hourly 1 https://wordpress.org/?v=6.0.2 https://amharic-zehabesha.com/wp-content/uploads/2022/08/cropped-cropped-cropped-Z1-32x32.png ኢኮኖሚ Archives - ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ https://amharic-zehabesha.com/ኢኮኖሚ 32 32 አይ ዘመን! እኔ ዕምለዉ ኢትዮጵያ ለኢትዮጵያዉያን እና ለአገር  ለኖሩት መኗሪያ እና መጠጊያ የምትሆነዉ መቸ ነዉ https://amharic-zehabesha.com/archives/176933 https://amharic-zehabesha.com/archives/176933#respond Sat, 10 Sep 2022 14:37:49 +0000 https://amharic-zehabesha.com/?p=176933 Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..
The post አይ ዘመን! እኔ ዕምለዉ ኢትዮጵያ ለኢትዮጵያዉያን እና ለአገር  ለኖሩት መኗሪያ እና መጠጊያ የምትሆነዉ መቸ ነዉ has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

ኢትዮጵያ ለኢትዮጵያዉያን ትሆን ዘንድ የመልካም ምኞት መግለጫ የምንሰጣጠዉ መቸ ይሆን ፤ ከማን ……..? ለምን እና እስከመቸ ይሆን በየዓመቱ ፲፫ኛዋን ወር  በሚቀደድ እና በሽድድ ስያሜ የምን…የምን…ቀን  ከምንል  አገር ሰርተዉ አገር ሆነዉ ባኖሩን ቀደምት ቅድመ አያቶቻችን በከተማዋ አዲስ አበባ  እና እንዲሁም  ፲፫ ኛዋን ወር የሚገልፅ ዕዉነተኛ እና ዘላቂ መታሰቢያ እንዲኖር ለማድረግ የምንተጋዉ  ፡፡ በጋራ እና ምድር ላይ በሚገኝ ዕዉነተኛ ታሪካችን ላይ ሳንስማማ እንዴት በደራሽ እና ፈራሽ በሆነ ሀሰተኛ  ፤መናኛ ጉዳይ ላይ ተስማምተን ልንዘልቅ ይቻላል ፡፡ ኢትዮጵያ ጠላቶቿ ጠላት ፤ ወዳጇ ወዳጂ  ለማለት ኢትዮጵያ ፤ ኢትዮጵያ  ማለት   ሳይሆን ሰይጣንም  ከወጥመድ ለማምለጥ በስመዓብ እንደሚል  ሁሉ  አስመሳዮች  ድብቅ የኢትዮጵያ ጠላቶች ከመሆን እንደማይለዩ ዕዉነት ከሀሰት ፤ ምርት

The post አይ ዘመን! እኔ ዕምለዉ ኢትዮጵያ ለኢትዮጵያዉያን እና ለአገር  ለኖሩት መኗሪያ እና መጠጊያ የምትሆነዉ መቸ ነዉ has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

]]>
https://amharic-zehabesha.com/archives/176933/feed 0
የልዕለ-ኃያላኖች ሽኩቻ!!! የማይቌጨው የጦር አበጋዞች የጦርነት ንግድና የደም ገንዘብ የትርፍ አዙሪት!!! https://amharic-zehabesha.com/archives/176708 https://amharic-zehabesha.com/archives/176708#comments Fri, 26 Aug 2022 17:35:53 +0000 https://amharic-zehabesha.com/?p=176708 Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..
The post የልዕለ-ኃያላኖች ሽኩቻ!!! የማይቌጨው የጦር አበጋዞች የጦርነት ንግድና የደም ገንዘብ የትርፍ አዙሪት!!! has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

ተስፋ (ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY Tesfasays: April 15, 2022 at 5:55 am ልዕለ-ኃያላን ሃገራት አምርተው የሚሸጡት የጦር  መሣሪያዎች  የሚሞከረው በምድረ ኢትዮጵያ ነው፣ ግማሽ ሚሊዮን  ወጣቶች ሞቱ፣ ስንቶቹስ አካላተ ጎዶሎ ሆኑ!!! የደም ግብራቸው ገንዘብ ነው!!! በነጮች 1935 አንዲት እጠር ምጥን ያለች መጽሃፍ በአንድ አሜሪካዊ ጄኔራል ተጽፋ ነበር። የዚያች መጽሃፍ አርዕስት War Is a Racket ሲሆን የጻፈው Major General Smedley D. Butler ነው። በመጽሃፉ የጦርነትን ከንቱነትና የመነገጃ ብልሃትነትን ቁልጭ አድርጎ ያሳያል። አንዳንድ የኢኮኖሚ ጠበብቶች ደግሞ ሁለተኛው የዓለም ጦርነት ለአሜሪካ ጠቅሟታል። ከነበረው የኢኮኖሚ ድቀት እንድትላቀቅና አርፎ ተርፎም የጀርመን ሳይንቲስቶችን ለቅማ ወደ ሃገሯ በማምጣት ጨረቃን ለመርገጥ ቀዳሚዋ እንድትሆን አርጓታል ይላሉ። የሃበሻው ግብግብ ግን ከዚኛው እይታ

The post የልዕለ-ኃያላኖች ሽኩቻ!!! የማይቌጨው የጦር አበጋዞች የጦርነት ንግድና የደም ገንዘብ የትርፍ አዙሪት!!! has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

]]>
https://amharic-zehabesha.com/archives/176708/feed 1
የኢትዮጵያ ማክሮ ኢኮኖሚ ቀውስና የአይኤምኤፍና የዓለም ባንክ ፕራይቬታይዜሽን ሴራ!!! የብሔራዊ የጋራ ኃብታችን በኦሮሙማ ውርስና ስልቀጣ? https://amharic-zehabesha.com/archives/176693 https://amharic-zehabesha.com/archives/176693#respond Tue, 23 Aug 2022 16:14:37 +0000 https://amharic-zehabesha.com/?p=176693 Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..
The post የኢትዮጵያ ማክሮ ኢኮኖሚ ቀውስና የአይኤምኤፍና የዓለም ባንክ ፕራይቬታይዜሽን ሴራ!!! የብሔራዊ የጋራ ኃብታችን በኦሮሙማ ውርስና ስልቀጣ? has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

(ክፍል 4)  ሚሊዮን ዘአማኑኤልና ፂዮን ዘማርያም  (ኢት-ኢኮኖሚ) ኢትዮጵያ በአይኤምኤፍና ዓለም ባንክ  የፕራይቬታይዜሽን ፈንጂ ወረዳ! በዶክተር ኢዮብ ተስፋዬ በሪፖርተር ጋዜጣ እሁድ ሰኔ 17 ቀን 2010 ዓ/ ም በፁሁፍ ያቀረቡት ‹‹ኢኮኖሚው ያጋጠሙትን የማክሮ ኢኮኖሚ ተግዳሮቶች ለማቃለል የቀረበ የመፍትሄ ሐሳብ››……………………..……….(1) ‹ስለአገራችን የማክሮ ኢኮኖሚ ፖሊሲ ችግር በአቶ ሚሊዮን ዘአማኑኤልና በጽዮን ዘማርያም የቀረበውን ጽሁፍ የሚመለከት ሀተታዊ  ትችት!  ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) ነሐሴ 21፣ 2022  የቀረበውን ገንቢ አስተያየት እያመሠገንን በዶክተር ኢዮብ ተስፋዬ የቀረቡ ስምንት የመፍትሔ ሃሳቦች (1) ከምንጩ ይመልከቱ) ስምንተኛውን የፕራይቬታይዜሽን ሚና ከማቅረባችን በፊት የቀረበ አስተያት መሆኑንና እርዕሱ ‹‹ የኢትዮጵያ ማክሮ ኢኮኖሚ ቀውስና የአይኤምኤፍና የዓለም ባንክ  ፕራይቬታይዜሽን ሴራ!!!›› የሚለው ርዕስ ሙሉው ፁሁፍ ሳይቀርብ የቀረበ ትችት መሆኑን ዶክተር ፍቃዱ በቀለ በትህትና እንዲያውቁልን እንሻለን፡፡ የሃገራችንን የኢኮኖሚ ዘርፎች  በቀላሉና ምንም ሰው አንብቦ ለመረዳት  እንዲችል የኢኮኖሚክስ ጹሁፎች መቅረባቸው በማመስገን ሌሎችም በዘርፉ ያሉ ጥናታቸውን እንዲያቀርቡ  እንመኛለን፡፡ {8} የፕራይቬታይዜሽን ሚና:- ‹‹ የኢትዮጵያ መንግሥት በቅርቡ ሙሉ በሙሉ በከፊል ወደ አገር ውስጥ ባለሀብቶችና ለውጭ ባለሀብቶች በሽያጭ የሚተላለፉ

The post የኢትዮጵያ ማክሮ ኢኮኖሚ ቀውስና የአይኤምኤፍና የዓለም ባንክ ፕራይቬታይዜሽን ሴራ!!! የብሔራዊ የጋራ ኃብታችን በኦሮሙማ ውርስና ስልቀጣ? has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

]]>
https://amharic-zehabesha.com/archives/176693/feed 0
የኢትዮጵያ ማክሮ ኢኮኖሚ ቀውስና የአይኤምኤፍና የዓለም ባንክ  ፕራይቬታይዜሽን ሴራ!! – (ክፍል 3)   https://amharic-zehabesha.com/archives/176635 https://amharic-zehabesha.com/archives/176635#respond Fri, 19 Aug 2022 13:42:00 +0000 https://amharic-zehabesha.com/?p=176635 Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..
The post የኢትዮጵያ ማክሮ ኢኮኖሚ ቀውስና የአይኤምኤፍና የዓለም ባንክ  ፕራይቬታይዜሽን ሴራ!! – (ክፍል 3)   has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

ሚሊዮን ዘአማኑኤልና ፂዮን ዘማርያም (ክፍል 3)  ሚሊዮን ዘአማኑኤልና ፂዮን ዘማርያም  (ኢት-ኢኮኖሚ በዶክተር ኢዮብ ተስፋዬ በሪፖርተር ጋዜጣ እሁድ ሰኔ 17 ቀን 2010ዓ ም በፁሁፍ ያቀረቡት ‹‹ኢኮኖሚው ያጋጠሙትን የማክሮ ኢኮኖሚ ተግዳሮቶች ለማቃለል የቀረበ የመፍትሄ ሐሳብ›.(1) የኢትዮጵያ ተፎካካሪ ፓርቲዎች ስለ ‹‹ዶክተር ኢዮብ ተስፋዬ በሪፖርተር ጋዜጣ እሁድ ሰኔ 17 ቀን 2010ዓ ም በፁሁፍ ያቀረቡት ‹‹ኢኮኖሚው ያጋጠሙትን የማክሮ ኢኮኖሚ ተግዳሮቶች ለማቃለል የቀረበ የመፍትሄ ሐሳብ›› ላይ አንድም የፖለቲካ ፓርቲ ድጋፍ ወይም ነቀፌታ የሠነዘረ የለም፡  ኢዜማ፣ ኦፌኮ፣ ባልደራስ፣ አብን፣ ወዘተርፈዎች ስለሃገሪቱ ኢኮኖሚ ያላቸው ዕውቀትና ግንዛቤ አናሳነት፣ ስልጣን ስትይዙ ያደናግራልና ከአሁኑ የኢኮኖሚውን ዘርፍ ጠንቅቆ መረዳት አስፈላጊ መሆኑን በመረዳት የኢኮኖሚ አጥኝ ኮሚቴ  አቆቁሞ በማጥናት ለህዝብ ማስተማር ይጠበቅባችኃል፡፡ የአራት አመታት ዝምታችሁን ስበሩ፣ ስለቀረበው የመፍትሄ ሃሳብ

The post የኢትዮጵያ ማክሮ ኢኮኖሚ ቀውስና የአይኤምኤፍና የዓለም ባንክ  ፕራይቬታይዜሽን ሴራ!! – (ክፍል 3)   has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

]]>
https://amharic-zehabesha.com/archives/176635/feed 0
ኢትዮጵያ ማክሮ ኢኮኖሚ ቀውስና የአይኤምኤፍና የዓለም ባንክ ፕራይቬታይዜሽን ሴራ!!! https://amharic-zehabesha.com/archives/176625 https://amharic-zehabesha.com/archives/176625#comments Wed, 17 Aug 2022 23:19:04 +0000 https://amharic-zehabesha.com/?p=176625 Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..
The post ኢትዮጵያ ማክሮ ኢኮኖሚ ቀውስና የአይኤምኤፍና የዓለም ባንክ ፕራይቬታይዜሽን ሴራ!!! has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

በዶክተር ኢዮብ ተስፋዬ በሪፖርተር ጋዜጣ እሁድ ሰኔ 17 ቀን 2010ዓ ም በፁሁፍ ያቀረቡት ‹‹ኢኮኖሚው ያጋጠሙትን የማክሮ ኢኮኖሚ ተግዳሮቶች ለማቃለል የቀረበ የመፍትሄ ሐሳብ….(1) በዶክተር ኢዮብ ተስፋዬ፡- የማክሮ ኢኮኖሚ  ባለሙያ ሲሆኑ ከአራት ዓመታት  በፊት  ለብልጽግና መንግሥት ምክረ ሃሳቡን አቅርበው መንግሥትባለመቀበሉ የተነሳ የሃገራችን የኢኮኖሚ ቀውስ እለት በእለት በሚጨምር የዋጋ ግሽበት ተመታ፣ የውጭ ምንዛሪ እጥረት፣ የፋይናንስ ሥርዕት ቀውስ፣ አላስፈላጊ የገንዘብ ህትመት፣ ለአመታት የተዛባ የውጭ ንግድ ገቢና የገቢ ንግድ ወጪ የንግድ ሚዛኑን ማዛባት ተመዝግቦል፡፡ ባሳለፍነው የጦርነት ኢኮኖሚ የተነሳ በሁሉም ወገኖች ግማሽ ሚሊዮን ወጣቶች ተሰውተዋል፣ አካላቸው ጎሎል፡፡ እንዲሁም አንድ ትሪሊየን ብር የሚገመት መሠረተ ልማቶች  ወድሞል፡፡ በዚህም የተነሳ የውጭ ሃገር ኢንቨስተሮች ቀንሰዋል አሊያም ኮብልለዋል፣ ቀጥተኛ የውጭ ኢንቨስትመንት ፍስት

The post ኢትዮጵያ ማክሮ ኢኮኖሚ ቀውስና የአይኤምኤፍና የዓለም ባንክ ፕራይቬታይዜሽን ሴራ!!! has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

]]>
https://amharic-zehabesha.com/archives/176625/feed 1
የኢትዮጵያ ጂዲፒ ስድስት ትሪሊዮን ሁለት መቶ ሃያ ሁለት ቢሊዮን ብር ተመነደገ!!! (122 ቢሊዮን ዶላር!!!) የመደመር ኢኮኖሚክስ!!! ‹‹ምን ቢታለብ በገሌ! https://amharic-zehabesha.com/archives/176504 https://amharic-zehabesha.com/archives/176504#comments Tue, 09 Aug 2022 01:02:03 +0000 https://amharic-zehabesha.com/?p=176504 Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..
The post የኢትዮጵያ ጂዲፒ ስድስት ትሪሊዮን ሁለት መቶ ሃያ ሁለት ቢሊዮን ብር ተመነደገ!!! (122 ቢሊዮን ዶላር!!!) የመደመር ኢኮኖሚክስ!!! ‹‹ምን ቢታለብ በገሌ! has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

ኢት-ኢኮኖሚ /ET-ECONOMY (ክፍል 1)  ሚሊዮን ዘአማኑኤልና ፂዮን ዘማርያም  (ኢት-ኢኮኖሚ ድመቷ ጥቁር ወይ ነጭ ሆነች አልሆነች ግድ የለም፣ ዓይጥ እስከያዘች ድረስ! ‹‹It doesn’t matter if a cat is black or white, so long as it catches mice.››Deng Xiaoping Quotes የኢትዩጵያ የማክሮ ኢኮኖሚ አፈፅፀም ዳሰሳ  ዶክተር አብይ አህመድ የብሔራዊ የማክሮ ኢኮኖሚ ኮሚቴ አፈፅፀምን  በተመለከተ ባቀረቡት ሪፖርት •       የውጭ ንግድ ኤክስፖርት 4.12 (አራት ነጥብ አስራሁለት)  ቢሊዮን ዶላር •       የአገልግሎት ወጭ ንግድ 6.3 (ስድስት ነጥብ ሦስት ቢሊዮን ዶላር  ) •       የውጭ ንግድ ኤክስፖርትና የአገልግሎት ወጭ ንግድ  በመደመር  ቲዬሪው  ተጠቅሞ 10.3 (አስር ነጥብ ሦስት) ቢሊዮን ዶላር  አደረስው በመቀጠልም ከዲያስፖራዎች ለቤተሰብ የሚላክ ሃዋላ (Remittance)  እና

The post የኢትዮጵያ ጂዲፒ ስድስት ትሪሊዮን ሁለት መቶ ሃያ ሁለት ቢሊዮን ብር ተመነደገ!!! (122 ቢሊዮን ዶላር!!!) የመደመር ኢኮኖሚክስ!!! ‹‹ምን ቢታለብ በገሌ! has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

]]>
https://amharic-zehabesha.com/archives/176504/feed 3
የኦህዴድ ብልፅግና ዘረኛና ተረኛ መንግሥት 71 ቢሊዮን ብር በኦሮሚያ ስም ከበጀቱ ዘረፎል!!! በወያኔ ጦርነት ለተጎዱ የአማራና አፋር ክልሎች ድጎማ የለም!!! https://amharic-zehabesha.com/archives/172805 https://amharic-zehabesha.com/archives/172805#comments Thu, 09 Jun 2022 17:59:08 +0000 https://amharic-zehabesha.com/?p=172805 Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..
The post የኦህዴድ ብልፅግና ዘረኛና ተረኛ መንግሥት 71 ቢሊዮን ብር በኦሮሚያ ስም ከበጀቱ ዘረፎል!!! በወያኔ ጦርነት ለተጎዱ የአማራና አፋር ክልሎች ድጎማ የለም!!! has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

ሚሊዮን ዘአማኑኤል (ኢት-ኢኮኖሚ) ኮነሬል አብይ አህመድ ‹‹ስለ ትንሽ ወጪዎች ተጠንቀቅ፣ ትንሽ ቀዳዳ ትልቁን መርከብ ከውኃ ውስጥ ታሰምጠዋለችና!!!›› ህወሓት ኢህአዴግ ከ1983ዓ ም ጀምሮ በጦርነት ለተጎዱ አካባቢዎች ልዩ ድጎማ በሚል ስበብ ለትግራይ ክልል ከፍተኛ ድጋፍ በማድረግ ልዩ ተጠቃሚ በማድረግ ለብዙ አመታት በበጅትና በውጭ በሚገኝ እርዳታን ወደ ትግራይ ፈሰስ በማድረግ ክልሉን ሲጠቅሙ መቆየታቸውን እንኮን ፓርላማ ተመራጮች ህዝብ ያውቃል፡፡ የአማራክልላዊ መንግሥት መረጃ መሠረት በአማራ ክልል 380 ቢሊዮን ብር ንብረት መዘረፉንና መውደሙን ዳግም ለመገንባትም ብዙ አመታት እንደሚፈጅ በተደጋጋሚ አሳስበው ከፌዴራል መንግሥቱ የበጀት ድጋፍ  እንዲደረግላቸው ጠይቀው ኦህዴድ ብልጽግና የዝሆን ጆሮ ሠጥቶል፡፡  የአፋር ክልላዊ መንግሥት ከ100 ቢሊዮን ብር በላይ ንብረት መዘረፍና ውድመት የበጀት ማካካሻ አልተደረገላቸውም፡፡ ትላንት በጦርነት

The post የኦህዴድ ብልፅግና ዘረኛና ተረኛ መንግሥት 71 ቢሊዮን ብር በኦሮሚያ ስም ከበጀቱ ዘረፎል!!! በወያኔ ጦርነት ለተጎዱ የአማራና አፋር ክልሎች ድጎማ የለም!!! has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

]]>
https://amharic-zehabesha.com/archives/172805/feed 1
የኢትዮጵያ ወታደራዊ ወጪ ከሃያ አምስት ቢሊዮን ብር ወደ መቶ ቢሊዮን ብር ተመነደገ! – ሚሊዮን ዘአማኑኤል  https://amharic-zehabesha.com/archives/172761 https://amharic-zehabesha.com/archives/172761#comments Tue, 07 Jun 2022 16:48:32 +0000 https://amharic-zehabesha.com/?p=172761 Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..
The post የኢትዮጵያ ወታደራዊ ወጪ ከሃያ አምስት ቢሊዮን ብር ወደ መቶ ቢሊዮን ብር ተመነደገ! – ሚሊዮን ዘአማኑኤል  has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

ሚሊዮን ዘአማኑኤል (ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY) የኢትዮጵያ  ወታደራዊ ወጪ ከሃያ አምስት ቢሊዮን ብር ወደ መቶ ቢሊዮን ብር ተመነደገ! የ2022/ 2023 እኤአ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ገንዘብና ፋይናንስ ሚኒስቴር  የኢትዮጵያ አጠቃላይ በጀት 785 (ሰባት መቶ ሰማንያ አምስት) ቢሊዮን ብር እንዲሆን ለሚንስትሮች ምክር ቤት አቅርቦል፡፡ ከባጀቱ ውስጥ የወታደራዊ ወጪ 100 (መቶ) ቢሊዮን ብር መሆኑ ባልጸደቀው ሪፖርት ተገልፆል፡፡ በባጀቱ የቢሮ ባጀት በአርባ በመቶ መቀነሱ ሲገለፅ በአንፃሩ 64 ቢሊዮን ብር ከውጭ ምንጭ እንደሚገኝ ቢታሰብም እስካሁን ገንዘቡ አልተገኘም፣ ሆኖም መንግስት የበጀቱን ጉድለት ከሀገር ውስጥ ምንጭ መሸፈን እንደሚቻል ገልፆል፡፡ “The Ministry of Finance has prepared a total budget of 785 billion birr for 2022/2023 and submitted it to the Council of Ministers, The Reporter reported.

The post የኢትዮጵያ ወታደራዊ ወጪ ከሃያ አምስት ቢሊዮን ብር ወደ መቶ ቢሊዮን ብር ተመነደገ! – ሚሊዮን ዘአማኑኤል  has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

]]>
https://amharic-zehabesha.com/archives/172761/feed 1
በኢትዮጵያ 26.2 ሚሊዮን ህዝብ የስብዓዊ እርዳታ ድጋፍ ይፈልጋል፣በድርቁ 1.7 ሚሊዮን እንሰሳት ሞተዋል! https://amharic-zehabesha.com/archives/170652 https://amharic-zehabesha.com/archives/170652#respond Wed, 06 Apr 2022 20:04:06 +0000 https://amharic.zehabesha.com/?p=170652 Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..
The post በኢትዮጵያ 26.2 ሚሊዮን ህዝብ የስብዓዊ እርዳታ ድጋፍ ይፈልጋል፣በድርቁ 1.7 ሚሊዮን እንሰሳት ሞተዋል! has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

ሚሊዮን ዘአማኑኤል ት-ኢኮኖሚ  /ET- ECONOMY Current Food Security and Conflict areas in Ethiopia ርሃብተኞችን በስብዓዊ ጋሻነት አግተው የእርዳታ እህልና መድኃኒት እንዳይደርስ በማድረግ የህፃናት እልቂት በሃገሪቱ እየተከሠተ ይገኛል፡፡ ርሃብን እንደ ጦር መሣሪያ በመጠቀም የዘር ፍጅት የፈፅሙ የፖለቲካ ወንጀለኞች ለፍርድ የሚቀርቡት ጊዜው አሁን ነው፡፡ የህወሓትና ኦነግ ጦር አበጋዞች የዝርፍያ ሲሶ መንግሥት የትግራይ ህወሓትና የኦሮሚያ ኦነግ ሸኔ አሸባሪ ኃይሎች ሲሶ መንግሥት በግፍ ከአማራና አፋር ህዝብ  የዘረፉት ኃብት ሁለት መቶ ሰማንያ ስድስት ባንኮች፣ የቴሌኮሙኒኬሽንና የመብራት ኃይል ግዙፍ የቴክኖሎጂ እቃዎች፣ የጦር ግምጃ ቤት ማሣሪያዎች ዘረፋ፣ የመንግሥት የእህል መጋዘኞች፣ የነዳጅ ዲፖዎች፣ የተዘረፉ መኪኖችና ባጃጆች ወዘተ   ተዘርፈዋል፣ በግፍ በተያዙ አካባቢዎች ከሚኖር ህዝብ ግብር መሰብሰብ ከጀመረ አመታት ተቆጥሮል፡፡ የአብይ

The post በኢትዮጵያ 26.2 ሚሊዮን ህዝብ የስብዓዊ እርዳታ ድጋፍ ይፈልጋል፣በድርቁ 1.7 ሚሊዮን እንሰሳት ሞተዋል! has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

]]>
https://amharic-zehabesha.com/archives/170652/feed 0
‹‹የኢትዮጵያ ቀጥተኛ የውጭ ኢንቨስትመንት ፍሰት በ2.56 ቢሊዮን ዶላር አሽቆልቁሏል!!!›› ምነው ጃል አብይ!!! https://amharic-zehabesha.com/archives/127693 https://amharic-zehabesha.com/archives/127693#respond Wed, 23 Feb 2022 13:02:27 +0000 https://amharic.zehabesha.com/?p=127693 Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..
The post ‹‹የኢትዮጵያ ቀጥተኛ የውጭ ኢንቨስትመንት ፍሰት በ2.56 ቢሊዮን ዶላር አሽቆልቁሏል!!!›› ምነው ጃል አብይ!!! has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY ሚሊዮን ዘአማኑኤል በኦዴፓ ብልፅግና ፓርቲ ዘመን ከ2020 እስከ 2021እኤአ የኢትዮጵያ ቀጥተኛ የውጭ ኢንቨስትመንት ፍሰት በ2.56  (ሁለት ነጥብ ሣምሳ ስድስት) ቢሊዮን ዶላር አሽቆልቁሏል!!!   ‹‹በኦዴፓ ብልፅግና ፓርቲ ዘመን ኢትዮጵያ ቀጥተኛ የውጭ ኢንቨስትመንት ፍሰት በ2020 እኤአ ከ3.9 (ሦስት ነጥብ ዘጠኝ) የነበረ ሲሆን በ2021እኤአ 1.34 (አንድ ነጥብ ሠላሳ አራት) ቢሊዮን ዶላር አሽቆልቁሏል፡፡ የተባበሩት መንግሥታት ኮንፍረንስ ኦን ትሬድ አንድ ዲቨሎፕመንት፡-(The United Nations Conference on Trade and Development (UNCTAD) ድርጅት የዓለም አቀፍ ንግድ፣ ቀጥተኛ የውጭ ኢንቨስትመንትና የኢኮኖሚ እድገትና ልማት ላይ ትኩረት አድርጎ መረጃ የሚያቀርቡ ድርጅት ነው፡፡  በዚህም መሠረት 1 በ2017 እኤአ የኢትዮጵያቀጥተኛ የውጭ ኢንቨስትመንት(FDI Inward Flow )4.017 (አራት) ቢሊዮን ዶላር ሲሆን፣ አጠቃላይ በሃገሪቱ ያለ  የውጭ ኢንቨስትመንት ክምችት (FDI Stock) 19.097(አስራዘጠኝ ) ቢሊዮን ዩኤስ ዶላር ነበር፡፡ በ2018 እኤአ የኢትዮጵያቀጥተኛ የውጭ ኢንቨስትመንት(FDI Inward Flow )3.310 (ሦስት ነጥብ ሦስት) ቢሊዮን ዶላር ፣አጠቃላይ በሃገሪቱ ያለ የውጭ ኢንቨስትመንት ክምችት (FDI Stock) 22.407 (ሃያ ሁለት ነጥብ አራት )ቢሊዮን ዩኤስ ዶላር ነበር፡፡ በ2019 እኤአ የኢትዮጵያቀጥተኛ የውጭ ኢንቨስትመንት(FDI Inward

The post ‹‹የኢትዮጵያ ቀጥተኛ የውጭ ኢንቨስትመንት ፍሰት በ2.56 ቢሊዮን ዶላር አሽቆልቁሏል!!!›› ምነው ጃል አብይ!!! has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

]]>
https://amharic-zehabesha.com/archives/127693/feed 0
የወጪ ንግድ በኢትዮጵያ – ክፍል 1 – ክፍል 2 https://amharic-zehabesha.com/archives/107140 https://amharic-zehabesha.com/archives/107140#respond Tue, 30 Jun 2020 20:19:20 +0000 https://zehabesha.info/?p=107140 Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..
The post የወጪ ንግድ በኢትዮጵያ – ክፍል 1 – ክፍል 2 has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

ክፍል 2 ክፍል 1

The post የወጪ ንግድ በኢትዮጵያ – ክፍል 1 – ክፍል 2 has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

]]>
https://amharic-zehabesha.com/archives/107140/feed 0
የኢትዮጵያ የምጣኔ-ሐብት ማሻሻያ ምን ይዞ ይመጣል? – እሸቴ በቀለ(DW) https://amharic-zehabesha.com/archives/99779 Sun, 22 Dec 2019 19:37:27 +0000 https://zehabesha.info/?p=99779 Visit Orignal Post at ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..
The post የኢትዮጵያ የምጣኔ-ሐብት ማሻሻያ ምን ይዞ ይመጣል? – እሸቴ በቀለ(DW) has the Legal Rights of ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ - ዘ-ሐበሻ | Ethiopian News | የዕለቱ ዜና | ሰበር ዜና, ትኩስ የዕለቱ ዜና በአማርኛ, የኢትዮጵያ ዜና | ዜና ፖለቲካ ፣ አይቲ ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሌሎች ብዙ አዳዲስ ዜናዎች|..ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

የኢትዮጵያ የኤኮኖሚ ማሻሻያ ባለሥልጣናቱ እንዳሉት ምን ያክል አገር በቀል ነው? መዋቅራዊ ችግር አለበት ለሚባለው ኤኮኖሚስ ምን ዓይነት መፍትሔ ይዞ ይመጣል? በገበያ ፍላጎት የሚመራ ተለዋዋጭ የውጭ ምንዛሪ ግብይት ሥርዓት ተግባራዊ ሲሆን ሊመጣ የሚችለውን የብር የመግዛት አቅም መዳከም እና የዋጋ መናር ኢትዮጵያ እንዴት ትቋቋማለች? ኢትዮጵያ ለሶስት አመታት የሚዘልቀውን እና ባለሥልጣናቱ አገር በቀል የሚል ስያሜ የሰጡትን የኤኮኖሚ ማሻሻያ ገቢራዊ ማድረግ ጀምራለች። የዓለም የገንዘብ ድርጅት ለኢትዮጵያ የምጣኔ-ሐብት ማሻሻያ መርሐ-ግብር የሚሰጠውን 2.9 ቢሊዮን ዶላር ብድር አጽድቋል። ከብድሩ 308.4 ሚሊዮን ዶላር በአፋጣኝ ለኢትዮጵያ እንደሚሰጥ የዓለም የገንዘብ ድርጅት አስታውቋል። ኢትዮጵያ ላለፉት አስር አመታት የድኅነት መጠንን የቀነሰ እና የዜጎቿን የአኗኗር ደረጃ የቀየረ ፈጣን ምጣኔ ሐብታዊ ዕድገት እንደነበራት ያስታወሱት

The post የኢትዮጵያ የምጣኔ-ሐብት ማሻሻያ ምን ይዞ ይመጣል? – እሸቴ በቀለ(DW) has the Legal Rights of Ethio point ዘ-ሐበሻ (Zehabesha) የዕለቱ አብይ ዜና | ሰበር ዜና | አስተያየትና ትንታኔ | ዜና የኢትዮጵያ.

]]>